fa
Feedback
ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚

ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የኖህቶኤል ሀሳቦች የሚንፀባረቁበት ቻናል ነው። በማንበብ ብቁ እና ጤናማ እውቀት ያላቸውን ትውልድ እናፍራ! @noahtoael for anything https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea I blog about marketing and sales Buy ads: https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea

نمایش بیشتر
3 291
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
+3130 روز
آرشیو پست ها
የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ!  ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከልልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቀይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?) የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤የደስታ ግምጃ አድምቆታል በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው?

ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ። ​ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

And after years of being raised by their families young adults often feel a new responsibility families who sacrificed for them may expect support in return they hope their children will become financially successful help the family and create a better future These expectations often come from love and sacrifice but sometimes the weight of those expectations becomes overwhelming At the same time society expects young adults to achieve many things quickly they are expected to finish education find a good job earn money support their parents build a career get married and create their own family It can feel like life has a strict schedule and if someone does not follow it people assume they are falling behind.....            ይቀጥላል 🫠

ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ። ​ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

« በሰው ሕመም ራስን ማጽናናት ቁስል ላይ ጨው እንደመነስነስ ነው "የባሰም አለ" እያሉ መኖር ራስን ማታለል እንጂ ራስን ማፅናናት አይሆንም ሕመም በሌሎች ሕመም አይለካም ቁስልም የሌሎችን ቁስል በማየት አይድንም » አደራችሁን ለማፅናናት በሚል ምክንያት የባሰም አለ አትበሉ የሚብሰው ያ ሰው ያለበት ወቅታዊ ችግር ነው 🎀🥀

From a young age ብዙ ልጆች የሚያድጉት with the belief that education is the only road to a better future ትምህርት አስፈላጊ ነው ! እስማማለሁ ግን አንዳንድ ቤተሰቦች see it as the only acceptable option they may not encourage their children to explore የተለያዩ skills talents businesses creativity ወይም other opportunities outside the traditional path as a result ብዙ  ልጆች እያደጉ ሲሄዱ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር ይፈራሉ because they worry about disappointing their families or being judged by society      እንቀጥላለን 🫶🏻 እናቆማለን😢

አፈሳ ሰው በመልኩ ይኖር መስሎሽ በቁንጅናሽ ከመኮፈስ እድልሽን ተጠቀሚ ነይ እፈሺኝ ሳልታፈስ::
ተሻለ ቸርነት

The age between 19_ 26 is often seen as the beginning of adulthood It is the period when many people are expected to discover themselves build their future and make important decisions but for many young adults this stage does not feel like freedom Instead it feels like standing under a spotlight where everyone is watching judging and expecting results.... ነገም በተመሳሳይ ሰአት እቀጥላለሁ 🫶🏻

ልብ የሚነኩ፣ ሳቅ እና እንባ ያዘሉ ድንቅ  ልቦለዶች ከገፀ-ባህሪያቱ ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ የንባብ ቦታ። አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

ሰላም ውድ የ ኖህቶኤል ቤተሰቦች😇 እነዚህን የመሳሰሉ የፊልም ትረካ ስክሪፕት (script) እንዲሁም ለ Tiktok ለ YouTube ወይም ለሌላ ይዘት (content) ለድራማ ልወግ ለታሪኮች ለዘገባ
+1
ሰላም ውድ የ ኖህቶኤል ቤተሰቦች😇 እነዚህን የመሳሰሉ የፊልም ትረካ ስክሪፕት (script) እንዲሁም ለ Tiktok ለ YouTube ወይም ለሌላ ይዘት (content) ለድራማ ልወግ ለታሪኮች ለዘገባ ፡ ፡   ለፈለጋችሁት ነገር script(ስክሪፕት)  ማጻፍ ከፈለጋችሁ በ @yohatoeal ልታናግሩኝ ትችላላችሁ❤️😇 ድምጽ ተራኪ (voice over) ከፈለጋቹም አለሁ ❤️😇 አመሰግናለሁ😇 @yohatoeal

Expectations Become a Limit ፀሀፊ እኔ ✍🏼 Every society has traditions values and expectations that shape the way people grow up family and community can give people support identity and guidance however sometimes expectations become so strong that they stop people from discovering who they truly are In many ethiopian communities like in many societies around the world there is often a common idea of what a “successful life” should look like study get a stable job, marry have children and follow the same path as everyone else But the question is what happens to the dreams and choices of people who want something different ? ይቀጥል ?🫠

በቀኝ ይሁን በግራ ወይም በጀርባ እና በሆዴ በየቱም አቅጣጫ ብተኛ እንቅልፍ እኔን ከድቶኛል። የከዳኝ እሱ ብቻ አይደለም ሁሉም በክህደቱ መርዞኛል። ሰዎች ከቤቴ ሊለቃቅሙ ይመጣሉ፤ ጓዳዬ ባዶ በሆነ ግዜ በመጡበት በር ይመለሳሉ። እናም በባዶ ወንበሬ ላይ ተቀምጠው የነበሩ ሰዎችን አስታውሳለሁ። አዎን ቡና ከቀዘቀዘ ወዲያ ጥፍጥናው  እሬት ነው። የግቢዬ አበባዎች እንደኔ ተረስተው ደረቅ ቅጠል ያንጠባጥባሉ፤ አየሩ ይበርዳል ፤ሰማይ ጥቁር ደመና ቋጥሯል። ማስተዋል በቂ ነው ጎዳናው በጠቅላላ ለሁሉም ነገሮች ፍላጎታቸውን አጥተዋል። -ቡናው ቢመረኝ የምውጠው አማራጭ ስላጣው ነው። እንደቀዳውት ስለረሳውት ፈቃዴ መዘንጋቴ ስለሆነ. . . -የውስጤን እሳት ለማብረድ የለኮስኩት ሲጋራ አልቋልና ጣቶቼን ለበለባቸው። በደንብ ልቃጠል! የጀመርኩት እሳት ነው የሚጨርሰኝ. . . -ሁሌም ከዛሬ ጀምሮ እቀየራለሁ የእውነት እለወጣለሁ የሚል መሃላዬ ቀዝቃዛ ጸጸት በጭኔ ስር ይሰዳል። ይበለኝ! ስለራሴ እያወራው እራሴን የረሳው እኔ ነኝ. . .።

ለካስ ጊዜ ያራርቃል >>❤️‍🩹

Rich Spirit Kendrick Lamar.m4a3.12 MB

በሕይወት ውስጥ ብቸኛው ችግርህ፣ አንድ ነገር ሊሆን በሚገባው መንገድ ሊሆን አልቻለም ብለህ ማሰብህ ነው፡፡ አንድ ነገር ሊሆን ይገባዋል ብለህ ባሰብከው መንገድ ካልሆነ፣ ምናልባት ያ ነገር የሆነ ሰው በሚፈልገው መንገድ ሆኖ ያ ሰው ተደስቶበት ሊሆን ይችላል፡፡ ብዙ ሰዎች በአንድ ላይ “በፈጣሪ እናምናለን” ይላሉ፤ ስለዚህ ምናልባት ያ ነገር በእነርሱ መንገድ ሆኖ ይሆናል፡፡ በመሰረታዊነት ሁሉም ነገር አንተ ሊሆን ይገባዋል በምትለው መንገድ አይሆንም፡፡ እስቲ አንተ የምታስብበትን መንገድ ተመልከት ፤ ከሁለት አመት በፊት የምታስበውና ዛሬ የምታስበው ተመሳሳይ ነው? አይደለም፡፡ ስለዚህ ምናልባት ከሁለት አመት በፊት ትፈልጋቸው የነበሩት እነዚያ ነገሮች ባለመሆናቸው ደስተኛ ነህ፡፡ ነገር ግን ያንን ለማስተዋል ሁለት አመታት ፈጅቶብሃል፡፡ አስፈላጊው ነገር የሕይወት ተሞክሮህ ምን  ያህል ጥልቅና አስደሳች መሆኑ ላይ ነው፡፡ የሕይወት ኬሚስትሪ

3 ከዚህ በኋላ የሚተርክላችሁ እሱ ነው ዳግማዊ እባላለሁ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰቦች ነው የተወለድኩት በድህነት ካደገ በላይ በመካከለኛ ገቢ ያደገ እጦትን ያውቃታል ብዬ አስባለሁ ሁኔታው እንድታማርርም  እንድታመሰገንም አጣብቂኝ ውስጥ ይከትሀል አስፈላጊ ነው ተብሎ ከታሰበው በላይ የሚያስፈልግህ ነገር ካለ ለመጠየቅ ትሳቀቃለህ እኔም በዚህ ምክንያት high school ከጨረስኩ በኋላ የመስራት እንጂ ትምህርቱን የመቀጠል ሀሳብ አልነበረኝም ሆኖም ግን አባቴ ለትምህርት ባለው ከፍተኛ አመለካከት ወደ ግቢ ለመሄድ ተገደድኩ....ግቢ ውስጥ ተግባቢ ስለሆንኩ ከልጆች ጋር ጓደኝነት ለመፍጠር አልተቸገርኩም ነበር  የመጀመሪያ አመታችንን ጨርሰን ወደ ቤታችን ልንመለስ ሁለት ቀን ሲቀረን ከጓደኞቼ አንዱ ክለብ ሄደን እንድንዝናና ሀሳብ አቀረበ እኔም ምንም እንኳን ሄጄ ባላቅም ከጓደኞቼ ላለመለየት እና ለማየት ብዬ አብሬያቸው ለመሄድ ተስማምተን ሄድን ልንገባ ስንል በር ላይ ላሉት ጥበቆች ጓደኞቼ በአይናቸው ምልክት ሲሰጧቸው በሩን ከፈቱልን ውስጡ በዲም ላይት ያሸበረቀ ነው ውስጥ ያሉትን ሰዎች በአይኔ ስቃኛቸው ብዙ የግቢያችን ልጆች አሉ  ከእነሱ መሀል ግን ያስደነገጠኝ ከክላሳችን ዝምተኛ እና ጭምት በመሆን የምትታወቀው መክሊት መገኘቷ ነበር... ✍🦋

ለአንገቷ ጌጥ ልታሰራ  አንዲት ሴት  የወርቅ አንጥረኛ  ጋር ሄደች።  አንጥረኛው ወርቁን በጣም በሚያቃጥል እሳት ውስጥ አስቀምጦ በከፍተኛ ትኩረት ይመለከተው ነበር። ... ሴትዮዋም ጠጋ ብላ  "ወርቁ በእሳቱ ውስጥ ሲበስል ለምን አንድም ሰከንድ አይንህን ሳትነቅል ትከታተለዋለህ?" ስትል ጠየቀችው። ... አንጥረኛውም መለሰላት "ወርቁ እሳቱ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ሙሉ ጊዜዬን እዚያው ላይ ማድረግ አለብኝ። እሳቱ በጣም ከቀነሰ ቆሻሻው አይጠራም፤ እሳቱ በጣም ከበረታ ደግሞ ወርቁ ይበላሻል። ስለዚህ እሳቱን እየተቆጣጠርኩ በንቃት እጠብቀዋለሁ።" .... ሴትዮዋም  "ታዲያ ወርቁ በትክክል መብሰሉንና ዝግጁ መሆኑን በምን ታውቃለህ?" አለችው። ... አንጥረኛው  "በጣም ቀላል ነው፤ የራሴ መልክ በወርቁ ላይ ፍንትው ብሎ ሲታየኝ ስራዬን አበቃለሁ" አላት። ... እኛም በህይወት እሳት ውስጥ ስናልፍ ፈጣሪ የተወን ይመስለናል፤ እሱ ግን የእሳቱን ሙቀት እየተቆጣጠረ፣ የራሱ ውብ መልክ በእኛ ውስጥ እስኪንጸባረቅ ድረስ ከምንጊዜውም በላይ በቅርበት እየጠበቀን ነው። አነበብኩት 😊

✍️Adhanom Mitiku
+1
✍️Adhanom Mitiku

پیام صوتی11:04