EEP Communication
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 EEP Communication 的分析概览
频道 EEP Communication (@eepcommuication) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 696 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 8 017,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 152 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 696 名订阅者。
根据 31 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 142,过去 24 小时变化为 2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.85%。内容发布后 24 小时内通常能获得 16.42% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 842 次浏览,首日通常累积 2 578 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“EEP Communication”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
15 696
订阅者
+224 小时
+237 天
+14230 天
帖子存档
15 695
#vacancy
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር 1ኛ - (ጂኤስ6)
✍️ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት፣ የመንጃ ፈቃድ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እገልጻለን።
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም
15 695
የሰንደቅ ዓላማ ቀን ስናከብር ሀገራዊ ብልጽግናችንን እና አንድነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል -ኢንጂነር አሸብር ባልቻ
---///---
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አመራሮችና ሠራተኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገርዊ ዕድገትን ፣ህብረት፣ ብልፅግና እና አንድነትን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን ይገባል ሲሉ የተቋሙ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ገለፁ፡፡
የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች 18ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ”በሚል መሪ ቃል በተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት አክብረዋል፡፡
በበዓሉ ላይ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደተናገሩት የዘንድሮውን ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ለየት የሚያደረገው የዳግማዊ አደዋ ተምሳሌት የሆነውን የታላቁ ህዳሴ ፕሮጀክት ግድብ ያጋጠሙትን እጅግ ውስብስብ የግንባታ ሂደቶችንና ችግሮችን በብቃት ተወጥተን በይፋ ማስመረቅ በቻልንበት ማግስት መሆኑ ነው፡፡
ይህን ሰንደቅ ዓለማ ብዙ መስዋትነት ከፍለው እዚህ እንዲደርስ ላደረጉ አባቶቻችን ክብርና ሞገስ እንደምንሰጥ ሁሉ የታለቁን ህዳሴ ፕሮጀከት ግንባታ መስዋዕትነት ከፍለው በድል እንዲጠናቀቅ ላበቁ ወንድሞቻችንም ክብር እንሰጣለን ብለዋል፡፡
በቀጣይም ከፊት ለፊታችን ያሉትን ታላላቅ ሀገራዊ ስራዎቻችንን በጥልቅ ሀገራዊ ስሜት፣ አንድነትና ህብረት በመፈፈፀም የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ለማስቀጠል ተባብረን መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
በዓሉን በተቋሙ ዋና መ/ቤት ያሉ የተቋሙ አመራርና፣ ሠራተኞች እና የፌደራል ፖሊስ አባላት በጋራ አክብረዋል፡፡
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም
15 695
18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬው ዕለት በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ኹነቶች ይከበራል፡፡
ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡
በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?
1. አረንጓዴው ቀለም፡- የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡
2. ቢጫው ቀለም፡- የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡
3. ቀዩ ቀለም ፡- ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡
እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1. ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡
2. ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡
3. ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡
4. ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡
ምንጭ:- የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም
15 695
"ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!"
18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን!
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም
15 695
+1
የውጤት ማስታወቂያ
በአይቲ ኦፕሬሽን የስፖርት ስራ መሪ
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም
15 695
#AdwaMuseum
#GERD
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅት የተለያየ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የሰጠው የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር በከፊል፤ 👇

መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም ድባብ ፤
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
15 695
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ባዘጋጀው የምስጋና መርኃ ግብር ላይ ለመታደም የተገኙ የተቋሙ ሠራተኞችና የሥራ መሪዎች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ሲጎበኙ፤