Darash Media
前往频道在 Telegram
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport
显示更多📈 Telegram 频道 Darash Media 的分析概览
频道 Darash Media (@darashmedia) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 635 名订阅者,在 新闻与媒体 类别中位列第 7 364,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 055 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 635 名订阅者。
根据 18 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 092,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.33%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.01% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 308 次浏览,首日通常累积 3 814 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው።
ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ።
#አመሰግናለሁ🙏
ለማስታወቂያ ስራ👇
@Dershsupport”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 新闻与媒体 类别中的关键影响点。
34 635
订阅者
-2524 小时
-2317 天
-1 09230 天
帖子存档
34 635
ግብጽ የጥቃት ኢላማ ሆነች!
የሁቲ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ በግብጽ ተቋማት ላይ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ይፋ አድርገዋል። አማጺ ኃይሉ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳው የግብጽ ፓርላማ ሁቲን ለማዋጋት በሙሉ ድምጽ ማጽደቁን ተከትሎ ነው።
34 635
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ!
ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ።
በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል።
ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ!
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
34 635
ማርኮ ሩቢዮ ስለ ኢትዮ-ኤርት
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ በኤርፖርት ውስጥ የኢትዮ ኤርትራ ውጥረትን ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድምበር አቅራቢያ ስላለው የጦርነት ስጋት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
አሜሪካ በኢትዮጵያና ኤርትራ አወዛጋቢ የድምበር አካባቢዎች የጦር ሰራዊት መከማቸት መታየቱ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ የቀጠናዊ ጦርነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ገልፀዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፣ በኢትዮጵያ ውስጣዊ አካባቢዎች በታጣቂ ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ኢትዮጵያ ምላሽ እየሰጠች ነው ያሉ ሲሆን ታጣቂዎቹ ጥቃቱ የፈፀሙት በድሮን ጭምር መሆኑን ገልጸዋል። ይህን ደግሞ አሜሪካ አጥብቃ እንደምትኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለእነዚህ ጥቃቶች የሰጠው ምላሽ ተከትሎ በድምበር አካባቢ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲጨምር ማድረጉን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
አሜሪካ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጥላባቸው የነበሩ አነስተኛ ማዕቀቦችን ማንሳቷን ያስታወሱት ሚኒስትሩ፣ ይህም ውሳኔ ከሁለቱም ወገኖች ጋር የመነጋገር እድልን በማስፋት የሰላም አስማሚነት ሚናዋን ለመወጣት የታለመ መሆኑን አስረድተዋል።
በቀጠናው ያለውን አለመረጋጋት ለመቀነስ አሜሪካ ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጓን የገለጹት ማርኮ ሩቢዮ፣ ሁኔታውን በትዕግስትና በሰከነ መንገድ እንዲመሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልፀዋል።
አያይዘውም፣ አሁን ያለው ሁኔታ ሌሎች አገራትን ወደ ጦርነት የሚስብ ሰፊ ቀጠናዊ ግጭት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እና አሁን ላይ አለም ተጨማሪ ጦርነት እንደማያስፈልጋት አሳስበዋል።
@darashMedia
@darashMedia
34 635
አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተመደቡ።
አቶ ታሪኩ ደምሴ ከጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮምን በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ መመደባቸውን የኢትዮ ቴሌኮም የዳይሬክተሮች ቦርድ ይፋ አደረገ።
የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፍሬሕይወት ታምሩ በጻፉት ደብዳቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ "ቀጣዩ አድማስ፣ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028" የተሰኘውን የሦስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ቀርጾ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ዓመት በከፍተኛ ስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል።
በአሁኑ ወቅት የስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኝበትና የከፍተኛ አመራር ሽግግር እየተካሄደ ያለበት ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የጠቆሙት ፍሬህይወት፤ የአመራር ሽግግሩ በተሳለጠ መልኩ እንዲከናወን፣ የተቋሙ ሥራዎችና አገልግሎቶች ሳይስተጓጎሉ እንዲቀጥሉ እንዲሁም የተገነቡ አቅሞች ተጠናክረው እንዲዘልቁ ማድረግ ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ኃላፊነት መሆኑን አመልክተዋል።
በዚህም መሠረት አቶ ታሪኩ ደምሴ ከተቋሙ አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ስትራቴጂያዊ ዕቅዱ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲተገበር፣ የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴዎች በተገቢው የአመራር ክትትልና ቁጥጥር እንዲመሩ፣ የአገልግሎት ጥራትና የአሠራር ቅልጥፍና እንዲሻሻል እንዲሁም የተቋሙ ዘላቂ ዕድገትና ተወዳዳሪነት እንዲጠናከር ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ተገልጿል።
ከእዚህ ቀደም ኢትዮ ቴሌኮምን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ፍሬህይወት ታምሩ ከመስከረም 28/2019 ዓም ጀምሮ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) መሾማቸው ይታወቃል።
34 635
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ እንዲችሉ የቴሌግራም ቻትቦት አበልጽጎ ወደ ሥራ አስገብቷል።
አዲሱ አሰራር በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት ንባባቸው ያልተወሰደላቸው ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ፣ ማለትም ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ በቀጥታ እንዲያስገቡ ያስችላል።
አገልግሎቱ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ነጠላ ፌዝ ቆጣሪ ያላቸው የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
ደንበኞች በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ወይም በተቋሙ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የቻትቦቱን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል። በዚህ ወቅት ቆጣሪያቸው ያልተነበበላቸው ደንበኞች ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በቻትቦቱ አማካኝነት ንባባቸውን ማስገባት ይችላሉ።
ከእነዚህ ከተሞች ውጭ ለሚገኙ ደንበኞች የማስገቢያ ጊዜው በየንባብ ቡድናቸው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል፦
👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን
👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን
👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን
👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን ለማስገባት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ፦
✅ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ቻትቦቱን ያግኙ።
✅ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ።
✅ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ።
✅ ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ።
ደንበኞች ንባባቸውን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። ስለሆነም ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ማስገባታቸው አስፈላጊ ነው።
ይህ አዲስ አሰራር በቆጣሪ ንባብ አለመወሰድ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የፍጆታ ሂሳብ አዘገጃጀት ችግሮችንና የክፍያ መዘግየት ቅሬታዎችን ለመቀነስ የታለመ ሲሆን፣ ደንበኞች በቀላሉና በተመቻቸ መንገድ የቆጣሪ ንባባቸውን እንዲያሳውቁ ዕድል ይፈጥራል።
@darashMedia
@darashMedia
34 635
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ!
ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ።
በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል።
ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ!
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
34 635
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር።
@darashMedia
@darashMedia
34 635
ኢትዮጵያ 9. 2 በመቶ ዕድገት ታስመዘግባለች - አይ ኤም ኤፍ
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ይፋ ባደረገው ትንበያ መሰረት፣ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2026 እና 2027 የ9 ነጥብ 2 እና የ7 ነጥብ 8 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ አፈጻጸም ኢትዮጵያን ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ትልቁን እድገት ከሚያስመዘግቡ ተርታ ያስገባታል።
ተቋሙ አክሎም፣ ቀጣናው በነዚህ ዓመታት በጥቅሉ 4 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ያሳያል ብሏል።
ለዚህ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትም የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ማስተካከያዎች፣ በበርካታ ሀገራት ታይቶ የነበረው መልካም የወጪ ንግድ ገቢ እና ቀደም ሲል የተደረጉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ያሳደረውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቀነስ ማገዛቸውም ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ፣ ጊኒ እና ሩዋንዳ በቀጣናው ከፍተኛውን የኢኮኖሚ እድገት ያስመዘግባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃው አመላክቷል፡፡
@darashMedia
@darashMedia
34 635
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል
🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል
⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵
@Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው
34 635
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ!
ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ።
በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል።
ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ!
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
34 635
መረጃ❗️
የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።
በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል።
@darashMedia
@darashMedia
34 635
🎁🎟️በጣም ትልቅ ኦድ የያዘ Vip Fixed ትኬት በነፃ ለሁሉም ሰው እየተሰጠ ነው🎰🎰
ትኬቱን በነፃ ያለምንም ክፍያ እዚ ቻናል ላይ⬇️ ተቀበሉ
https://t.me/+D4B3SNgTA5MzYWI0
⬆️👆 join አድርጋችው አሁን መቀበል እና Fixed ትኬቱን መቁረጥ ትችላላችው ክፍያ አንጠይቅም join አድርጋችው ይሄን ትልቅ ኦድ የያዘ Vip ትኬት ውሰዱ
34 635
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል
🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል
⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵
@Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው
34 635
ኤርትራ ትልቅ ስጋት ውስጥ ናት ተባለ!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛላንበሳንና ሌሎች የድንበር ከተሞችን መቆጣጠሩን ተከትሎ ቀጣዩ እርምጃው ኤርትራን መውረር ነው የሚለው ሃሳብ ኤርትራ ላይ ትልቅ ስጋት ደቅኗል ተብሏ።
ይህንንም ተከትሎ የተለያዩ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን መንግስት ወደ ኤርትራ ግዛት እንዳይገባ እያግባቡ ይገኛሉ ተብሏል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት የታጠቃቸው አብዛኞቹ የጦር መሳሪያዎች በ1991 ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የተገዙ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን ለውጊያ የሚሆን ምንም አይነት ጦር ጀት እንደሌለውም ተገልጿል። ይህም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በጣም ደካማና ኋላቀር የጦር መሳሪያ የታጠቀ ሰራዊት ያደርገዋል።
@darashMedia
@darashMedia
34 635
+1
#Ethiopia
#USA
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ።
ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮች ላይ እንደነበርና እጅግ ፍሬያማ እንደሆነ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
" ያካሄድነው ውይይት በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን እድሜ ጠገብ ወዳጅነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊና ተግባራዊ አጋርነት ለማሳደግ በሁለቱም አገራት በኩል ያለውን ቁርጠኝነት ማረጋገጫ ነው " ብለዋል።
በውይይቱ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ በተመለከተ ማረጋገጫ መስጠቷን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንንም እንደሚያደንቁ ገልጸዋል።
" የሁለትዮሽ ትብብራችንን ለማጠናከር እንዲሁም በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን መድረኮች ቅድሚያ በምንሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ አብረን ለመሥራት ያለንን ቁርጠኝነት አረጋግጣለሁ " ሲሉም አሳውቀዋል።
34 635
+1
#መረጃ‼️
የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ (ወዲ ፀሃየ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️
በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ክፍል አዛዥ ተብሎ የተጠቀሰው ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ፣ በቅጽል ስሙ ወዲ ፀሃየ፣ በተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች ገልጸዋል።
34 635
+1
" ይሄ ተቋም ነው (ሀገር መከላከያ ሰራዊት) የእኔንና የባልደረቦቼን ህይወት የታደገው " - ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ
ከእገታ አምልጠው ቤተሰባቸውን የተቀላቀሉት የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ " አውራምባ ታይምስ " ከተሰኘ የዩትዩብ ቻናል ጋር ቆይታ አድርገው ነበር።
በቆይታቸው ፖለቲኮ-ሚሊተሪ ያሏቸውን አካላት " ተው ፤ የምትሄዱበት አካሄድ ትግራይን ያጠፋል ብንላቸውም ሰሚ አላገኘንም " ሲሉ ገልጸዋል።
ነገር ግን ይኸው አልሰማ ባይ ቡድኑ ትግራይን ሳያጠፋ " በአጭር ጊዜ ወደሚሄድበት ሄዷል " ሲሉ ተናገረዋል።
እሳቸው እና ባልደረቦቻቸው ላይ ስለተወሰደው እርምጃ " ፖለቲካዊ አይደለም፣ ህጋዊ አይደለም ምንም ስም የለውም " ሲሉ ገልጸዋል።
እንዴት ከእገታው እንዳመለጡና እንደወጡ አሁን በዝርዝር መናገር እንደማይፈልጉ የተናገሩት ሌ/ጄነራል ታደሰ ነገር ግን በሂደቱ ህይወታቸውን ለመታደግ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
" ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለትግራይ ሰላም ሰራዊት ምስጋና አቀርባለሁ " ያሉት ሌ/ጄነራል ታደሰ " በተለይም ግን መከላከያ ሰራዊትን አመሰግናለሁ " ብለዋል።
" መከላከያ ሰራዊት ትልቅ ውለታ ነው የዋለልኝ ፣ ያገለገልኩበት ተቋም ነው። በብዙ ኃላፊነት ያገለገልኩበት ተቋም ነው። ይሄ ተቋም ነው የእኔንና የባልደረቦቼን ህይወት የታደገው " ሲሉ ገልጸዋል።
በሂደቱ ለተሳተፉ የመከላከያ ኦፊሰሮች፣ ኃላፊዎች ምስጋና አቅርበዋል።
#አውራምባታይምስ
34 635
የሚከራይ ምን ይፈልጋሉ?
👉 ለመኖሪያ ቤት
👉 የንግድ ሱቆች
👉 መጋዘኖች
👉 መኪና እና ሌሎችም መከራየት ትፈልጋላቹህ?
የፈለጋቹህት አካባቢ የምትፈልጉትን ቤት ለመግዛትና ለመሸጥ ወይም ለመከራየት እናገኝላቹሃለን።
ያናግሩን Contact 👇
🔹📞0973031865 @Adera_broker
🔹📞0973031865 @Adera_broker
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
@aderabroker @aderabroker
@aderabroker @aderabroker
አደራ Broker
34 635
ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሣኤ ከ "ዩኤምዲ" ከተባለ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ከእገታ አምልጠው ማክሰኞ ጠዋት መቐለ መድረሳቸውን ገልጸዋል።
ከነ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ጋር የታገቱት ኮሎኔል ተወልደ ፤ ለመጨረሻ ጊዜ የነበሩበት ቦታ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ባምትገኘው #ራማ እንደነበር ገልጸዋል።
እሁድ ጥቅምት 1 ማታ በተነደፈ እቅድ መሰረት ሰኞ ጥቅምት 2 ጠዋት ማምለጥ እንደቻሉ ነገር ግን ለማምለጥ ቀድሞውኑ ለቀናት ሰፊ ዝግጅት ሲያደርጉ እንደነበር ጠቁመዋል።
ለእቅዱ ስኬት ፦
- የጠባቂዎች ፣
- የሹፌሮች እና የራማ ወረዳ አስተዳደር አባላት ትብብር እንደነበረበት ገልጸዋል።
የኤርትራ (ሻዕቢያ) ኃይሎች የሌሉበትን መንገድ መምረጥም የእቅዱ አካል እንደነበር ጠቁመዋል።
ኮሎኔል ተወልደ ወደ መቐለ የገቡት ለብቻቸው ሲቪል መስለው እንደሆነ ገልጸዋል።
ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር ወይም ከእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር አብረው ወደ መቐለ እንዳልመጡ የገለጹት ኮሎኔል ተወልደ፣ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ እና ሌሎች ባልደረቦቻቸው በተናጠል መቐለ መግባታቸውን አመልክተዋል።
34 635
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩
💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት
⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0
https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0
❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ
ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem
Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ
💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው
