fa
Feedback
Darash Media

Darash Media

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Darash Media

کانال Darash Media (@darashmedia) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 35 414 مشترک است و جایگاه 7 157 را در دسته اخبار و رسانه‌ها و رتبه 1 004 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 35 414 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 189 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -42 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.32% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 654 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 654 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 16 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اخبار و رسانه‌ها تبدیل کرده‌اند.

35 414
مشترکین
-4224 ساعت
-2867 روز
-1 18930 روز
آرشیو پست ها
አሸናፊ አብርሃም (የፖለቲካ ተንተኛን) 🗣"ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ ከስልጣን እሰከሚለቅ ድረስ ፀጉሬን ያለመቆረጥ ቻሌንጅ ጀምሪያለው።"
አሸናፊ አብርሃም (የፖለቲካ ተንተኛን) 🗣"ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ ከስልጣን እሰከሚለቅ ድረስ ፀጉሬን ያለመቆረጥ ቻሌንጅ ጀምሪያለው።"

Update የሰቆጣው ውጊያ ድጋሜ መቀስቀሱ ተገለፀ። ትናንት ከሰዓት ተጀምሮ የነበረው ከባድ ውጊያ ሌሊት 8 ሰዓት ቆሞ ነበር። አሁን እየወጡ ባሉ መረጃዎች ዳግም ጦርነት መጀመሩ እየተገለፀ ይገኛል። @darashMedia @darashMedia

አላማጣና ሰቆጣ‼️ 📌በራያ አላማጣ በሰሌን ውሀ አቅጣጫ ዛሬ መስከረም 16/2019 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ወደ ቆቦ መስመር በደና ለኮ፣በጎቱ፣በገደራ አካባቢ የጨበጣ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። 📌በሰቆጣ ዙሪያ ትናንት ከሰዓት ጀምሮ አስከ ለሊት 8:00 ድረስ የነበረው ከባድ የጨበጣ ውጊያ የቆመ ሲሆን አሁን ላይ ተኩስ የሚሰማው ከሰቆጣ ዙሪያ ርቆ በውቅር መስቀለ ክርስቶስ አቅጣጫ ፅቫያ ወደ ሚባለው ጻግብጂ ወረዳ መስመር ሲሆን ተኩሱ የድሽቃና የቡድን መሳሪያ ድምፆች ናቸው የሚሰሙት ሲሉ ምንጮቻችን ገልፀዋል። 8 ጊዜ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። @darashMedia @darashMedia

በነገራችን ላይ፣ MELBET አሁን በSweet Bonanza ላይ ለመጀመሪያዎቹ 100 ተጫዋቾች 100 ነጻ ስፒን አለው — እኔ ደርሼያለሁ 😄 ሊንክ፦ https://melbt.org/yarovox (የማስተ
በነገራችን ላይ፣ MELBET አሁን በSweet Bonanza ላይ ለመጀመሪያዎቹ 100 ተጫዋቾች 100 ነጻ ስፒን አለው — እኔ ደርሼያለሁ 😄 ሊንክ፦ https://melbt.org/yarovox (የማስተዋወቂያ ኮድ YAROVOX በራስ-ሰር ይተገበራል) ገና ካልተመዘገብህ — አሁን ጊዜው ነው የሞባይል መተግበሪያውን በቻናላችን ማውረድ ትችላለህ: @bonus_bets_and_casino

MELBET አሁን በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ላይ 150% ጉርሻ አለው — እስከ $200። እዚህ ተመዝግቤያለሁ፦ https://melbt.org/yarovox የማስተዋወቂያ ኮድ፦ YAROVOX — በሊንኩ በ
MELBET አሁን በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ላይ 150% ጉርሻ አለው — እስከ $200። እዚህ ተመዝግቤያለሁ፦ https://melbt.org/yarovox የማስተዋወቂያ ኮድ፦ YAROVOX — በሊንኩ በራስ-ሰር ይተገበራል። ከ$2 ጀምረህ አስቀምጥ፣ ጉርሻው ወዲያውኑ ወደ አካውንትህ ይገባል። ሞክረው 👌 የሞባይል መተግበሪያውን በቻናላችን ማውረድ ትችላለህ: @bonus_bets_and_casino

የሚከራይ ቤት ይፈልጋሉ⚠️ ማንኛውም የሚሸጥና የሚከራይ      👉 አፓርታማ     👉 ኮንደሚኒየም     👉 ቪላ ቤቶች     👉 መኪና     👉 መጋዘን   👉 የንግድ ሱቆችና ሌሎችንም ✅ መከራየትና ማከራየት፣ መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ይምጡና ያናግሩን። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇      አደራ  Broker  አደራ  Broker     አደራ  Broker   አደራ  Broker

ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው‼️ በሰሜን ወሎ ዋግኽምራ ሰቆጣ ላይ መከላከያ ሰራዊትና የህወሓት ሀይሎች እጅግ ከፍተኛ የተባለ ውጊያ እያደረጉ ይገኛሉ። በተለይ በወለህ መስመር ውቅርና አካባቢው ላይ በዚህ ሰዓት (2:40) ከባድ የጨበጣ ውጊያ እያደረጉ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። @darashMedia @darashMedia

Update‼️ በትግራይ ክልል ሙሉ ለሙሉ የኔትወርክ አገልግሎት ተቋርጦ እንደነበር ዘገባዎች ጠቁመው ነበር። አሁን የደረሱን መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሽሬ፣አዲግራት እንዲሁም ሌሎች አካባቢዎች ላይ ከቀኑ 7:30 አካባቢ ጀምሮ መከፈቱን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ሽሬ 7:00 ጀምሮ ኔትወርክ እና ዳታ ተመልሷል ብለዋል። [አዩዘሀበሻ] @darashMedia @darashMedia

+1
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+kiE-ID59MGUyMjE0 https://t.me/+kiE-ID59MGUyMjE0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 

የጉሙዝ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉ.ህ.ዴ.ን) የታጠቁ ሐይሎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች የፈጠሩትን ‹‹ትብብር ለህልውና››የተባለ ጥምረት ውስጥ  የለሁበትም አለ። የጉሙዝ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉ.ህ.ዴ.ን) ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥምረት ፈጠሩ የተባሉ ሰባት የታጣቁ ሐይሎችና ፖለቲከኞች  ፓርቲው በማያውቀው ጉዳይ ስሙን ማካተታቸውን አስታውቋል፡፡ መስከረም10/2019 ዓ.ም ሰባት የታጣቁ ሐይሎች ፈጥረናል ያሉት ጥምረት ውስጥ ስሙ የተካተተው የጉሙዝ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ጉ.ህ.ዴ.ን) ድርጊቱን አውግዟል፡፡ ፓርቲው ጥምረት ከፈጠሩት ሀይሎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደለለው በመግለጽ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያለውና በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በመሳተፍ 14 የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ማሸነፉን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ግራኝ ጉዴታ አመልክተዋል ሲል የአሶሳው ወኪላችን ነጋሳ ደሳለኝ ዘግበል፡፡(DW) @darashMedia @darashMedia

#እንድታውቁት፡-  የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ተደረጉ   በአዲስ አበባ ከተማ ለመስቀል ደመራ በዓል የሚዘጉ መንገዶችን ይፋ ተደረጉ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ለመስቀል ደመራ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በከተማው ከዛሬ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ መርሃ ግብሩ ፍጻሜ የሚዘጉት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፦ • ከ 22 ማዞሪያ ወደ መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች • ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መስቀል አደባባይ ደንበል ወይም ኦሎምፒያ ላይ እና ታች • ከጎፋ ፣ በታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ • ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መሰቀል አደባባይ ለገሃር መብራት • ከለገሃር ቴሌ ወደ ስታዲየም ንግድ ባንክ ክቡ ህንጻ መስቀለኛ • ከቸርቸል ጎዳና ፣ በአምባሳደር ወደ መስቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት ላይ • ከአራት ኪሎ ፣ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት መስቀለኛ • ከካዛንቺስ መብራት ወደ መስቀለኛ መቅረዝ ሆስፒታል የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ   በመሆናቸው አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አስታውቋል። ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በተገለፁት መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ መከልከሉንም አመልክቷል። ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት በ0111-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚቻልም ተጠቁሟል።   @darashMedia @darashMedia

በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ??? ያናግሩን👇 @Dershsupport @Dershsupport 👆 ማስታወቂያ ለማሠራት

በብሠራተ ገብርኤል 1 እና 2 ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በካሬ 115,000 ሺ እና 135,000ሺ ብር በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ3 አመት የሚከፍሉት!!! ቀድመዉ ለሚመጡ ዉስን ደንበኞች የማስታወ
በብሠራተ ገብርኤል 1 እና 2 ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በካሬ 115,000 ሺ እና 135,000ሺ ብር በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ3 አመት የሚከፍሉት!!! ቀድመዉ ለሚመጡ ዉስን ደንበኞች የማስታወቂያ ዋጋ በ 75/25  በካሬ 101,250 ብር ብቻ!!! በ 73/27 አከፋፈል  በካሬ 80,500 ብር ብቻ!!! በፓስቴሽን ቴክኖሎጂ ታግዞ የሚሰራ ከባለ 1 ከ 89 ካሬ እስከ ባለ 3 ከ 173 ካሬ መኝታ በዚህ መንደር 👉መዋኛ ገንዳ 👉ጂምናዚየም 👉ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች 👉ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች     👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 👉አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት 👉የከርሰ ምድር ውሃ እና 👉ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት  አካቷል ለበለጠ መረጃ 0973287475 WhatsApp 0973287475 ይደዉሉልን!

በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጥሬ ገንዘብ ገደብ ማድረጉ ተገለጸ ​በአማራ ክልል በሚገኙት ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በጥሬ ገንዘብ ማውጣት የሚችሉት በቀን ከ2 ሺህ እስከ 5 ሺህ ብር ብቻ እንዲሆን መገደቡ ተሰማ። ​የገንዘብ ማውጣት ገደብ፦ በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚገኙ የባንኩ ደንበኞች ከዕለት ሂሳባቸው ማውጣት የሚችሉት የገንዘብ መጠን ከፍተኛ ቅናሽ ተደርጎበት ከ2 ሺህ እስከ 5 ሺህ ብር ብቻ መወሰኑ ተገልጿል። ​የውሳኔው ምክንያት፦ የባንኩ ቅርንጫፎች ለወሰዱት እርምጃ ይፋዊ ምክንያት ባይሰጡም፣ ውሳኔው ከጸጥታ ሁኔታ ጋር የተያያዘ እንዳልተገለጸና የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የታለመ ሊሆን እንደሚችል ግምት መኖሩ ተመላክቷል። ​የነዋሪዎች ምላሽ፦ የአካባቢው ነዋሪዎችና ደንበኞች በጉዳዩ ላይ ከባንኩ በኩል ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል። @darashMedia @darashMedia

🚨 የመከላከያ ሠራዊት ከመቼውም ጊዜ በላይ በሰው ኃይልና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መገንባቱ ተገለጸ ​የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤ አሁን ላይ ሠራዊቱ በአየርም በምድር
🚨 የመከላከያ ሠራዊት ከመቼውም ጊዜ በላይ በሰው ኃይልና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መገንባቱ ተገለጸ ​የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤ አሁን ላይ ሠራዊቱ በአየርም በምድር ኃይልም ከምንጊዜውም በላይ ጠንክሮ መገንባቱን ገልጸው፤ ጥምረት የፈጠሩ ኃይሎች ተሰበሰቡም አልተሰበሰቡም የሚያመጡት ምንም ዓይነት ለውጥ የለም አሉ።

ሰበር ዜና በላሊበላ ከተማ በድሮን ጥቃት ተፈፀመ! በላሊበላ ከተማ ዛሬ ከመሸ ሶስት ጊዜ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ተብሏል። @darashMedia @darashMedia

የሚከራይ ቤት ይፈልጋሉ⚠️ ማንኛውም የሚሸጥና የሚከራይ      👉 አፓርታማ     👉 ኮንደሚኒየም     👉 ቪላ ቤቶች     👉 መኪና     👉 መጋዘን   👉 የንግድ ሱቆችና ሌሎችንም ✅ መከራየትና መግዛት የምትፈልጉ ይምጡና ያናግሩን። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇      አደራ  Broker  አደራ  Broker     አደራ  Broker   አደራ  Broker

+1
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+XVdWY03VroowYjNk https://t.me/+XVdWY03VroowYjNk    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 

በአላማጣ ከተማ ከባድ የተባለ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ህወሃት በአላማጣ ከተማ ፋጫ አንደኛ ትምህርት ቤት ውስጥ አስቀምጠዋቸው የነበሩ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ዛሬ መስከረም 14 8:00 ላይ የድ
በአላማጣ ከተማ ከባድ የተባለ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ህወሃት በአላማጣ ከተማ ፋጫ አንደኛ ትምህርት ቤት ውስጥ አስቀምጠዋቸው የነበሩ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ዛሬ መስከረም 14 8:00 ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአላማጣ ከተማ  ጅሃን 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት አጠገብ የጥይት መጋዘን የነበረ ቢሆንም 7:50 ላይ በድሮን ጥቃት ተፈፅሞበታል።

🇪🇹✈️ወደ ላሊበላ የሚደረግ ጉዞ በግዚያዊነት ታገደ❗️ ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ የሚያደርገው በረራ ሙሉ ለሙሉ መቆሙ ታወቀ።