የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
📈 تحلیل کانال تلگرام የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
کانال የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት (@aasundayschool) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 797 مشترک است و جایگاه 5 337 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 159 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 797 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 06 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 282 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 21 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.14% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 926 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 759 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ይህ የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ልሳን ነው።”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 سپتامبر | +4 | |||
| 06 سپتامبر | +21 | |||
| 05 سپتامبر | +10 | |||
| 04 سپتامبر | +3 | |||
| 03 سپتامبر | +10 | |||
| 02 سپتامبر | +7 | |||
| 01 سپتامبر | +12 |
| 2 | بدون متن... | 1 875 |
| 3 | بدون متن... | 1 890 |
| 4 | ጠቅላላ ጉባኤው በውይይት ላይ ይገኛል | 1 536 |
| 5 | بدون متن... | 1 771 |
| 6 | ከምሳ እረፍት በኋላ ጠቅላላ ጉባኤው ቀጥሎዋል | 1 524 |
| 7 | بدون متن... | 1 883 |
| 8 | بدون متن... | 2 064 |
| 9 | بدون متن... | 2 099 |
| 10 | ጉባኤው እየቀጠለ ነው | 1 708 |
| 11 | 12ተኛ ዓመት 2ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በጸሎት ተጀምሮዋል | 2 063 |
| 12 | بدون متن... | 2 122 |
| 13 | بدون متن... | 2 790 |
| 14 | بدون متن... | 1 725 |
| 15 | የዝክረ ቂርቆስ የደብራት አንድነት የሕፃናት ጥያቄና መልስ ውድድር ተጠናቀቀ
በ10 ሰንበት ትምህርት ቤቶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የዝክረ ቂርቆስ የደብራት አንድነት የሕፃናት ጥያቄና መልስ ውድድር በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹአን ሰንበት ትምህርት ቤት በደማቅ መርሐ ግብር ፍጻሜውን አግኝቷል።
በዚህም ከአስሩ ተሳታፊ ደብራት በሦስት ዙሮች በተለያዩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ተወዳድረዉ ጥሎ ማለፉን አልፈዉ ለፍጻሜዉ ዉደድር ያለፉት ከ5 ደብራት የተወጣጡ 12 ተወዳዳሪዎች ለፍጻሜው ውድድር ደርሰው የመጨረሻው ዉድድር ተከናዉኗል።
ከፍተኛ ፉክክር በታየበት በዚህ የፍጻሜ ውድድር በ8 የጥያቄ ዘርፎች የቀረቡለትን 8ቱንም ጥያቄዎች በትክክል በመመለስ የውድድሩ አሸናፊ የሆነው የሰንበት ትምህርት ቤታችን ፍሬ ሶፎንያስ ተስፋዬ ነው።
ሶፎንያስ ተስፋዬ በውድድሩ ያሳየውን የላቀ ውጤት ተከትሎ የምስክር ወረቀት፣ መጽሐፍ እና ዋንጫ ተሸልሟል።
ለአሸናፊው ሶፎንያስ ተስፋዬ፣ ለወላጆቹ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቱ እና ለመላው የደብሩ ማኅበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
ይህ ዉጤት ለሌሎች ሕፃናትም በትምህርት በመንፈሳዊ እውቀት እንዲበረታቱ ትልቅ ምሳሌ ይሆናል። | 4 510 |
| 16 | بدون متن... | 6 229 |
| 17 | بدون متن... | 4 655 |
| 18 | 📢 ማስታወቂያ
ከዚህ ቀደም ለ2ኛው ዙር የዳታቤዝ ምዝገባ በተጋራው ሊንክ መሠረት ምዝገባ ላጠናቀቁ ሰንበት ትምህርት ቤቶች፣ የአስተዳዳሪ (Admin) መግቢያ መረጃ (Password) በዛሬው ዕለት ተልኮ መጠናቀቁን እናሳውቃለን።
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ሰንበት ትምህርት ቤቶች መረጃው የደረሳችሁ መሆኑን አረጋግጣችሁ ዳታቤዙን መጠቀም እንድትጀምሩ እንገልጻለን።
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ከታች ባለው ሊንክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፦ 🔗 የምዝገባ ሊንክ፡ https://forms.gle/aFVAgwZhe2F8hZVn7
ከዳታቤዙ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥያቄ በሚከተለው ግሩፕ መጠየቅ ይቻላል፦ 👥 የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/+UliKOS_sFMYxNWQ8
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📋 በዛሬው ዕለት አክሰስ የተሰጣቸው ሰንበት ትምህርት ቤቶች፦
🔹 የቦሌ አየር ማረፊያ ወረገኑ ደ/ገ/ቅድስት በአታ ለማርያም እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
🔹 የቦሌ አራብሳ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
🔹 የሰሚት መንበረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና የመልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ወይራ ኮንዶሚኒየም አንቀጸ ብጹአን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ ሐብተ ማርያም ቤተክርስቲያን
🔹 ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
🔹 ቃሊቲ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል
🔹 አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
🔹 በርታ ደብረ መንክራት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
🔹 ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን
🔹 ማ/ስ/ቅ/ልደታ ለማርያምና ደ/መ/መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
🔹 ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
🔹 ደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል
🔹 የጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ጃቴ መካነ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን
🔹 የረር በር ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
🔹 ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
🔹 ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
🔹 የቦሌ አየር ማረፊያ ደ/ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን
🔹 ቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ካራ ቆሬ መዝገበ ምህረት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ካራሎ ደብረ ታቦር ቅድስት ሥላሴ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
🔹 ካራአሎ ደብር ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔዓለምና ጻድቁ አቡነ ገሪማ ካቴድራል
🔹 የካ አባዶ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
🔹 አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
🔹 አያት ደብረ ሰላም ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
🔹 ቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
🔹 የብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስወጳውሎስ ወገነተ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያን
🔹 የለቡ ደብረታቦር በዓለወልድ እና አበ ብዙኃን አብርሃም ገዳም
🔹 ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም | 5 264 |
| 19 | بدون متن... | 3 496 |
| 20 | የሰንበት ት/ቤት አመራሮች እና የሰንበት ት/ቤት አንድነት ተወካዮች በጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተሰጣቸው ውክልና ትልቅ መሆኑን በመረዳት እዲጠቀሙበት እና ለሌሎች ሰንበት ትምህርት ቤቶች እድገት ልምዳቸውን እና ምክረ ሀሳቦችን የሚያካፍሉበት ትልቅ መድረክ መሆኑን እንዲረዱ እንዲሁም ጉባኤው ትልልቅ ውሳኔዎች የሚተላለፉበት መሆኑን ተረድተው ሰንበት ትቤታቸው የሰጠቻቸውን አደራ እንዲጠብቁ በማሳሰብ ጉባኤው በጸሎት ተጠናቋል፡፡ | 3 870 |
