cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share inbox @Redu27 @AyinadisTarekegn @Jimmy0_A

Show more
Advertising posts
1 149Subscribers
+824 hours
+307 days
+7230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት ስለ በቀል ስናወጋ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። 🔺በቀል ማለት ምን ማለት ነው 🔺በቀል ተገቢ የሚሆንበት የበደል አይነት አለ ? 🔺በቀል ለተበዳይ ሰው ፋይዳው ምን ድነው ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል 🔺በቀል መጨረሻ ወይም ማለቂያ አለው 🔺አንድ አንዶች በቀልን እውነተኛ ፍትህ ማስፈኛ ነው ይላሉ,በቀል የእውነት ለተበዳይ ፍትህ ይሰጣል?   በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Show all...
ዝክረ አርበኞች ወዝክረ አድዋ ከ ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ጋር    የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን ከአርበኞቻችን ጋር አብረን እንድንዘክር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅቶ ጥሪ እያቀረበ ነው።   አርብ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም፡፡ በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች 📌ተውኔት 📌የሙዚቃ ዳሰሳ 📌ተጋበዥ እንግዳ 📌ግጥም እና ሙዚቃዎች ጥንቅቅ ባለ መልኩ ተሰናድተዋል። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Show all...
👍 1
----------------------- ሜሪ ጆይ ----------------------- ሚያዚያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ RVC  ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ጋር በመሆን በሀዋሳ የሚገኘውን የአረጋውያን መንከባከቢያ ማዕከል ሜሪ ጆይ ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ጊቢውን እና የማደሪያ ክፍሎችን የማጽዳት ስራ፡ የአረጋውያንን ልብስ ማጠብ፡ ጊቢውን ማስዋብ፡ ከአረጋውያን ጋር ጊዜ ማሳለፍ የሚጠቀሱ ናቸው። በዚህ ተግባር አረጋውያን ደስ እንዳላቸው እና ይህ ተንባር መበረታታት እንዳለበትም ጭምር  በመግለጽ ከማይጠገበው ባርኮታቸው አካፍለውናል። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub ርህራሄን በተግባር | የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አራጎት ዘርፍ @husccs @husccs
Show all...
👍 5 2
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC) ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት Arranged Marriage በሚል ሀሳብ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። 📌 ከዘላቂነት አንፃር እንዴት ይታያል 📌 የመጠጠናናት ግዜ ጥቅም እና ጉዳቱ (ሳይጠናኑ የገቡ ሰዎች ብዙ አዲስ ነገር ይጠብቃቸዋል ይባላል) 📌 መጠናናት ወይንም በጓደኝነት መኖሮ ወደፊት የምንኖረውን ኑሮ እዚው እንድንጨርሰው ያደርገናል የሚሉም አሉ 📌 በትዳር የተጋቢዎች ምርጫ በተጠበቀበት ጊዜ ፍቺ በብዙ እጥፍ መጨመሩ ምን ያሳያል 📌 የማያውቁትን ሰውስ የትዳር አጋር አድርጎ መቀበልስ እንዴት ይታያል 📌 የቤተሰቦቻችን ከልምድ የመነጨ የትዳር አጋር ምርጫስ ከግምት የማይገባ ነው ወይ (ለኛ የሚሆነውን ከመምረጥ ከማወቅ አንፃር)   በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Show all...
Application Form for Media and Information Literacy Training | 2024 MERSA Media Institute (MMI) is a non-profit media policy think tank. We work to help create vibrant, responsible and independent media, professional unions and education centers through research, capacity building and institutional support in Africa. MMI is currently working on a project, " Enhancing Youth Media and Information Literacy" with National Endowment for Democracy (NED), a US based NGO. The main focus of the project is giving Media and Information Literacy training for the youth from different fields of study and area of expertise. The objective of the project is to increase youth media literacy skills to combat disinformation and misinformation on online spaces and promote tolerance. In addition to the first round of two-day training there will be up to six months an online close mentorship program with incentives for selected trainees. This is the application form for the first round of  two-day training event on Media and Information Literacy. DEADLINE FOR APPLICATION: Monday, April 22, 2024 GC መርሳ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ለትርፍ ያልተቋቋመ የሚዲያ ፓሊሲ ምርምር ጥናት እና የአቅም ግንባታ ተቋም ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጥናት፣ በአቅም ግንባታ እና በተቋማት ድጋፍ ላይ አተኩሮ ገለልተኛ ሚዲያ፣ የሙያ ማህበራት እንዲሁም የጥናት ማዕከላት እንዲፈጠሩ ለማገዝ እየሰራ ይገኛል፡፡ መርሣ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ከናሽናል ኢንዶውመንት ፎር ዲሞክራሲ ጋር በመተባበር የወጣቶችን የሚዲያ እና የመረጃ እውቀት ማጎልበት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት እየሰራ ይገኛል። የኘሮጀክቱ ዋና ትኩረት ከተለያዩ የትምህርት እና የሙያ ዘርፎች ለተወጣጡ ወጣቶች የሚዲያና ኢንፎርሜሽን ብቁ አጠቃቀም እና እውቀት ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት ነው። የፕሮጀክቱ አላማ የወጣቶችን የሚዲያ ግንዛቤ በመጨመር በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን መዋጋት እና መቻቻልን ማሳደግ ነው። ከመጀመሪያው ዙር የሁለት ቀን ስልጠና በተጨማሪ ለተመረጡ ሰልጣኞች ማበረታቻ ያለው እስከ ስድስት ወር የሚደርስ የኦንላይን ሜንተርሺፕ ፕሮግራም ይኖራል። ይህ ማመልከቻ ለመጀመሪያው ዙር የሁለት ቀን ስልጠና ብቻ የተዘጋጀ ቅፅ ነው። የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ ሰኞ፣ ሚያዝያ 14፤ 2016 ዓ.ም ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://forms.gle/pTtgW9JTvk1YdFvHA
Show all...
👍 1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)
    ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች፤ እንዴት ቆያቹን እንሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የበጎ አድራጎት ጉዞዋችን ቀኑ ደረሰ። ቅዳሜ ከምሳ መልስ ቡና በሜሪ ጆይ የአረረጋውያን መንከባከቢያ ስለሚሆን በጉዞው ለመሳተፍ የተመዘገባቹ ተማሪዎች ልክ ከቀኑ 🕖7:00 ላይ ሜን ካምፓስ ፓሊስ ጣቢያው ጋር እንገናኝ።   ማህበራዊና ሰብዓዊነት ግዴታችነን እንወጣ!!! #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @RvcClub @RvcClub
Show all...
Calling all students!🗣🗣🗣 Our club's final peer discussion is coming up this Friday at 9:00 local time in the RVC office. This is your chance to share what you've learned in your previous group discussions and earn a certificate for your hard work. In this final session, we'll bring all three groups together to share their findings and insights. It's a great opportunity to learn from each other and expand your knowledge. So come prepared to share your ideas and participate in the discussion. We can't wait to see what you've learned! Don't miss out on this opportunity When: Friday,  at 9:00 local time Where: RVC office Who All students who participated in previous peer discussion 🪪🪪 remember you will earn a your certificate in this discussion . https://t.me/Hu_new_generation_club
Show all...
👌 1
🌟 Join us for an exciting outdoor event hosted by EHPSA and AWAQI! 🌟 🎉 Event Details: 📍 HU-MAIN: April 18, Thursday | In front of the Police Station 📍 HU-IOT: April 19, Friday | In front of Hola Cafe ⏰ 3:00 LT Empowering Young Minds to SucceedBenefits include: - Registering with AWAQI and EHPSA organizations - Earning 3 certificates - Fun games with prizes - Opportunities for positions in other clubs Come and be part of an inspiring community dedicated to growth and success! Don't miss out on this opportunity to connect and thrive. "LITTLE DROPS MADE THE MIGHTY OCEAN" [EHPSA] For more information: 🌐 AWAQI: awaqiethiopia 🌐 EHPSA: EHPSA HUN
Show all...
Repost from N/a
አንተ አንቺ ሁላችንንም ይመለከታል!! 👉 ሁሉንም ህብረተሰብ በማካተት እናገልግል🙏 ሁሉን አቀፍነትን ማሳደግ እና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች ማገልገል ክቡር እና ጠቃሚ ግብ ነው። ማካተትን ለማጎልበት እና የተለያዩ ማህበረሰቦችን በብቃት ለማገልገል አንዳንድ መንገዶች  እዚህ አሉ። 1. ብዝሃነትን እና ፍትሃዊነትን ማሳደግ፡- ብዝሃነትን የሚያከብር እና የኋላ፣ ማንነት እና ችሎታ ሳይለይ ለሁሉም ግለሰቦች እኩል እድሎችን የሚያረጋግጥ አካታች አካባቢ መፍጠር። 2. ተደራሽ አገልግሎቶችን መስጠት፡- አገልግሎቶች፣ ግብዓቶች እና መረጃዎች የአካል ጉዳተኞችን ወይም የቋንቋ እንቅፋቶችን ጨምሮ የግለሰቦችን ልዩ ልዩ ፍላጎቶች ለማሟላት ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋግጡ። 3. የአካታችነት ተሟጋች፡ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ ማካተትን፣ ብዝሃነትን እና ማህበራዊ ፍትህን የሚያበረታቱ ፖሊሲዎችን፣ አሰራሮችን እና ተነሳሽነቶችን ይሟገቱ። 4. ማስተማር እና ግንዛቤን ማሳደግ፡- ከአካታችነት፣ ብዝሃነት እና ማህበራዊ ፍትሃዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ በትምህርት፣ ስልጠና እና የህዝብ ዘመቻዎች ግንዛቤን እና ግንዛቤን ማሳደግ። ሁሉን አቀፍነትን በመቀበል እና ሁሉንም የህብረተሰብ አባላት በፍትሃዊነት ለማገልገል በመታገል ለሁሉም ሰው የበለጠ ፍትሃዊ፣ ሩህሩህ እና የበለጸገ ማህበረሰብ መፍጠር እንችላለን። Subscribe Our Channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethiopia_Inclusiveness #Ethiopiacommunitydevelopment #CommunityEngagement #EIO #CommunityEngagement #IEYA #sustainabledevelopment #በአካታች_ማህበረሰብ_ውስጥ_ሁሉም_አሸናፊ_ነው
Show all...