cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- 1 - @zefitiret4 [ 0977456722 ] 2 - @Jober_mila [ 090416073 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Більше
Ефіопія190Амхарська175Спорт612
Рекламні дописи
85 929
Підписники
+18124 години
+1 5797 днів
+6 31330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኛ ስራ ነገ ይጀምራል የራሳችንን እድል በራሳችን ወስነን የሌሎችን ውጤት መጠበቅ የተሻለ ይመስለኛል! 12 pts....! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Показати все...
👍 107😁 7🥰 5👏 2
የኢትዮ ቼልሲ ትሮል ቻናላችንን መቀላቀሎን አይዘንጉ👇😄 @ETHIO_CHELSEA_TROLL
Показати все...
👍 52🥰 13 1
የሚገባው ሰው ክለባችንን ይረዳዋል !
Показати все...
👍 113😭 40😁 3 2😱 1💔 1
ኦማሪ ሁትችሰን በመጀመሪያ የውሰት አመቱ በስፒች ታውን : - 50 ጨዋታ - 25 በቋሚነት ጀመረ - 2,562 ደቂቃ - 11 ጎል - 6 አሲስት - 1 ጊዜ የሻምፒዮን ሺፕ የወሩ ምርጥ - 3 ጊዜ የስፒች ታውን የወሩ ምርጥ የሚደንቅ አመት ነበር RW💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Показати все...
👍 173 10🔥 3
ፓቸቲኖ የአለም ምርጥ አሰልጣኞች ደረጃ ይፋ ሲሆን በ 20ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል! ያስማማል? @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Показати все...
👍 129😁 43😡 18 5🔥 5 2💔 2🥰 1
አርሰናል ማን ዩናይትድን ካሸነፈ! ማን ዩናይትድ ኒውካስትልን ካሸነፈ! ቼልሲ ቀሪዎቹን ጨዋታዎች በሙሉ ማሸነፍ ከቻለ 100% ለዩሮፓ ሊግ መሳተፉን ያረጋግጣል!
Показати все...
👍 190😁 29 9🔥 2👏 2
ቼልሲ በዩሮፓ ሊግ ውድድር ለመሳተፍ የግድ ማን ዩናይት እና ኒውካስትል ነጥብ መጣት አለባቸው በእጃችን የነበረንን እድል አተን የነሱን ነጥብ መጣል ብቻ እንጠብቃለን።
Показати все...
👍 124😢 11😱 5🔥 4😁 3😭 3 2
ጣሊያናዊው ጋዜጠኛ አንድሪያ ሎሳፒዮ፦
"ቼልሲዎች ቶማስ ቱሄልን ላይ እያነጣጠሩ ነው። ይህ ደግሞ ሊገለጽ የማይችል ነው ፣ግን እሺ።
Показати все...
👍 113🥰 19😁 8 3😡 3
ከኋላቸው ያለውን ክራንች ይዞ የቆመውን ከ10 አመት በታች የሚገመት ልጅ ልብ ብላቹ ተመለከታቹት፣ ይሄ የቼልሲ ጉዳት አባዜ ህፃናቶቹ ጋር ሳይቀር ደርሷል።
Показати все...
😁 172😢 45👍 9 3🥰 2🤯 2
ብዙ የስታፍ አመራሮች ጆን ቴሪ ኮል ፓልመር እና ሌቪ ኮልዊል የቼልሲ U 18 ጨዋታን በመመልከት ላይ! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Показати все...
👍 161 28🙏 2