fa
Feedback
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙሮች / Orthodoxsawi temehertoch (mezmuroch)

ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙሮች / Orthodoxsawi temehertoch (mezmuroch)

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ላይ ማንኛውንም ☦☦የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአትን የጠበቁ ✥ አስተምሮቶችን ✟ ❖ ስብከቶችን ✟ ❖ መዝሙሮችን ✟ ❖ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ያገኛሉ።☨☨ "መፅሐፍ ቅዱስን ወዳጅህ አድርገው አንተ የቃሉ ወዳጅ ስትሆን እግዚአብሔር ደግሞ የልቡ ወዳጅ ያደርግሀል።"      /አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ/

نمایش بیشتر
1 295
مشترکین
-224 ساعت
-17 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+18
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+47
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+35
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+191
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+641
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 ژوئیه0
25 ژوئیه+2
24 ژوئیه+1
23 ژوئیه+2
22 ژوئیه0
21 ژوئیه0
20 ژوئیه0
19 ژوئیه+1
18 ژوئیه+2
17 ژوئیه0
16 ژوئیه0
15 ژوئیه0
14 ژوئیه0
13 ژوئیه0
12 ژوئیه+1
11 ژوئیه0
10 ژوئیه0
09 ژوئیه0
08 ژوئیه+1
07 ژوئیه0
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه+2
03 ژوئیه+1
02 ژوئیه+4
01 ژوئیه+1
پست‌های کانال
🌿 በመከራ ቀን ጥራኝ ! #ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ ፤ ለልዑልም ጸሎትህን ስጥ ። በመከራ ቀን ጥራኝ እኔም አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ ። (መዝ 49(50)፥14-17) #በእውነት ! እንደ ጌታ በመከራ ቀን ጥራኝ የሚል ማን ይሁን ?! ያውም እኮ ምንም አድርገህለት ደግሞም ምንም እንድትሰጠው አይደለም ጠራኝ አድንህማለሁ የሚልህ ምስጋናን እና ጸሎትን እንድትሰጠው ብቻ እንጂ ! #እኛ ብንሆን በመልካሙ ቀን ነው እንጂ በመከራ ቀን ጥራኝ እንል ይሆን ? ደግሞስ ቢሆን በመከራው ቀን ለሚጠራን ሰው ምላሽ የምንሰጠው ምን በመፈለግ ይሆን ?! እንጃ ፤ ብቻ ግን እርሱ ክርስቶስን በመከራ ቀን ጥራው እርሱም ያድንሃል አንተም ታከብረዋለህ ! #በእውነት እንደ ጌታ በመከራ ቀን ጥራኝ የሚል ማን ይሁን ?! 🙏 ጌታ ሆይ ! በመከራዬ ቀን እጠራሃለው ፤ አንተም ታድነኛለህ ፤ እኔም አከብርሃለሁ ! #ሰኔ / 30 / 2018 ዓ.ም #አንቀጸ አድኅኖ ሰ/ት/ቤት #5 ሰዓት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/ankets_adeheno

2
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿 ወጣቶችን ይወዳል ! #ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የተሰቀለው ገና ወጣት ሳለ ነው ። #ጌታ ሞቶ የተነሳው የአዋቂነት የእድሜ ደረጃ ውስጥ ሳይገባ በወጣትነት ዕድሜ ነበር ፤ ምክንያቱም እርሱ ወጣቶችን ይወድ ስለነበር ነው ። (ታድሮስ ያዕቆብ ማላቲ) #እርሱ (ክርስቶስ) ሕዝቦቹ ሁሉ የወጣትነትን ሕይወት በወጣት መንፈስና ልብ እንዲኖሩት ይፈልጋል ። ... - የክርስቶስ ደቀመዛሙርትና ሐዋርያት የኖሩት ድካምንና መከራን ሁሉ ድል በነሳ ብርቱ የወጣትነት መንፈስ ነው ። #ሰማያዊው የእኛ ሙሽራ ቤተ ክርስቲያኑ በመንፈስ ቅዱስ ሕያውና ብርቱ ሆና ማየት ነው የሚፈልገው ። - እርሱ ቤተ ክርስቲያኑ ያለ ማቋረጥ ወጣት ስትሆን  አንድ ወጣት የወጣትነት ሚስቱን ሲያገባ የሚደሰተውን ያህል እርሱም በእርሷ (በቤተ ክርስቲያን) ይደሰታል ። (ምሳ 5፥18) 👉 ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? (1ኛ ቆሮ 6፥19-20) #ግንቦት 25 / 2018 ዓ.ም #አንቀጸ አድኅኖ ሰ/ት/ቤት #ጌታ ሆይ የወጣትነት ዘመናችንን ባርክ 🙏 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/ankets_adeheno
328
3
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿  ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 👉 ለምን የጸኑትን (ቅዱሳንን) እናስባለን (እንዘክራለን) ? #ክርስቶስን በማመን እንጸና ዘንድ ነው ። 🙏 በመጀመሪያ እራሱን አሳልፎ እስኪሰጥልን ድረስ የወደደንን እና ስለ እኛ መዳን ሲል በመከራ መስቀል የጸናውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንመልከት ። 🙏 ከዚህም ጋር የክርስቶስ ፍቅርና ውለታ ገብቷቸው መስቀላቸውን ተሸክመው እርሱን በመከተል የጸኑትን ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነውና እነርሱን እንመልከት ። 👉 እነዚህን ሐሳቦች መጽሐፍ ቅዱስም ስለሚደግፈን ነው የጸኑትን ምናስበው ። #በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ። (ዕብ 12፥3) (ዕብ 13፥7 ዋኖቻችሁን አስቡ) ይለናል ። 🌿 በልቤ ከተማ ተመላለስበት የሚለው መዝሙር እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በልቤ ከተማ ተመላለስበት ይረጋል ህይወቴ አንተ ስታርፍበት ወደ እልፍኜ ግባ እረፍ በምንጣፌ እንዳመልክህ ጌታ እንባዬን አርግፌ 👉 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ንስሐና ስለ ልብ ንጽሕና ሲያስተምር ፣ #የሰው ልጅ ልብ ክርስቶስ የሚኖርባት "ታላቅ ከተማ" ወይንም "የንጉሥ እልፍኝ" መሆን እንዳለባት ይናገራል። 🙏 ክርስቶስ በልብ ሲነግሥ በሕይወት ውስጥ ያለው ዓለማዊ ማዕበል ሁሉ ጸጥ ይላል። 🙏 በተጨማሪም ማልቀስና እንባን ማፍሰስ የነፍስን እድፍ አጥቦ ንጉሡ ክርስቶስ የሚያርፍበትን ምንጣፍ ማዘጋጀት እንደሆነ ይገልጻል። 👉 እናም በተጨማሪም በንስሐ ትምህርቱ ላይ እንዲህ ይላል ፦ "እንባ የነፍስ መታጠቢያ ነው፤ ልክ እንደ ከባድ ዝናብ አየሩን እንደሚያጠራው ሁሉ ፣ ከልብ የሚፈልቅ እንባም የልብን ከተማ ከኃጢአት ጢስ ያጠራታል። ያን ጊዜ ንጉሡ ክርስቶስ በዚያ ያርፋል።" 🌿  አንደኛ ዘማች ባለፀጋ ስትሆን ድሆች ከበውሃል ለንግስና ዙፋን አህያን መርጠሃል አጀብ አትፈልግም አውቅሃለሁ ጌታ ብቻህን ነበረ ደጄን ስትመታ ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን ስራኝ እንደገና ቤተመቅደስህን 👉 እዚህ ላይም  ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ክርስቶስ የሆሳዕና ጉዞ (በአህያ ላይ ስለመቀመጡ) ሲያስተምር፣ የጌታን ፍጹም ትሕትና ያደንቃል። #ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ የፈለገው ዓለማዊ "አጀብ" (የሰራዊት ክብር) ሳይሆን የሰውን ልብ ብቻ ነበር። 🙏 በኃጢአት ምክንያት "የወንበዴዎች ዋሻ" የሆነውን የሰውን ማንነት "ወደ እግዚአብሔር ቤተመቅደስነት" ለመቀየር እርሱ ራሱ በደጃችን ይቆማል። 👉 እናም የማቴዎስን ወንጌል በተረጓመበት ክፍሉ እንዲህ ይላል ፦ "ክርስቶስ በአህያ ላይ የተቀመጠው እኛን በትሕትና ሊገዛን ነው፤ እርሱ የነፍሳችንን ደጅ ይንኳኳል። አንተ ግን ልብህን የወንበዴና የሰይጣን ዋሻ አታድርገው፤ እርሱ በደሙ የቀደሳት መቅደስ ናትና።" 🌿 ሁለተኛ ዘማች ድንግዝግዝ ኑሮዬ በምራቅህ ይብራ ጨለማ አይዝህም አንተ ስትሰራ ማረኝ ያሉት እጆች ሲያጨበጭቡልህ ሰምቼ አልቀረሁም በብርሃን አየሁህ 👉 ይህም አዝማች በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ላይ ያለውን በጭቃና በምራቅ የተፈወሰውን የዕውሩን ታሪክ ያስታውሰናል። #ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለዚህ ተአምር ሲያስተምር፣ - የክርስቶስ ምራቅና ጭቃ መለኮታዊ የመፍጠር ኃይል እንዳለው እና ድንግዝግዝ የሆነውን የሰውን ልጅ የመንፈስ ዕውርነት እንደሚያበራ ይናገራል። - በዓይን ማየት ብቻ ሳይሆን "በእምነት ብርሃንነት" ክርስቶስን ማወቅ እውነተኛ ማየት ነው። 👉 እዚላይም የዮሐንስን ወንጌል በተረጎመበት ክፍሉ እንዲህ ይላል ፦ "ጌታ ዕውሩን በምራቅና በጭቃ የፈወሰው፣ በመጀመሪያ አዳምን ከምድር  ያበጀው እጅ የእርሱ እጅ መሆኑን ሊያሳየን ነው። እርሱ ወደ ጨለማው  ሕይወታችን ሲመጣ ድንግዝግዙ ሁሉ ይበራል፤ እውነተኛውንም ብርሃን እናያለን።" 🌿 ሦስተኛ ዘማች ማዕበል ህይወቴ ግራ ቀኝ የሚለው እንደምን ይረጋል ጌታዬ ሳታዘው ተራመድ በልቤ በሞገስ በግርማ ኢየሱስ ነህ አንተ የምስኪኑ ማማ 👉  እዚ ላይም ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ስደት ሊሄድ ሲል፣ ዓለማዊው ማዕበል ግራና ቀኝ ሲያናውጠው ለሕዝቡ ያስተማረው ትምህርት ይህንን የመዝሙር ስንኝ ይመስላል። #ክርስቶስ በማዕበል ላይ እንደሚራመድ፣ በልባችን ማዕበል ላይ ሲራመድ ሕይወት ትረጋለች ። እርሱ "የምስኪኖች መጠጊያ ማማ" ነው። ይል ነበር ። 👉 በተጨማሪም ከግዞት (ከስደት) በኋላ በሚል ትምህርቱ እንዲህ ይላል ። "ሕይወታችሁ በማዕበል ቢናወጥ አትፍሩ። ክርስቶስ በማዕበሉ ላይ ይራመዳል፤ ባሕሩንም ጸጥ ያደርገዋል። እርሱ የማይናወጥ አለትና የደካሞች መጠጊያ ማማ ነው!" 🌿 አራተኛ ዘማች ከያዕቆብ ጉድጓድ ብቀዳም አብዝቼ ዛሬም በጥማት ነኝ ከቶ መች ረክቼ የህይወት ውሃ ምንጭ ነፍስን የምትመልስ በበረሃው ልቤ ለዘላለም ፍሰስ 👉 ይህ ዘማችም  ከሳምራዊቷ ሴት ታሪክ (ከዮሐ 4) የተወሰደ ነው። #ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ "የያዕቆብ ጉድጓድ" የሚለውን - ለምድራዊ ሀብት፣ - ለሥልጣንና - ለዓለማዊ ደስታ ምሳሌ አድርጎ ይተረጉመዋል። #የዚህ ዓለም ተድላና ደስታ ጊዜያዊ ጥማትን እንጂ የነፍስን ዘላለማዊ ጥማት ሊያረካ አይችልም። #የነፍስን በረሃ የሚያረካው ራሱ ክርስቶስና ከመንፈስ ቅዱስ የሚገኘው "የሕይወት ውኃ" ብቻ ነው። 👉 አሁንም የዮሐንስን ወንጌል በተረጎመበት ክፍሉ እንዲህ ይላል ፦ "የዚህ ዓለም ደስታ እንደ ያዕቆብ ጉድጓድ ውኃ ነው፤ ትጠጣዋለህ፣ ግን እንደገና ትጠማለህ። ክርስቶስ የሚሰጠው ውኃ ግን በሰው ልብ ውስጥ ለዘላለም የሚፈልቅ የሕይወት ምንጭ ነው፤ ነፍስንም ከኃጢአት በረሃነት ወደ ገነትነት ይለውጣታል።" 🙏  እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/ankets_adeheno
380
4
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿 "አብ ፀሃይ ነው ፣ ወልድ ፀሃይ ነው ፣ መንፈስ ቅዱስ ፀሃይ ነው" እንዳለ አባ ሕርያቆስ ከሦስቱ አካል አንዱ አካል ፀሃየ ጽድቅ ክርስቶስ ሊወጣባት ዛሬ ሰማይ (ድንግል ማርያም) ለተገኘችበት ማለትም ለተወለደችበት በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ። ታዲያ "ዛሬ" በሚል ርእስ የሆነች ትንሽ ነገር ልል ወደድኩ ፦ 🌿 ዛሬ #ዛሬ ሰማያዊው አዳም (ክርስቶስ) የሚያድርባት ሰማይ (ማርያም) የተገኘችበት ቀን ነው !!! ታዲያ ከዚች ከምትናፈቅ ሰማይ ጋር በሰማያዊት ኢየሩሳሌም ለመኖር እራሳችንን በንስሐ እና በቅዱስ ቁርባን እናዘጋጅ ። #ከኢያቄምና ከሐና የተገኘችው ደመና (ማርያም) "ዛሬ" ተገለጠች ፤ እርሷም የሕይወትን ዝናብ (ክርስቶስን) ለዓለም ታዘንባለች !!! ታዲያ እኛነታችንን ወደዚህች ደመና እናስጠጋ ከእርሷ በሚዘንበው ዝናብ (ክርስቶስ) አማካኝነት  30 ፣ 60 ፣ 100 ያማረ ፣ የተወደደ የንስሐን ፍሬ እናፈራ ዘንድ ። 🙏 ጌታ ሆይ ! ፀሃየ ጽድቅ (የጽድቅ ፀሃይ) ለተባልክ ላንተ ሰማይህ ስለ ሆነችው እናትህ ስትል ደግሞም የዓለምን ንዳድ ታቀዘቅዝ ዘንድ ለአንተ ዝናብ (ክርስቶስ) ደመና ስለሆነችህ እናትህ ስትል እኛን ልጆችህን ማረኝ ፣ በመንግስትህም አስበን 🙏 #መልካም በዓል #ግንቦት 1 / 2018 ዓ.ም #አንቀጸ አድኅኖ (ሰሪቲ) https://t.me/ankets_adeheno 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
399
5
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿 ክህደት ከፈጸመ በኋላ ይሁዳን ያነጋገረው የክስ ድምጽ ። #ትዝ ይላችሁ ከሆነ ይሁዳ ጌታውን ከሸጠ (ክህደትን ከፈጸመ) በኋላ በውስጡ ይሰማው የነበረው የክስ ድምጽ እንደ ጴጥሮስ ወደ ሕይወት (ወደ ንስሐ¹) የመራው አልነበረም ፤ ራሱን ወደ ማጥፋት ወደ ሞት መራው እንጂ² ። #ጴጥሮስ  ይሰማው  የነበረው የመሐሪው የክርስቶስ ድምጽ ነበር³ ፤ ይሁዳ ግን ይሰማው የነበረው አይምርህም የሚለው የከሳሽ የዲያብሎስ ድምጽ ነበር ! #እኛስ ከስህተት ፣ ከኃጢአት ፣ ከበደል በኋላ በውስጣችን የሚሰሙን ድምጾች የሚወስዱን ፣ የሚመሩን ወዴት ነው ? ወደ ሞት ወይስ ወደ ሕይወት ? ማለትም ዳግም ወደ ኃጢአት ወይስ ወደ ንስሐ ? #ይህን እናስተውል  ከስህተት ፣ ከጥፋት (ከኃጢአት) በኋላ በውስጣችን "ይህን ጥፋት ፣ ይህን ስህተት ፣ ይህን ኃጢአት ምንብለህ ለንስሐ አባትህ ትናገረዋለህ ፤ አታፍርም ፤ ይህን ኃጢአትማ እግዚአብሔር ይቅር አይልህም" የሚል ድምጽ ከሆነ የሚሰማን አስተውሉ ይህ አይነት ድምጽ "ክህደት ከፈጸመ በኋላ ይሁዳን ያነጋገረው የክስ ድምጽ ነው" ይህ ደግሞ እንደ ጴጥሮስ ወደ ሕይወት ወደ ንስሐ ሳይሆን የሚመራን ፤ እንደ ይሁዳ ንስሐ ወዳለመግባት ፣ ወደ ሞት  ነው የሚወስደን ። #ታዲያ ምንም ያክል ኃጢአት ብንሰራ ፤ ብቻ እንደ ጴጥሮስ በተሰበረ ልብ በእንባ ሆነን ፤ ኃጢአታችንን አምነን ፤ በንስሐ አባታቸን በኩል ከቅዱስ ዳዊት ጋር እግዚአብሔርን እንዲህ እንበለው  "አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ፤ ከኃጢአቴም አንጻኝ ፤ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና። አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ"⁴ እንበለው ያኔ ማሐሪ ነውና ይምረናል ፣ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይለናል ። ¹ንስሐ ማለት ማዘን ፣ መጸጸት ፣ መቆጨት ፣ መለወጥ❨ጠብቆ ይነበብ❩ ፣ አስተሳሰብን መቀየር ማለት ነው ። ²ማቴ 27፥3-5 ³ማቴ 26፥75 ⁴መዝ 50፥1-4 #ሚያዚያ 28 / 2018 ዓ.ም #አንቀጸ አድኅኖ ሰ/ት/ቤት (ሰሪቲ) #6:30 ቀን #አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ 🙏 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
375