fa
Feedback
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

رفتن به کانال در Telegram

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

کانال ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ (@ethio_chelsea) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 208 597 مشترک است و جایگاه 172 را در دسته ورزش و رتبه 80 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 208 597 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 5 281 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 325 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.44% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.03% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 078 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 6 306 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 145 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

208 597
مشترکین
+32524 ساعت
+1 0257 روز
+5 28130 روز
آرشیو پست ها
አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 🔥

Repost from N/a
📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥 ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇
📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥 ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇

‼️ ሻቢ አሎንሶ ልምድ ያለው አጥቂ እንደ ተቀያሪ አማራጭ የማካተትን ነገር በተመለከተ ከቼልሲ ባለቤቶች እና ዳይሬክተሮች ጋር በውስጥ ውይይት ሲያደርግ ቆይቷል። ዳኒ ዌልቤክም ለዚህ ሀሳብ ተስማሚ እ
‼️ ሻቢ አሎንሶ ልምድ ያለው አጥቂ እንደ ተቀያሪ አማራጭ የማካተትን ነገር በተመለከተ ከቼልሲ ባለቤቶች እና ዳይሬክተሮች ጋር በውስጥ ውይይት ሲያደርግ ቆይቷል። ዳኒ ዌልቤክም ለዚህ ሀሳብ ተስማሚ እጩ ተደርጎ ታምኗል። [ Fabrizio Romano] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from N/a
🥇 የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት JOIN🎖 ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ
🥇 የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት JOIN🎖 ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ

Repost from N/a
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍 @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍                                          @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።

🚨💥 🔴⚪️ ስፔኑ ሀያል ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ጓጉተዋል። ምንም እንኳን ቼልሲ የለጠፈበት ዋጋ ዝውውሩ እንዳይሳካ እንቅፋት ቢሆንም፣ ቾሎ ሲሞኔ የአርጀንቲናዊውን አ
🚨💥 🔴⚪️ ስፔኑ ሀያል ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ጓጉተዋል። ምንም እንኳን ቼልሲ የለጠፈበት ዋጋ ዝውውሩ እንዳይሳካ እንቅፋት ቢሆንም፣ ቾሎ ሲሞኔ የአርጀንቲናዊውን አማካይ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ነው። GraemeBailey @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from N/a
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍 @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍                                          @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።

ቼልሲዎች የትኞቹን አጥቂዎች ማቆየት መሸጥ ወይም በውሰት መውጣት እንዳለባቸው አስቀድመው ወስነው ነበር። ኒኮላስ ጃክሰን ፣ ሊያም ዴላፕ እና ባለፈው መስከረም ወር ስምምነት ከተደረገ በኋላ ከስትራስበ
ቼልሲዎች የትኞቹን አጥቂዎች ማቆየት መሸጥ ወይም በውሰት መውጣት እንዳለባቸው አስቀድመው ወስነው ነበር። ኒኮላስ ጃክሰን ፣ ሊያም ዴላፕ እና ባለፈው መስከረም ወር ስምምነት ከተደረገ በኋላ ከስትራስበርግ የተቀላቀለው ኢማኑኤል ኤሜጋ እንኳን ቢሆን የዌልቤክ መምጣት በእርግጠኝነት ከአንድ በላይ ተጫዋቾች ወደ ሌላ ቦታ የመሄድ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። ማርክ ጉዩ በሌላ በኩል በውሰት ወይም በቋሚነት እንደሚለቅ ይጠበቃል። ዴቪድ ኦርንስታይን - ዘ አትሌቲክስ #ChelseaFC @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from N/a
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍 @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።
⛔️🔥 ፈጣን የዝውውር ቻናል @ETHIOEPL 😍                                          @ETHIOEPL 😍 በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው JOIN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል ።

ዣቢ አሎንሶ ዳኒ ዌልቤክን ለቼልሲ አዲስ ልምድ ያለው አማራጭ አድርጎ አጽድቋል። ቼልሲ ይህንን ተጨዋች ከብራይተን ለማምጣት በንቃት እየተነጋገረ ነው። ፋብሪዚዮ ሮማኖ #FootballTransfers #
ዣቢ አሎንሶ ዳኒ ዌልቤክን ለቼልሲ አዲስ ልምድ ያለው አማራጭ አድርጎ አጽድቋል። ቼልሲ ይህንን ተጨዋች ከብራይተን ለማምጣት በንቃት እየተነጋገረ ነው። ፋብሪዚዮ ሮማኖ #FootballTransfers #ChelseaFC @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from Ethiosport
📈📈1️⃣5️⃣ 15% የስፖርት ኳስ ተመላሽ📈📈 ✨በየሳምንቱ 15% ተመላሽ ይኖሩታል https://ethiopoker.com/pages/promos/Sport/ethiopoker-sportsbook-cashb
📈📈1️⃣5️⃣ 15% የስፖርት ኳስ ተመላሽ📈📈 በየሳምንቱ 15% ተመላሽ ይኖሩታል https://ethiopoker.com/pages/promos/Sport/ethiopoker-sportsbook-cashback-for-net-loss 💰🎇አሁን ይመዝገቡ: https://ethiopoker.com/signup/?btag=a416b3a82df2909e&campaign=telegram_channel&source=telegram 💰🎇 💥ቀጣይ ፕሮሞሽኖችን ለማወቅ የእኛን Telegram ቻናል ይቀላቀሉ: https://t.me/Ethiopokerofficia💥 📱customer support @Team4suppor

የምን ማናናቅ ነው የ16 የአመት ልጅ ከስትራስቡርግ ከሚያመጡብን ጎል ማግባት የሚችል መጥቶ መልመድ የማያስፈልገው ፕሪሚየር ሊጉን በደንብ የሚያውቀው ተጨዋች ሊያመጡልን ነው የሚገርም የፔድሮ ቤንች ነ
የምን ማናናቅ ነው የ16 የአመት ልጅ ከስትራስቡርግ ከሚያመጡብን ጎል ማግባት የሚችል መጥቶ መልመድ የማያስፈልገው ፕሪሚየር ሊጉን በደንብ የሚያውቀው ተጨዋች ሊያመጡልን ነው የሚገርም የፔድሮ ቤንች ነው የሚሆነው እነዚህ ባለቤቶች ከስህቸታቸው በሚገባ እየተማሩ ነው ለዣቢ ያላቸውን ቁርጠኝነት በሚገባ አሳይተውናል🔥

ሲጀመር ዌልቤክ ብሪጅ ቤቱ ነው😁
ሲጀመር ዌልቤክ ብሪጅ ቤቱ ነው😁

🚨 ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተስፋ አድርገዋል። ንግግሮች ቀደም ብለው በጥሩ ሁኔታ እየገፉ ነው፤ ዌልቤክም ወደ ቼልሲ ለመዛወር ፍላጎት አለው። ​🔗 ቤን ጄኮብስ - talkSPORT
🚨 ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተስፋ አድርገዋል። ንግግሮች ቀደም ብለው በጥሩ ሁኔታ እየገፉ ነው፤ ዌልቤክም ወደ ቼልሲ ለመዛወር ፍላጎት አለው። ​🔗 ቤን ጄኮብስ - talkSPORT ​➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ​🚨 ብራይተን ተገቢውን የዝውውር ዋጋ እስከአገኙ ድረስ በዌልቤክ መንገድ ላይ ለመቆም አይፈልጉም። ቼልሲዎች ከብራይተን ጋር አውንታዊ የመጀመሪያ ደረጃ ንግግሮችን አድርገዋል። ​🔗 ስካይ ስፖርት (Sky Sports)

በዳኒ ዌልቤክ እና በቼልሲ መካከል በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም፤ ነገር ግን ንግግሮች በመካሄድ ላይ ናቸው፤ ምንም ዓይነት ችግር አይኖርም ተብሎ ተነግሮኛል 🔵 ​ቦቢ
በዳኒ ዌልቤክ እና በቼልሲ መካከል በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም፤ ነገር ግን ንግግሮች በመካሄድ ላይ ናቸው፤ ምንም ዓይነት ችግር አይኖርም ተብሎ ተነግሮኛል 🔵 ​ቦቢ ቪንሰንት-Football London

አሁን አላማ ያላቹ ይመስላል።
አሁን አላማ ያላቹ ይመስላል።

ቼልሲ ባለፉት ጥቂት የውድድር ዘመናት በዋናነት ከ25 ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን ከቀጠረ በኋላ ለፕሪሚየር ሊጉ ዝግጁ እንደሆኑ የሚያስቧቸውን ተጫዋቾች ሲፈልግ ቆይቷል። ዴቪድ ኦርንስታይን - ዘ አ
ቼልሲ ባለፉት ጥቂት የውድድር ዘመናት በዋናነት ከ25 ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን ከቀጠረ በኋላ ለፕሪሚየር ሊጉ ዝግጁ እንደሆኑ የሚያስቧቸውን ተጫዋቾች ሲፈልግ ቆይቷል። ዴቪድ ኦርንስታይን - ዘ አትሌቲክስ

‼️ ቼልሲ ባለፉት ጥቂት የውድድር ዘመናት በዋናነት ከ25 ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን ካዘዋወረ በኋላ፣ ለፕሪሚየር ሊጉ ዝግጁ እንደሆኑ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ሲፈልግ ቆይቷል። 🔗 David Or
‼️ ቼልሲ ባለፉት ጥቂት የውድድር ዘመናት በዋናነት ከ25 ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን ካዘዋወረ በኋላ፣ ለፕሪሚየር ሊጉ ዝግጁ እንደሆኑ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ሲፈልግ ቆይቷል። 🔗 David Ornstein - The Athletic @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇