fa
Feedback
EEP Communication

EEP Communication

رفتن به کانال در Telegram

EEP Communication

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام EEP Communication

کانال EEP Communication (@eepcommuication) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 696 مشترک است و جایگاه 8 017 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 152 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 696 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 31 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 142 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.85% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 16.42% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 842 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 578 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
EEP Communication

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

15 696
مشترکین
+224 ساعت
+237 روز
+14230 روز
آرشیو پست ها
#vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር 1ኛ - (ጂኤስ6) ✍️ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት፣ የመንጃ ፈቃድ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮተ
#vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር 1ኛ - (ጂኤስ6) ✍️ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት፣ የመንጃ ፈቃድ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እገልጻለን። 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ስናከብር ሀገራዊ ብልጽግናችንን እና አንድነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል -ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ---///--- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አመራሮችና ሠራተኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገርዊ ዕድገትን ፣ህብረት፣ ብልፅግና እና አንድነትን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን ይገባል ሲሉ የተቋሙ የዋና ሥራ አስፈጻሚ  ኢንጂነር  አሸብር ባልቻ ገለፁ፡፡ የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች 18ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ”በሚል መሪ ቃል በተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት አክብረዋል፡፡ በበዓሉ ላይ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደተናገሩት የዘንድሮውን ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ለየት የሚያደረገው የዳግማዊ አደዋ ተምሳሌት የሆነውን የታላቁ ህዳሴ ፕሮጀክት ግድብ ያጋጠሙትን እጅግ ውስብስብ የግንባታ ሂደቶችንና ችግሮችን በብቃት ተወጥተን በይፋ ማስመረቅ በቻልንበት ማግስት መሆኑ ነው፡፡ ይህን ሰንደቅ ዓለማ ብዙ መስዋትነት ከፍለው እዚህ እንዲደርስ ላደረጉ አባቶቻችን ክብርና ሞገስ እንደምንሰጥ ሁሉ  የታለቁን ህዳሴ ፕሮጀከት ግንባታ መስዋዕትነት ከፍለው በድል እንዲጠናቀቅ ላበቁ ወንድሞቻችንም ክብር እንሰጣለን  ብለዋል፡፡ በቀጣይም ከፊት ለፊታችን ያሉትን ታላላቅ ሀገራዊ ስራዎቻችንን በጥልቅ ሀገራዊ ስሜት፣ አንድነትና ህብረት በመፈፈፀም የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ለማስቀጠል ተባብረን መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ በዓሉን በተቋሙ ዋና መ/ቤት ያሉ የተቋሙ አመራርና፣ ሠራተኞች እና የፌደራል ፖሊስ አባላት በጋራ አክብረዋል፡፡ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+6

18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬው ዕለት በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ኹነቶች ይከበራል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡ በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው? 1. አረንጓዴው ቀለም፡- የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡ 2. ቢጫው ቀለም፡- የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡ 3. ቀዩ ቀለም ፡- ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ 1. ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡ 2. ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡ 3. ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡ 4. ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡ ምንጭ:- የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content

"ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!" 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን! 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስ
"ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!" 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን! 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም

የውጤት ማስታወቂያ በአይቲ ኦፕሬሽን የስፖርት ስራ መሪ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.m
+1
የውጤት ማስታወቂያ በአይቲ ኦፕሬሽን የስፖርት ስራ መሪ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም

#AdwaMuseum #GERD የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅት የተለያየ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የሰጠው የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር በከፊል፤ 👇 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+6

photo content
+9

photo content
+9

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅት የተለያየ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የሰጠው የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር በከፊል፤ 👇 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

#AdwaMuseum የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም ድባብ ፤ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ባዘጋጀው የምስጋና መርኃ ግብር ላይ ለመታደም የተገኙ የተቋሙ ሠራተኞችና የሥራ መሪዎች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ሲጎበኙ፤ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+3

photo content
+9