cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- 1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ] 2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
86 313
المشتركون
-8724 ساعات
+1 2657 أيام
+5 76130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኮልዊል እና ጉስቶም አሉ 😍 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
ንኩንኩ ተመልሷል 🥶🔥 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
61🔥 13👏 2🤔 2👍 1
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን:: ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     @zemenbet_bot www.zemenbet.com  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
إظهار الكل...
በባለፈው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ በመግባት በ12 ደቂቃዎች ድንቅ ጊዜን ያሳለፈው ጆሹዋ ኮፊ አቼምፖንግ በዛሬው ዕለት 18ኛ አመቱን ይዟል። 🎂 Happy Birth Day To Josh 💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
👍 117🥰 24🎉 16 3🤩 1
ቁጥሮች አይዋሹም! በዚህ ቡድን ላይ አንድ ጨራሽ አጥቂ ቢጨመር አስቡት🔥 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
🔥 77 5👍 4💯 4
ዝውውር መስኮቱ ከተጀመረ ቼልሲ የመጀመሪያ እርምጃው ኦስሜንን ማስፈረም ነው።
إظهار الكل...
👍 87😭 18 4😢 2😡 2
ቼልሲ ከዌስትሀም የ who scored ግምታዊ አሰላለፍ የውጤት ግምት ቼልሲ 2-2 ዌስትሀም @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
😡 18👍 11👏 1😁 1
ለስፒች ታውን በውሰት እየተጫወተ የሚገኘው ኦማሪ ሁትችሰን ትላንት በተደረገው የቻምፕየን ሺፕ ጨዋታ ላይ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል። ክለቡም ሰፒች ታውን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጊግጧል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
20👍 2🔥 2
ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮ ቼልሲ Fans ተከታዮች በ ቴሌግራም ከ 80 ሺ ላይ ተከታዮች ያተረፈው ቻናላችን አሁን ደግሞ በ ❤YouTube ❤  ቻናል ብቅ ብለናል የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ፣ የጨዋታ ሀይላይት ፣ የተጫዋቾች ዝውውር ዜና እና ተጨማሪ ነገሮችን ማቅረብ ልንጀምር ነው  ፤ በተጨማሪም ይህን የዮቱብ ቻናል ቢያስ 300 subscribers ሲደርስ እምንጀምር መሆኑን እንገልፃለን ድጋፋቹ እንደማይለየን ተስፋ አለን ! 🫶 Subscriber ማድረግ አይረሳ 🙏 የዮቱብ ቻናላችን :--  https://www.youtube.com/@ETHIOCHELSEAFANS @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
#የቀጠለ      🕹 ግምታዊ የጨዋታ አሰላለፍ ክለባችን ለቶተንሃሙ ጨዋታ የተጠቀመበት አሰላለፍ በድጋሚ ይዞት እንደሚገባ ሲጠበቅ አፊል ጊልክረስት በባለፈው ጨዋታ በጉዳት ተቀይሮ ቢወጣም ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል። ✅ የክለባችን በ4-2-3-1 አሰላለፍ ቅርፅ ፔትሮቪች (Gk) ፣ አፊል ጊልክረስት ፣ ትሬቮህ ቻሎባህ ፣ ቤኖይት ባዲያሺሌ፣ ማርክ ኩኩሬላ ፣ ሞይሰስ ካይሲዶ ፣ ኮኖር ጋላገር ፣ ኖኒ ማዱኬ ፣ ኮል ፓልመር ፣ ማይካሎ ሙድሪክ ፣ ኒኮላስ ጃክሰን ✅ የተጋጣሚያችን በ4-3-3 አሰላለፍ ቅርፅ አሬላ (Gk) ፣ ኦጎቦና ፣ ኩፋል ፣ ዙማ፣ ኤመርሰን ፣ ሶውቼክ ፣ አልቫሬዝ ፣ ፓኬታ ፣ ኩዱስ ፣ አንቶኒዮ እና ቦውን  --------------------------------------------------- በዚህ አጋጣሚ በቴሌግራም ከ80 ሺ በላይ ተከታዮችን ያፈራው ሰማያዊው ቻናላችንን ይዘን አሁን ደግሞ በYouTube ቻናል ብቅ ብለናል እናም ቤተሰብ Subscribe በማድረግ ከእኛ ጎን መሆናችሁን እንድትገልፁል በአክብሮት እንጠይቃለን። 👇 👉 https://www.youtube.com/@ETHIOCHELSEAFANS ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም በዓል !! የዛሬውን የለንደን ደርቢ ጨዋታ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ አዘጋጅቼ በማቅረብ አብሬያችሁ ቆይታን ያደረኩት "ᴅ ᴀ ɢ ɪ 👨‍💻 " ነበርኩኝ ይመቻችሁ! ✍️ (@Blue_King10) ᴏɴᴄᴇ ᴀ ʙʟᴜᴇ ᴀʟᴡᴀʏs ᴀ ʙʟᴜᴇ !!! መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ !! 💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...