EPS (Ethio-Parents' school)
📈 تحلیل کانال تلگرام EPS (Ethio-Parents' school)
کانال EPS (Ethio-Parents' school) (@epsnow) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 841 مشترک است و جایگاه 16 638 را در دسته آموزش و رتبه 2 828 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 841 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 29 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 20 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 131.46% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 30.68% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 634 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Ethio-Parent's School Student Resource Center”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 اوت | 0 | |||
| 29 اوت | 0 | |||
| 28 اوت | +5 | |||
| 27 اوت | +9 | |||
| 26 اوت | 0 | |||
| 25 اوت | +10 | |||
| 24 اوت | +4 | |||
| 23 اوت | +1 | |||
| 22 اوت | 0 | |||
| 21 اوت | +1 | |||
| 20 اوت | +3 | |||
| 19 اوت | +2 | |||
| 18 اوت | +4 | |||
| 17 اوت | +2 | |||
| 16 اوت | 0 | |||
| 15 اوت | +3 | |||
| 14 اوت | 0 | |||
| 13 اوت | 0 | |||
| 12 اوت | +1 | |||
| 11 اوت | +5 | |||
| 10 اوت | +2 | |||
| 09 اوت | +3 | |||
| 08 اوت | +1 | |||
| 07 اوت | +2 | |||
| 06 اوت | +6 | |||
| 05 اوت | +4 | |||
| 04 اوت | +13 | |||
| 03 اوت | +7 | |||
| 02 اوت | +2 | |||
| 01 اوت | 0 |
| 2 | ለገርጂና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓርነተሰ ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ፡፡ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ስገልፅላችሁ ደስታዪ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፡-
ገርጂ ት/ቤት
· ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 175
· ፈተናውን ያለፉ- 174
· ውጤት ያልተገለፀለት- 1( በማጠራት ላይ የሚገኝ)
ጉለሌ ት/ቤት
· ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 86
· ፈተናውን ያለፉ- 86
ይህ ውጤት የታታሪዎቹ ተማሪዎቻችን እና ያለድካም እውቀታቸውን የሚያካፍሉት መምህራኖቻችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ የወላጆች ድርሻ ምትክ አይገኝለትም፡፡ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባለት እንዲሁም የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ድርሻም ወሳኝ ነበር፡፡ ሁላችሁም ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በኩባንያው ስም ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን፡፡ ገነነ ይልማ(ዋና ሥራአስኪያጅ) | 5 254 |
| 3 | ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ባሳወቅነው መሰረት አብዛኛው ወላጆች ያስመዘገቡ ቢሆንም ቁጥራቸው ውስን የሆኑ ወላጆች ምዝገባውን ያላከናወኑ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቢያዝ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር | 16 929 |
| 4 | Alis revised.jpg | 12 220 |
| 5 | بدون متن... | 17 747 |
| 6 | ለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር | 16 435 |
| 7 | بدون متن... | 15 679 |
| 8 | malakii.jpg | 15 656 |
| 9 | Uniform (1).jpg | 17 337 |
| 10 | https://docs.google.com/forms/d/17em1KheRkcUCR9kyKxhHrsMWWLMBib3pQhn-kmSYS50/viewform?edit_requested=true | 18 015 |
| 11 | ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ትምህርት ቤታችን ለሚቀጥለው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ-ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ፡ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከጀማሪ 1 (KG 2) እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ደረጃዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጠባበቂያ መዝገብ (Waiting List) ከሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምናካሄድ መሆኑን እንገልፃለን።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች
1. የአካዳሚክ ውጤት፦ የተማሪው/ዋ የዓመቱ አጠቃላይ አማካይ ውጤት 75% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
2. የስነ-ምግባር ደረጃ፦ የተማሪው/ዋ ጠባይ (Conduct) በሪፖርት ካርዱ ላይ "A" መሆን አለበት ።
ማሳሰቢያ
• ለ 2019 የትምህርት ዘመን ከ9ኛ እስከ 12 ኛክፍል ምንም ዓይነት ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልፃለን።
ትምህርት ቤቱ | 17 507 |
| 12 | ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ትምህርት ቤታችን ለሚቀጥለው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ-ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ፡ ይገኛል።
በዚህም መሠረት ከጀማሪ 1 (KG 2) እስከ 11ኛ ክፍል ላሉ ደረጃዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጠባበቂያ መዝገብ (Waiting List) ከሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምናካሄድ መሆኑን እንገልፃለን።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች
1. የአካዳሚክ ውጤት፦ የተማሪው/ዋ የዓመቱ አጠቃላይ አማካይ ውጤት 75% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
2. የስነ-ምግባር ደረጃ፦ የተማሪው/ዋ ጠባይ (Conduct) በሪፖርት ካርዱ ላይ "A" የተባለ መሆን ይኖርበታል ።
ማሳሰቢያ
• ለ 2019 የትምህርት ዘመን ለ9ኛ ክፍል (Grade 9) ምንም ዓይነት ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልፃለን።
ገርጂ ትምህርት ቤት | 1 731 |
| 13 | بدون متن... | 16 416 |
| 14 | ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለቅድመ መደበኛ(መዋዕለ ሕፃናት) ጀማሪ ደረጃ ለማስመዝገብ እቅድ የያዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በየት/ ቤቶቹ ባለን ቦታ ከውጭ ከመቀበላችን በፊት ለነባር ወላጆች ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየትምህርት ቤቶቹ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች በመገኘት በማቆያ(Waiting list) ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ/.ማ | 19 811 |
| 15 | lv_0_20260420162018.mp4 | 0 |
| 16 | Check out the new sports jersy for Ethio-Parents School! | 0 |
| 17 | +3 sport jesry newnew final.jpg | 0 |
| 18 | بدون متن... | 0 |
| 19 | بدون متن... | 0 |
| 20 | ለኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ወላጆች የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አሊስ ጋርመንት ከተሰኘ ትጥቅ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር ለተማሪዎች የትምህርት ቤቱ ሎጎ ያለበት የስፖርት ቱታ እና ማሊያ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ በሂደት ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሠረት ከቀረቡት አማራጮች መካከል በብዛት የተመረጠውን በስራ ላይ ለማዋል ከሚከተሉት አማራጮች (A,B,C,D) መካከል የእርስዎን ምርጫ ያስቀምጡ፡፡ | 0 |
