ዘ ተ ሐ ር ያ ን 🧘🏻♂️
رفتن به کانال در Telegram
እኔ ምናቤ ውስጥ የተፈጠረብኝን አልያም አንብቤ የወደድኩትን አሰፍራለሁ። . . . ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት inbox:- @Beck1me
نمایش بیشتر1 114
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+2030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+12
در 2 کانالها
سپتامبر '26
+47
در 4 کانالها
Get PRO
اوت '26
+41
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+10
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+18
در 2 کانالها
Get PRO
مه '26
+23
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+14
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+59
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+109
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+183
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+147
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+186
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+74
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+63
در 4 کانالها
Get PRO
اوت '25
+33
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+44
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+110
در 3 کانالها
Get PRO
مه '25
+97
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+40
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '25
+65
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+89
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+84
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+51
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+55
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+109
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+64
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+113
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+97
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 09 اکتبر | +1 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | +2 | |||
| 06 اکتبر | +1 | |||
| 05 اکتبر | +1 | |||
| 04 اکتبر | +2 | |||
| 03 اکتبر | +2 | |||
| 02 اکتبر | +2 | |||
| 01 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
እቺን ቃል ንገሯት
ተፈርዶብኝ እንጂ
መለየት ተስኖኝ ጥሬውን ከብስል
ሀገሬው ምድር ላይ
እሷ ብቻ ቆንጆ የቀረች ይመስል
ዞር ባለች ቁጥር
አትራቂኝ እያልኩኝ የምለማመጣት
ልቻለው ብዬ እንጂ
:
ምሳሌ ከምሆን አፍቅሮ ከማጣት።
ገደል ግቢ በሏት
ይሄው ደግሞ ዛሬ
ገላዋን በሙሉ አወደችው ሎሽን
ፀጉሯን አጎፈረች ደመቀች በሽንሽን
ከንፈሯን ምን ይሆን ደግሞ የቀባችው
የእጇን አይበሉባ በቄንጥ
አኮናትራ ሰአቷን አየችው
ገናነው መሰለኝ ጊዜን ታዘበችው
መንቀር አለችና መስታወት ፊት ቆመች
ደግሞ ፈገግ አለች ጥርሷ ይርገፍና።
:
ማርያምን ታምራለች
ዘከርኳት በወዳጅ መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት አሰርኳት በገመድ
ገደል ግቢ በሏት
ልቤን ከጋረደው ወዳጅ
እንደ እደማ/በት
ከከለላት ስውር አይነጥላ እንዲ እዳማረባት
ገደል ግቢ በሏት
:
ልቤን ከጋረደው ወዳጅ
ከከለላት ስውር አይነጥላ
መሄድ ከጀመረች አፍቃሪ ሰውጥላ
ልክ እደገላዋ ይለስልስ መንገዱ
ፍፁም አይጎርብጣት
አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት
እንደ ጥርሷ ንጣት
እያልኩኝ ፎክሬ
እንደ ገጣሚ ቃል ልቤ አልጀነጅን
የት አባቷን እና በፀበል ካልወጣች ትረሳለች በጅን።
:
ገደል ግቢ በሏት
የት አባቷን እና እንዲህ የሚያምርባት
የት እናቷን እና እንዲህ የሚደምቅባት
ገደል ግቢ በሏት
እስከ መቼ ድረስ ስቀባ
እኖራለው ጉድፍ ልቧን ስኩል
ገደል ግቢ በሏት
እኔ ገደል ስር ነኝ
ድንገት ከወደቀች እንድቀበላት።
✍️ አስታወሰኝ ረጋሳ
| 2 | Kokeb Semay - Abraham Gebremedhin.m4a | 110 |
| 3 | ግዜ የማይፈታው ችግር የለም የሚባለው እውነት አይደለም። አንዳንድ ነገሮችን ውሳኔ እንጂ ግዜ አይፈታቸውም ለመወሰን የፈራችሁት ነገር ምናልባት ትክክለኛው ውሳኔ ሊሆን ይችላል።😇 | 113 |
| 4 | ሮማን ከፊቱ ፤ የፊያሚታ ጊላይ መቃብር ከኋላው ፤ በመካከላቸው ቆሞ ቀረ ። በመጨረሻ ሰው ብቻውን ነው ፤ብቸኛ ነው ። ብቸኛነት ተሰማው ። ልቡ የኃዘን አንጉርጉሮ አንጎራጎረ ። ልቡ የኃዘን አንጉርጉሮ የማያንጎራጉር ሰው አለ ይሆን? ግን ልናዳምጠው አንፈልግም ። ለምን ? ደስተኞች መሆን እንፈልጋለን ። ተስፋ ከመቁረጥ ተስፋ ማድረግ ይሻላልና ባናገኘውም ቅሉ ዘላለም እንሻዋለን ። ዘላላማዊ ተስፋ ፤ የኃዘንና የእንጉርጉሮ። ሰው ያለትስፋ ምንድነው? ተስፋ በልባችን ማሳደር አለብን ፤ ተስፋ በሌለበት ቦታም ቢሆን ።
ኦሮማይ፦ ገጽ 371 | 122 |
| 5 | በርግጥ ምን እንደምፈልግ ታውቂያለሽ? ሰላም ነው የምፈልገው፣ ሰላም ስጡኝ፣ ማንም እንዳይረብሸኝ ስል መላዋን ዓለም ላንድ ሳንቲም ብሽጣት ቅር አይለኝም፡፡ ሻይ መጠጣቴን በመተው የሰውን ዘር ሁሉ ከኩነኔ ማዳን ቢቻለኝ እንኳን ሻይዬን አግኝቼ ፍጡር ገሃነም ሲገባ ማየት እንደምመርጥ ታውቂያለሽ???
📖 :~ The notes from under ground | 650 |
| 6 | አንዳንዴ . . . ያለ ነው!
አንዳንድ ጊዜ ማመንታት ያለ ነው - በፍጹም ግን ወደ ኋላ አንመለስም!
አንዳንድ ጊዜ መፍራት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንንበረከክም!
አንዳንድ ጊዜ ተስፋ መቁረጥ ያለ ነው - በፍጹም ግን አናቆምም!
አንዳንድ ጊዜ መሸነፍ ያለ ነው - በፍጹም ግን ሕይወት ከሚያቀብለን የየእለት ጦርነት አንሸሽም!
አንዳንድ ጊዜ መድከም ያለ ነው - በፍጹም ግን ዝለን አንወድቅም!
አንዳንድ ጊዜ ግራ መጋባት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንቅበዘበዝም!
አንዳንድ ጊዜ በሰው መገፋት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከዚያ ሰው ውጪ መኖር አያቅተንም!
አንዳንድ ጊዜ ድብርት ያለ ነው - በፍጹም ግን ደንዝዘን አንቀርም!
አንዳንድ ጊዜ ለጥያቄ መልስ ያለማግኘት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከመጠየቅ አናርፍም!
አንዳንድ ጊዜ ክፋት ያሸነፈ መምሰሉ ያለ ነው - በፍጹም ግን መልካምነትን አንጥልም!!! | 698 |
| 7 | እንዳንድ ምሽቶች ስለ እግዜር መኖር መጠየቅ አቆምና ከናካቴው የነገሮች መኖር በራሱ ምን ማለት እንደሆነ ማሰብ እጀምራለሁ፤ ለዚች አጭር ሕይወት ለምን እንደተፈጠርኩ፤ ለምን እንዳውቅ እንደተፈረደብኝ...
ምንአልባት ዩኒቨርስ መልስ የለው ይሆናል።
ምናልባት ከዝምታው ጀርባ ምንም ድምጽ የለም፣
ምንም የሚገኝ ትርጉም የለም።
እና ግን አሁንም አለሁ።
እንደነቃሁ ነኝ።
እየተነፈስኩ ነው።
ጨለማው ላይ አፍጥጫለሁ።
ምንአልባት ህልውና ይሄው ይሆናል...
...አላፊ እንደሆንክ እያወቅክ መኖር...🌘 | 227 |
| 8 | ባሻዬ! ሆስፒታል ሄጄ ዶክተሩ ሁለት መድኃኒቶችን አዘዘልኝ። ሁለተኛውን መድሃኒት ወዲያውኑ አገኘሁት። መጀመሪያ ላይ የተጻፈውን አንደኛውን መድኃኒት ግን 13 ፋርማሲዎች ዞሬ አጣሁት።
ድራጊስቶቹ ያሉኝን ልንገርህ፣
አንዱ "መድኃኒቱ ዛሬ የለም። ነገ ላምጣልህ" አለኝ፣
ሌላው "ይህንን መድኃኒት የሚያመርተው ካምፓኒ ተዘግቷል። ሌላ ካምፓኒ ያመረተውን ተመሳሳዩን ልስጥህ?" አለኝ፣
ሌላው ደግሞ "ይሄንን መድኃኒት ብዙ ሰው ይፈልገዋል። አሁን ከተማ ውስጥ አይገኝም። በብላክ ላምጣልህ?" ብሎ አስደነገጠኝ።
አንዱ ግን "ይሄ መድኃኒት ለካንሠር ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ካንሠር የያዘው ቤተሰብ አለህ?" ሲለኝ በጀርባዬ ልወድቅ ስል ግድግዳውን ተደግፌ ተረፍኩ።
በመጨረሻም ያዘዘልኝ ዶክተር ጋ ሄጄ "መጀመሪያ ላይ የጻፍከውን መድኃኒት ፈልጌ አጣሁት" ስለው፣ ወረቀቱን ተቀበለኝና እንዲህ አለኝ "አቶ ተሰፋዬ! ይሄ እኮ የመድኃኒት ስም አይደለም። እስክሪብቶዬ አዲስ ስለሆነ እንዲጽፍልኝ የሞከርኩበት ነው" ብሎ ወረቀቱን ቀዶ ጣለው።
ባሻዬ! . . ባልተጻፈ ህግ ሰው በሚሞትበት አገር በተጻፈ ወረቀት ብሞትብህ እንዳይደንቅህ።
ፋርማሲስቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ!!!🤍🙌 | 758 |
| 9 | ለ ሁሉም የ ክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ፤ እንኳን ለ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ | 256 |
| 10 | “ሰዎች የተሻለ ነገር ይዘው ወደ አለም ካልመጡ መጋባት የለባቸውም አልኳት። ካንቺ የበለጠ ቆንጆ ልጅ፣ ካንቺ በላይ ሀብታም፣ በሁሉም ነገር ካንቺ የተሻለ ልጅ ለመውለድ ብቻ ታገቢያለሽ። ነገር ግን ደስታን ለማምጣት መከራን ማግባት ምን ዋጋ አለው?። ከአቧራ የባሰ ጭቃን ከመሸከም ውጭ። በእንዲህ ያለህ ችግር መጋባት ከመከራ በቀር ለዓለም ምንም አዲስ ነገር አያመጣም!!!።”
:~አህመድ ካሊድ ታውፊቅ | 700 |
| 11 | ✍️አትረባም ስትባል አመስግናለሁ እያልክ፣አታውቅም ሲሉህ እስኪ አስተምሩኝ እያልክ፣የለህም ሲሉህ ያለኝ ይበቃኛል እያልክ፣ዝም በል ሲሉህ በደስታ ዝም እያልክ ፣ተቀደምክ ሲሉህ እለፉ እያልክ፣እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ሲያስረዱህ እህ፣አሃ፣እም.. እያልክ ሰምተህ በማለፍ ሰላምህን አስጠብቅ!! 🤍🤝
ኦሾ | 932 |
| 12 | بدون متن... | 0 |
| 13 | ⚠️ከርዕስ ውጪ⚠️
እየገባቹ እዩት like, share, subscribe'ም ማድረግ አትርሱ | 281 |
| 14 | https://youtu.be/jInf9_VpzqQ?si=M6ZWB4S51mt-JEg9 | 752 |
| 15 | Someone said💭
.
.
እሩቅ ያለው ያከብርሀል
ቅርብህ ያለው ይንቅሀል. . .
እኛም ጨረቃን የምንወዳት እሩቅ በመሆኗ ነው!!!
sometimes ራቅ ብሎ መኖር is much better 🙌🖤 | 855 |
| 16 | የ self development እንደ
1.Atomic Habits
2.The power of now
3.Limitless
4.The subtitle of art not giving a fuck
5. rich dad poor dad
6.time management
ያሉ መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ
https://t.me/Amharic_Books_storee | 326 |
| 17 | መልካም ዕለተ-ሰንበት y'all🙌🖤 | 324 |
| 18 | እና ይኸውልሽ :
ምን ብንበረከክም ደጁ ተደፍቼ
ወደርሱ ብጠጋ ሁሉን ነገር ትቼ
አንቺን እንዲያስረሳኝ ብውል ከደብሩ
አውቆ እንዳላወቀ ዝም አለኝ እግዜሩ!
ደግሞም : ይኸውልሽ
..ያ ሰይጣንም እንኳን የክፉዎች አውራ
ምን ባጎበድድም ብዘይር ባጓራ
ከውስጤ ያስወጣሽ አንቺን ያስረሳኝ ለት
ሙዳይ ሙሉ ጨሌ ነበር ማስገባለት።
ግና ለኔ ፡ ግዜ
ግና ለኔ ግዜ ሰይጣን እንኳን ጸድቆ
ጠብቃት ይለኛል እንደማትመጪ አዉቆ | 1 765 |
| 19 | የባከነ ጊዜ!
“በአንድ በሚፈስ ወንዝ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቋረጥ አትችልም” ይባላል፡፡ እውነት ነው!
ይህ አባባል ሲተነተን፣ አሁን በእግሮችህ ተራምደህ የገባህበት ወንዝ አልፏል፡፡ ስትገባበት የነበረው ውኃ ቀጥሎ ለሚፈስሰው ውኃ ስፍራውን ለቆ በመሄዱ ምክንያት ተመልሰህ ብታቋርጥ ሌላ ውኃ ነው የምታገኘው፡፡ ወንዙ አንድ ነው፣ ውኃው ግን የተለያ ነው፡፡ ፍሰቱ ተመሳሳይ ነው፣ ወንዙ ይዞት የሚመጣው ነገር ግን የተለያየ ነው፡፡ የአፈሳሰሱ ሂደት ያው ነው፣ የፈሰሰው የውኃው አካል ግን ሌላ ነው፡፡
የጊዜያችንም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡
⏱️ የሰዓታት፡- ነግቶ እስኪመሽ የሚመጡትና የሚሄዱት ሰዓታት በተመሳሳይ ስም ይጠራሉ፣ ይዘውት የሚመጡትና ይዘውት የሚሄዱት ምርጫ ግን የተለያየ ነው፡፡
⏱️ የቀናት፡- ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉን ቀናት በስም ተመሳሳይ ናቸው፣ ይዘው መጥተው የሚያሳልፉት እድል ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡
⏱️ የወራት፡- በየሰላሳ ቀናት የሚቀያየሩት ወራቶች መምጣትና መሄድ አንድ አይነት ነው፣ እነሱም ቢሆኑ ደግሞ የማይገኝ እድልን ይዘው መጥተው ጥርግ ብለው ይሄሉ፡፡
ጊዜ እንዲህ ነው! ሲመጣና ሲሄድ ያለው “አንድ አይነትነት” ያታልላል፡፡ የምንባንነው በወቅቱ ማድረግ የምንችለውን ነገር ማድረግ የማንችልበት ቀን ከመጣና ኋላ ከቀረን በኋላ ነው፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ | 1 004 |
| 20 | ከሁሉም ነገር ተመችቷቹ አትደርሱም
ትንፋሽ አጥሯቹ ጉልበት ክዷቹ
ደክሟቹ ተዝለፍልፋቹ ነው የምትደርሱት
እንዲሁ የምንደርስበት ነገር የለም
ልማር ቢሉት ያው ነው ላስተምር ቢሉት ያው ነው
ልመንን ቢሉት ያው ነው ቢያገቡም ያው ነው
ቢነግዱም ያው ነው
ምንድነው ተራራ ያልሆነ ነገር???
የሰው ህይወቱ በዚህች ምድር ላይ
ብርቱ ሰልፍ ነው፣. . . ሰልፍ ውጊያ ነው፣
ከአጋንንት እና ከዚህ አለም አኗኗር ጋር ይዋጋል የሰው ልጅ፣
ስለዚህ ያንን አውቀን የምንኖረው ነው
አባ ገ/ኪዳን | 1 220 |
