es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Darash Media

Darash Media

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Darash Media

El canal Darash Media (@darashmedia) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 34 635 suscriptores, ocupando la posición 7 364 en la categoría Noticias y medios y el puesto 1 055 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 34 635 suscriptores.

Según los últimos datos del 18 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 092, y en las últimas 24 horas de -25, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 15.33%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 11.01% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 308 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 814 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 14.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 19 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Noticias y medios.

34 635
Suscriptores
-2524 horas
-2317 días
-1 09230 días
Archivo de publicaciones
#አርሲ በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ እና በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች የሚገኙ ክርስቲያኖች ተገደሉ። ​1️⃣ኛ. ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በሺርካ ወረዳ 1. ጌቱ አሰፋ የተባለ ግለሰብ የእርሻ ሥራ(አዝመራ) ላይ እያለ የተገ*ደለ ሲሆን፣ ሃምሳ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ከቤታቸው በታጣቂዎች ተወስደዋል። ይህ ወንጀል የተፈጸመውም በቀን 7 ሰዓት ላይ ነው። ​በተጨማሪም በቀን 7/02/2019 ዓ.ም. እንደገና በሺርካ ወረዳ ለሊት በሄላ ዘንባባ ቀበሌ፦ 1. ​አቶ ዘውዴ ኃብቴ 2. ​ወ/ሮ አስራሱ ተስፋዬ ተገድ*ለዋል። ​በተጨማሪም፦ 1. ​አቶ ፍርዴ አሰፋ 2. ​አቶ ገናና አሰፋ 3. ​አቶ እፋ ዘነበ 4. ​አቶ አስናቀ ዘውዴ 5. ​ወ/ሮ ወጋየሁ መርሻ በታጣቂዎች ተወስደዋል/ታግተዋል) ​ እንዲሁም፦ ካህን/ቀሲስ/ ናርዶስ አሰፋ ጉዳት ደርሶበት (ተቆስለው) በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል። 2️⃣ኛ. በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ​ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም.፦ 1. ​አቶ ዘነባ ነጋሽ 2. ​አቶ ሳሙኤል ዋሌ 3. ​አቶ ብሩህ አበራ ተገድ*ለዋል። ​በአርሲ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ወረዳዎች በተደጋጋሚ በሚከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት ምዕመናን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተ*ገደሉ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ እንዲሁም ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጡ መሆኑን ገልጿል። ​አርሲ ሀገረ ስብከት @darashMedia @darashMedia

በተወዳጁ ቻናላችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሥራቹህን አስተዋውቁ ያናግሩን👇 @Dershsupport @Dershsupport 👆 ማስታወቂያ ለማሠራት

ተንቤን ምን እየተካሄደ ነው? በጄኔራል ድንኩል የሚመራ የህወሓት ታጣቂዎች ከቴምቢን ሸለቆ፣ ከጎሮሮ እና ከዌሪ ሸሽቶ በናደር አዴት ኮረብቶች ውስጥ እንደሚገኝ ታውቋል። የTPF ጄኔራሎች ታጣቂዎቹ በሰ
ተንቤን ምን እየተካሄደ ነው? በጄኔራል ድንኩል የሚመራ የህወሓት ታጣቂዎች ከቴምቢን ሸለቆ፣ ከጎሮሮ እና ከዌሪ ሸሽቶ በናደር አዴት ኮረብቶች ውስጥ እንደሚገኝ ታውቋል። የTPF ጄኔራሎች ታጣቂዎቹ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ እና ህይወታቸውን እንዲያድኑ ከጄኔራል ዴንኩል ጋር እየተነጋገሩ መሆኑ ታውቋል። ዴንኩል እና የታጠቁ ሰራዊቱ ሕይወታቸውን ለማዳን የጊዜ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። በተወሰነው ጊዜ ውስጥ እጅ ካልሰጡ በእነሱ ላይ ከባድ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተነግሯል።

ግብጽ የጥቃት ኢላማ ሆነች! የሁቲ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ በግብጽ ተቋማት ላይ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ይፋ አድርገዋል። አማጺ ኃይሉ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳው የግብጽ ፓርላማ ሁቲን ለማዋጋት በሙሉ ድ
ግብጽ የጥቃት ኢላማ ሆነች! የሁቲ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ በግብጽ ተቋማት ላይ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ይፋ አድርገዋል። አማጺ ኃይሉ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳው የግብጽ ፓርላማ ሁቲን ለማዋጋት በሙሉ ድምጽ ማጽደቁን ተከትሎ ነው።

ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk

ማርኮ ሩቢዮ ስለ ኢትዮ-ኤርት የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ በኤርፖርት ውስጥ የኢትዮ ኤርትራ ውጥረትን ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያና ኤርትራ ድምበር አቅራቢያ ስላለው የጦርነት ስጋት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። አሜሪካ በኢትዮጵያና ኤርትራ አወዛጋቢ የድምበር አካባቢዎች የጦር ሰራዊት መከማቸት መታየቱ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ የቀጠናዊ ጦርነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ገልፀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፣ በኢትዮጵያ ውስጣዊ አካባቢዎች በታጣቂ ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ኢትዮጵያ ምላሽ እየሰጠች ነው ያሉ ሲሆን ታጣቂዎቹ ጥቃቱ የፈፀሙት በድሮን ጭምር መሆኑን ገልጸዋል። ይህን ደግሞ  አሜሪካ አጥብቃ እንደምትኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለእነዚህ ጥቃቶች የሰጠው ምላሽ  ተከትሎ በድምበር አካባቢ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲጨምር ማድረጉን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። አሜሪካ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጥላባቸው የነበሩ አነስተኛ ማዕቀቦችን ማንሳቷን ያስታወሱት ሚኒስትሩ፣ ይህም ውሳኔ ከሁለቱም ወገኖች ጋር የመነጋገር እድልን በማስፋት የሰላም አስማሚነት ሚናዋን ለመወጣት የታለመ መሆኑን አስረድተዋል። በቀጠናው ያለውን አለመረጋጋት ለመቀነስ አሜሪካ ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጓን የገለጹት ማርኮ ሩቢዮ፣ ሁኔታውን በትዕግስትና በሰከነ መንገድ እንዲመሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልፀዋል። አያይዘውም፣ አሁን ያለው ሁኔታ ሌሎች አገራትን ወደ ጦርነት የሚስብ ሰፊ ቀጠናዊ ግጭት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እና አሁን ላይ አለም ተጨማሪ ጦርነት እንደማያስፈልጋት አሳስበዋል። @darashMedia @darashMedia

አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተመደቡ። አቶ ታሪኩ ደምሴ ከጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮምን በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ መመደ
አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተመደቡ። አቶ ታሪኩ ደምሴ ከጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮምን በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ መመደባቸውን የኢትዮ ቴሌኮም የዳይሬክተሮች ቦርድ ይፋ አደረገ። የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፍሬሕይወት ታምሩ በጻፉት ደብዳቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ "ቀጣዩ አድማስ፣ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028" የተሰኘውን የሦስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ቀርጾ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ዓመት በከፍተኛ ስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት የስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኝበትና የከፍተኛ አመራር ሽግግር እየተካሄደ ያለበት ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የጠቆሙት ፍሬህይወት፤ የአመራር ሽግግሩ በተሳለጠ መልኩ እንዲከናወን፣ የተቋሙ ሥራዎችና አገልግሎቶች ሳይስተጓጎሉ እንዲቀጥሉ እንዲሁም የተገነቡ አቅሞች ተጠናክረው እንዲዘልቁ ማድረግ ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ኃላፊነት መሆኑን አመልክተዋል። በዚህም መሠረት አቶ ታሪኩ ደምሴ ከተቋሙ አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ስትራቴጂያዊ ዕቅዱ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲተገበር፣ የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴዎች በተገቢው የአመራር ክትትልና ቁጥጥር እንዲመሩ፣ የአገልግሎት ጥራትና የአሠራር ቅልጥፍና እንዲሻሻል እንዲሁም የተቋሙ ዘላቂ ዕድገትና ተወዳዳሪነት እንዲጠናከር ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ተገልጿል። ከእዚህ ቀደም ኢትዮ ቴሌኮምን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ፍሬህይወት ታምሩ ከመስከረም 28/2019 ዓም ጀምሮ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) መሾማቸው ይታወቃል።

ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ እንዲችሉ የቴሌግራም ቻትቦት አበልጽጎ ወደ ሥራ አስገብቷል። አዲሱ አሰራር በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት ንባባቸው ያልተወሰደላቸው ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ፣ ማለትም ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ በቀጥታ እንዲያስገቡ ያስችላል። አገልግሎቱ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ነጠላ ፌዝ ቆጣሪ ያላቸው የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ደንበኞች በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ወይም በተቋሙ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የቻትቦቱን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ። በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል። በዚህ ወቅት ቆጣሪያቸው ያልተነበበላቸው ደንበኞች ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በቻትቦቱ አማካኝነት ንባባቸውን ማስገባት ይችላሉ። ከእነዚህ ከተሞች ውጭ ለሚገኙ ደንበኞች የማስገቢያ ጊዜው በየንባብ ቡድናቸው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል፦ 👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን 👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን 👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን 👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን ለማስገባት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ፦ ✅ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ቻትቦቱን ያግኙ። ✅ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ✅ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ። ✅ ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ። ደንበኞች ንባባቸውን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። ስለሆነም ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ማስገባታቸው አስፈላጊ ነው። ይህ አዲስ አሰራር በቆጣሪ ንባብ አለመወሰድ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የፍጆታ ሂሳብ አዘገጃጀት ችግሮችንና የክፍያ መዘግየት ቅሬታዎችን ለመቀነስ የታለመ ሲሆን፣ ደንበኞች በቀላሉና በተመቻቸ መንገድ የቆጣሪ ንባባቸውን እንዲያሳውቁ ዕድል ይፈጥራል። @darashMedia @darashMedia

ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk

በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር። @darashMedia @darashMedia

ኢትዮጵያ 9. 2 በመቶ ዕድገት ታስመዘግባለች - አይ ኤም ኤፍ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ይፋ ባደረገው ትንበያ መሰረት፣ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2026 እና 2027  የ9 ነጥብ 2 እና የ7 ነጥብ 8 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ  ይጠበቃል።  ይህ አፈጻጸም ኢትዮጵያን ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ትልቁን እድገት ከሚያስመዘግቡ ተርታ ያስገባታል። ተቋሙ አክሎም፣ ቀጣናው በነዚህ ዓመታት በጥቅሉ 4 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ያሳያል ብሏል።  ለዚህ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትም የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ማስተካከያዎች፣ በበርካታ ሀገራት ታይቶ የነበረው መልካም የወጪ ንግድ ገቢ እና ቀደም ሲል የተደረጉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ያሳደረውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቀነስ ማገዛቸውም ተገልጿል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ፣ ጊኒ እና ሩዋንዳ በቀጣናው ከፍተኛውን የኢኮኖሚ እድገት ያስመዘግባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃው አመላክቷል፡፡ @darashMedia @darashMedia

💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈል
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵 @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው

ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk

መረጃ❗️ የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል። @darashMedia @darashMedia

🎁🎟️በጣም ትልቅ ኦድ የያዘ Vip Fixed ትኬት በነፃ ለሁሉም ሰው እየተሰጠ ነው🎰🎰 ትኬቱን በነፃ ያለምንም ክፍያ እዚ ቻናል ላይ⬇️ ተቀበሉ https://t.me/+D4B3SNgTA5MzYWI0
🎁🎟️በጣም ትልቅ ኦድ የያዘ Vip Fixed ትኬት በነፃ ለሁሉም ሰው እየተሰጠ ነው🎰🎰 ትኬቱን በነፃ ያለምንም ክፍያ  እዚ ቻናል ላይ⬇️ ተቀበሉ https://t.me/+D4B3SNgTA5MzYWI0 ⬆️👆 join አድርጋችው አሁን መቀበል እና Fixed ትኬቱን መቁረጥ ትችላላችው       ክፍያ አንጠይቅም join አድርጋችው ይሄን ትልቅ ኦድ የያዘ Vip ትኬት ውሰዱ

💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈል
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵 @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው

ኤርትራ ትልቅ ስጋት ውስጥ ናት ተባለ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛላንበሳንና ሌሎች የድንበር ከተሞችን መቆጣጠሩን ተከትሎ ቀጣዩ እርምጃው ኤርትራን መውረር ነው የሚለው ሃሳብ ኤርትራ ላይ ትልቅ ስጋት ደቅኗል ተብሏ። ይህንንም ተከትሎ የተለያዩ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን መንግስት ወደ ኤርትራ ግዛት እንዳይገባ እያግባቡ ይገኛሉ ተብሏል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት የታጠቃቸው አብዛኞቹ የጦር መሳሪያዎች በ1991 ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የተገዙ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን ለውጊያ የሚሆን ምንም አይነት ጦር ጀት እንደሌለውም ተገልጿል። ይህም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በጣም ደካማና ኋላቀር የጦር መሳሪያ የታጠቀ ሰራዊት ያደርገዋል። @darashMedia @darashMedia

#Ethiopia #USA ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮ
+1
#Ethiopia #USA ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮች ላይ እንደነበርና እጅግ ፍሬያማ እንደሆነ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገልጸዋል። " ያካሄድነው ውይይት በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን እድሜ ጠገብ ወዳጅነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊና ተግባራዊ አጋርነት ለማሳደግ በሁለቱም አገራት በኩል ያለውን ቁርጠኝነት ማረጋገጫ ነው " ብለዋል። በውይይቱ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ በተመለከተ ማረጋገጫ መስጠቷን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንንም እንደሚያደንቁ ገልጸዋል። " የሁለትዮሽ ትብብራችንን ለማጠናከር እንዲሁም በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን መድረኮች ቅድሚያ በምንሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ አብረን ለመሥራት ያለንን ቁርጠኝነት አረጋግጣለሁ " ሲሉም አሳውቀዋል።

#መረጃ‼️ የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ (ወዲ ፀሃየ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል
+1
#መረጃ‼️ የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ (ወዲ ፀሃየ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ክፍል አዛዥ ተብሎ የተጠቀሰው ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ፣ በቅጽል ስሙ ወዲ ፀሃየ፣ በተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች ገልጸዋል።