fa
Feedback
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

رفتن به کانال در Telegram

Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share via Inbox @ruth827 @Reddd_24

نمایش بیشتر
1 966
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+25
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+41
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+43
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+10
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+71
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+88
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+78
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+48
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+49
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+43
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+66
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+103
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+35
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+49
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+216
در 8 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+178
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+122
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+88
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+36
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+34
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+89
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+111
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+108
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+87
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+143
در 10 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+269
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 ژوئیه+1
17 ژوئیه+1
16 ژوئیه+1
15 ژوئیه0
14 ژوئیه0
13 ژوئیه+5
12 ژوئیه+5
11 ژوئیه+3
10 ژوئیه+2
09 ژوئیه0
08 ژوئیه+1
07 ژوئیه+2
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه0
03 ژوئیه+1
02 ژوئیه+1
01 ژوئیه+2
پست‌های کانال
ከላይ ያለው link በመንካት የዛሬውን ውይይት መቀላቀል ይችላሉ ከምሽቱ 1:00 በበይነ መረብ።

2
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/hyw-gjfn-xpx Or open Meet and enter this code: hyw-gjfn-xpx
51
3
በዚህ ሳምንት በRVC Retro-perspective on self-improvement ፩. ነገ ላይ የተሻለ ሰው ሆኖ ለመገኘት፤ዛሬ ላይ እየሰራንበት ከሆነ፤የተሻለ ሰው ሆኖ መገኘት ምን እንደሆነ እናውቃ
በዚህ ሳምንት በRVC Retro-perspective on self-improvement ፩. ነገ ላይ የተሻለ ሰው ሆኖ ለመገኘት፤ዛሬ ላይ እየሰራንበት ከሆነ፤የተሻለ ሰው ሆኖ መገኘት ምን እንደሆነ እናውቃለን ማለት ነው። ስለዚህ "የተሻለ ሰውነት" ምንጩ የተሻለን ሰው ሆኖ መገኘት ምን እንደሆነ ማወቁ ነው ወይስ የተሻለ ሰው ሆኖ ለመገኘት መስራቱ ነው? ፪. በጊዜ ወደፊት ሄደን እንዲኖረን የምንመኘው ነገር ባይኖር፤ወደ ዛሬ ስንመለስ ለምንመኘው ነገር የምናደርገውን ጥረት እንቀጥል ነበር? ፫. ከዛሬ ወደ ትላንት ተመልሰን የሰራነውን ስህተት መቀየር ብንችል፤ዛሬ ላይ ስንደርስ ወደ ትላንት ለመመለስ ምክንያት ይኖረን ነበር? ስህተት ብሎ ነገርስ አለ? ትክክል ብሎ ነገርስ አለ?
177
4
እንደምን ሰንብታቹሀል ቤተሰቦቻችን የመጀመሪያው የRVC የክረምት ውይይት 1:00 ይጀምራል ከላይ 👆👆 ያለውን link በመጫን መቀላቀል ይችላሉ።
318
5
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/vds-hztq-pjr Or open Meet and enter this code: vds-hztq-pjr
307
6
እንደምን ከረማችሁ ውዶቻችን በብዙ ብንነፋፈቅ ፤ ጊዜው ሆኖ ትንሿ ቤታችን ብትርቀን ...እንደለመድነው በጨረቃ ሰዐት በአካልም ባይሆን ዘመኑ ባበጀልን ቴክኖሎጂ በበይነ መረብ እንሰብሰብ አለን....ጊ
እንደምን ከረማችሁ ውዶቻችን በብዙ ብንነፋፈቅ ፤ ጊዜው ሆኖ ትንሿ ቤታችን ብትርቀን ...እንደለመድነው በጨረቃ ሰዐት በአካልም ባይሆን ዘመኑ ባበጀልን ቴክኖሎጂ በበይነ መረብ እንሰብሰብ አለን....ጊዜው ደርሶ እስክንገናኝ በአካል   ቢርቁን  ምክራቸው ፣ሀሳባቸው የሚናፍቀን ብዙ ናቸው እና እስከዛው ግን ድምፃቸውን በቴክኖሎጂ ጎጆ ብናዳምጥ ብለናል.... ጥያቄ የፈተናቸው መልስ የሚሽቱ ነፍሶች ብዙ ናቸው እና ተቀላቀሉን ስንል ጥሪያችንን አሰማን። የእለቱ መወያያ እንደሚከተለው...."የሰው ልጅ ከእንሰሳ የሚለየው ማሰብ መቻሉ "ሲባል በብዙ መድረክ አደምጠናል እውነትስ ማሰብ መቻል ብቻ የሰው ልጅ ከእንሰሳ ለየውኔ?🤔🤔 ጥያቃው እነሆ እንደሚከተለው... 1.ሰው ከማሰብ አቅሙ ውጪ እንስሳ ከሆነ ፤ እንስሳ የማሰብ አቅም ቢኖረው ሰው ይሆን ነበር? 2. እንስሳት ሲወለዱ ይዘውት የሚመጡት ተፈጥሮአዊ (ደመ-ነፍሳዊ) ችሎታዎች በፈጣሪ ለሆነ አይነት አላማ የተፈጠሩ ናቸው ወይስ በዝግመተ ለውጥ ሂደት በዘፈቀደ የተፈጠሩ ናቸው? 3.ባለቤቱ የበደለው አህያ መናገር ቢችል እና እንዲናገር ቢፈቀድለት መጀመሪያ የሚናገረው ስለምን ይሆን ነበር? 4.ሰው በእንስሳት ህይወት ላይ ያለው ስልጣን ፍትሃዊ ነው? ወይስ እንስሳት እንደ ሰው በህገ መንግሥቱ በህይወት የመኖር መብት ሊሰጣቸው ይገባል? በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
602
7
እንኳን ለ27ተኛ የምረቃ ዝግጅት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ቀጣይ የህይወት ጉዟቹ ያማረ እንዲሆን ተመኘን። @RvcClub
እንኳን ለ27ተኛ የምረቃ ዝግጅት በሰላም አደረሳችሁ  እያልን ቀጣይ የህይወት ጉዟቹ ያማረ እንዲሆን ተመኘን። @RvcClub
579
8
ቀኑ ደረሰና መሰነባበቻ ከቀን ሁሉ መርጥን ቅዳሜን አረግናት የአመቱ መጨረሻ .....አለ ያገሬ ሰው ,የሀገሬ ሰው እንኳን አደለም ያለው እኛው Rvcዎችን ነን! ለRvc ልዩ ትርጉም ባላት ቅዳሜ እንደለመድነው በሀሳብ ሽኩቻ ሀሳብን ልናሰላስል ሳይሆን የቀድሞ ስራ አስፈፃሚዎችን እና ንቁ ተሳታፊዎችን ልንሰናበትና ልንሸኝ  ቀጠሮ ተያዘባት.... መሰነባበቻም እንደመሆኑ ሁሉም አምሮበት ሊመጣ ሽር ጉድ በዛና አረፋፍደን ተሰባሰን እንደ ባህላችን ቡናችንን በእጣን አጅበን  በትዝታ ብዙ ገሰገስን....በሳቅ በእንባ እየታጀብን አንዴ ወደ ኃላ እንዴ ወደፊት እያልን በሀሳብ ጋሪ ተሳፈርን...... ልብን ከሚያድስ ሙዚቃ፣ግጥም፣ከድንቅ የሙዚቃ መሳሪያ ጋር ትከሻም ፈተሽን በጨረቃ ደመቅን  ምኑ  ቅጡ.....ውድ ጊዜያትን አሳለፍን .... ነገ በየቅዳሜው ማታ እንደማናያቸው  ስናስብ እየከፋንም ቢሆንም ህይወት ነውና  ተመራርቀንም ተሰነባበትን...መሰነባበቸው ከጊቢ መውጣጣቸውን የተመለከተ እንጂ የRVC ቤተሰብነትና ወዳጅነት ሁሌ ይቀጥላል ....እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ...ቸር ይግጠማቹ ብለናል..... #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub https://wwwrvcclub.com
519
9
+3
بدون متن...
446
10

1
11
+4
بدون متن...
422
12
بدون متن...
263
13
+2
بدون متن...
277
14
بدون متن...
287
15
+1
بدون متن...
298
16
+3
بدون متن...
1
17
ቀኑ ደረሰና መሰነባበቻ ከቀን ሁሉ መርጥን ቅዳሜን አረግናት የአመቱ መጨረሻ .....አለ ያገሬ ሰው ,የሀገሬ ሰው እንኳን አደለም ያለው እኛው Rvcዎችን ነን! ለRvc ልዩ ትርጉም ባላት ቅዳሜ እንደለመድነው በሀሳብ ሽኩቻ ሀሳብን ልናሰላስል ሳይሆን የቀድሞ ስራ አስፈፃሚዎችን እና ንቁ ተሳታፊዎችን ልንሰናበትና ልንሸኝ  ቀጠሮ ተያዘባት.... መሰነባበቻም እንደመሆኑ ሁሉም አምሮበት ሊመጣ ሽር ጉድ በዛና አረፋፍደን ተሰባሰን እንደ ባህላችን ቡናችንን በእጣን አጅበን  በትዝታ ብዙ ገሰገስን....በሳቅ በእንባ እየታጀብን አንዴ ወደ ኃላ እንዴ ወደፊት እያልን በሀሳብ ጋሪ ተሳፈርን...... ልብን ከሚያድስ ሙዚቃ፣ግጥም፣ከድንቅ የሙዚቃ መሳሪያ ጋር ትከሻም ፈተሽን በጨረቃ ደመቅን  ምኑ  ቅጡ.....ውድ ጊዜያትን አሳለፍን .... ነገ በየቅዳሜው ማታ እንደማናያቸው  ስናስብ እየከፋንም ቢሆንም ህይወት ነውና  ተመራርቀንም ተሰነባበትን...መሰነባበቸው ከጊቢ መውጣጣቸውን የተመለከተ እንጂ የRVC ቤተሰብነትና ወዳጅነት ሁሌ ይቀጥላል ....እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ...ቸር ይግጠማቹ ብለናል..... #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub https://wwwrvcclub.com
1
18
✨ሽሙንሙን ቅዳሜ ደረሰች እንደሌላው ቀን በሀሳብ እና በጥያቄ አእምሮና ልባችን ልናድስ ሳይሆን የጥላሁን ገሰሰን ዘፈን ለመዝፈን 🤔አቤት አቤት ዘፈን?አው ዘፈን መለያየት ሞትነው....እንዳለው ለማዐ
✨ሽሙንሙን ቅዳሜ ደረሰች እንደሌላው ቀን በሀሳብ እና በጥያቄ  አእምሮና ልባችን ልናድስ ሳይሆን የጥላሁን ገሰሰን ዘፈን ለመዝፈን 🤔አቤት አቤት ዘፈን?አው ዘፈን መለያየት ሞትነው....እንዳለው ለማዐረግ የበቁልን ልጆቻችንን ልንሰናበት ሽርጉድ ላይ ነን።ሆዳችን እየባባም ቢሆን ሸንጣ ሰንቀው ለተዘጋጁ ቤተሰቦቻችን ለናወድስ የመሰናበቻ ድግስ እኛም ሰነቅን... ታዲያ በእለቱ ለቤታችን በቤታችን ላፈራቸው ልጆች እንዳከበሩን ልናከብራቸው እንደስራቸው ልናመሰግናቸው በዛች ደማቅ ቅዳሜ በጨረቃ ሰዐት ቀጠሮ ያዝን።ታዲያ በእለቱ የጋራ ፎቶ፣የሰርተፊኬት ስርዐት፣ደመቅ ሞቅ ያሉ የቤተሰብ ጨዋታና የኪነጥበብ ድግስ ይዘን በቀጠሮ እንገኝ እንላለን።አይቀርም መቼ ቅዳሜ በስንት ሰዐት ፀሀይ ከጠለቀች 12:30 የት በቤታችን በጉጉት እንጠብቃቹሀለን..🤍 #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub https://wwwrvcclub.com
1 815
19

0
20
✨🧑‍🎓👩‍🎓🎤እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አላችሁ፣እንኳን ደስ አላችሁ🎤👩‍🎓🧑‍🎓 ✨ውድ የቤታችንን እንቁዎች መቼም ቤተሰብ ነን ስንል በምክንያት ነው ደስታችሁ ደስታችንን ፣ ስኬ
✨🧑‍🎓👩‍🎓🎤እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አላችሁ፣እንኳን ደስ አላችሁ🎤👩‍🎓🧑‍🎓 ✨ውድ የቤታችንን እንቁዎች መቼም ቤተሰብ ነን ስንል በምክንያት ነው ደስታችሁ ደስታችንን ፣ ስኬታችሁ ስኬታችን ነውና ✨ በብዙ ያገለገላችሁበት ፣ ተምራችሁ ያስተማራችሁበት፣ጠይቃችሁ የመለሳችሁበት፣ወዷችሁ እና  ወዳችሁት የቆያችሁበት ቤታችሁ ወዳጆቼንማ አመስግኜና መርቄ ልሸኝ በማለት ሽርጉዱን ተያይዞታል ። ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :- 📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ 📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ 📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን ፥ በመጽሐፍ ዳሠሣ እንዲሁም በልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ ) ✨ከላይ የተጠቀሱት የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 100 ብር በ1000580512112 ቃልኪዳን ከፋ በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ በማስገባት ፣ ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች እስከፊታችን እሁድ ( 9/08/2018) በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ። ✨የቤትና የቤተሰብ ትርጉሙ ይሄም ነውና እንደ ወጉ ቸር ይግጠማችሁ ብለን ቀድመን መርቀን እንሸኛችሁ ። ቀን- 22/8/2018 ዓ.ም ቦታ - Rvc ቤት 1) @v1b2o 2) @poeeddy 🚨  ብቻ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
2 065