cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መልህቅ

All about Theology and Philosophy! "ይህም ተስፋ እንደነፍስ መልሕቅ አለን!" ዕብ 6:19 ▣ በግል ሊያገኙኝ ከፈለጉ ➾ @agyap101 ▣ ግሩፕ➾ @LOVE_Of_WISDOM ቻነሉና ግሩፑ የሚመሩባቸውን የአዲስኪዳን መርሆች ከቀጣዮቹ ክፍሎች ማግኘት ትችላላችሁ። 2 Tim 2: 22- 26 Titus 2 : 2, 6 - 8 1 Peter 3: 8 - 12 James 3: 13 - 18

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 897
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+4430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:05
Video unavailableShow in Telegram
8.84 KB
😁 9🤣 3🔥 1
SolaScriptura ን ለመቃረን Private Judgmentን መሠረት በማድረግ የሚቀርብብን ተቃውሞ እንዳለ ይታወቃል። ይህ ሙግታቸው ጥይቱን አዙሮ በራሳቸው ላይ የመተኮስ ያህል ደካማ ሙግት ነው ብዬ ብዙ ጊዜ ተናግሬ ነበር። እስኪ The Catechumen የሚባል ቻነል ያለው ልጅ በዚሁ ጉዳይ ቅራኔውን ባቀረበበት በዛው ቪዲዮ ውስጥ የተናገራቸውን ሁለት ሀሳቦች ልስጣችሁ እና ካዛ አመዛዝናችሁ የተረዳችሁትን ታሳውቁኛላችሁ። ➾ የመጀመሪያ ቀጣዩን አድምጡ! 29:33 - 29:49 ➾ ቀጥላችሁ ደግሞ ቀጣዩን አድምጡ! 1:20:19 - 1:20:59 ሁለቱንም ሰምታችሁ የሚታያችሁ ችግር ካለ አሳውቁኝ እስኪ! 😁💀 https://www.youtube.com/watch?v=jEPmbVAhAFE
نمایش همه...
The Catholic Church is the One True Church

In this video, I respond to a few arguments from Dr. Ortlund @TruthUnites regarding private judgment, denominationalism, and picking the right Church. Historically, the marks "one, holy, catholic, and apostolic" (as confessed in the Niceno-Constantinopolitan creed) have served as strong witnesses in identifying the true Church from false movements. In this video, I give a rebuttal and defense of the Catholic position, advocate for the classical Christian understanding of the "One True Church" as embodied in an institutional sense, defend this position from Sacred Scripture and the Fathers, and demonstrate why the Catholic Church is the Church which Jesus Christ established. Dr. Ortlund's original video:

https://www.youtube.com/watch?v=1rGIRwS_da4&pp=ygUMdHJ1dGggdW5pdGVz

▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ☩ Support the channel on Patreon ➔

https://www.patreon.com/user?u=86516614

☩ Subscribe for more theological topics ☩ ☩ Share this video with a friend ☩ ☩ Check out some more videos!➔

https://www.youtube.com/playlist?list=PL2_BwpZtagPuT8QNwe2Jceal1KWeWdQO2

▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ 0:00 Introduction 9:34 "Private Judgment" Confusion 15:10 Denominationalism 25:36 Proper Extent of Private Judgment 42:12 What About John Chrysostom? 45:23 Only "One" Church? 48:27 How to Find the One True Church 54:58 "One" 1:03:30 "Holy" 1:06:53 "Catholic 1:10:40 "Apostolic" 1:19:59 The Marks are Evident

👍 4🥰 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልክ እንደሀዳሲያኑ እኛም ተከትለን ዛሬም ላይ ታሪካዊ ፕሮቴስታንትነትን (Classical Protestantism) ተቀበሉ ስንል በሙሉ ኮንፊደንስና እርግጥኝነት ነው። ምታተርፉት ብዙ ነው።😊
نمایش همه...
8🔥 3🥰 1
ወንድም አክሊል የተመታ ብቻ ሳይሆን ገደል የሚከተው Epistimology ነው ያለው ስል በምክንያት ነው። ይህ አቋሙ አልገባውምንጂ በልሂቃኒ ዘንዳ በAcademic World ውስጥ በዜሮ የሚያጣፋው ነው። Absoulte Certainityን እና Moral Certainityን Conflate አድርጎልን Aboluteኡ ከሌለ ምንም እርግጠኝነት ሊኖር አይችልም ብሎ ቁጭ አለው። አልገባውምንጂ ጥይቱን አዙሮ በራስ ላይ ከመተኮስ አይተናነስም። በዚህ ያላችሁ ወዳጆቹ Philosophy 101 እንዲማር ምከሩት! https://www.tiktok.com/@beky.77/video/7375550942554508549?_t=8mrery07JTi&_r=1
نمایش همه...
👍 11🔥 1
ሰሞኑን በመዳን አስተምህሮ ን ከወንድሞች ጋር ሰተን ነበርና ጥሩ ሀሳቦች የተነሱበትና ቀጣይነት ላለው ጥናትም መደላድል የሚሆን ነገር የቀረበበት ነበር። በዚህ ቻነል ብዙ ጊዜ የምሞግተው ርዕሰ ጉዳይ ስለሆነና በዚህም ላላችሁ ይጠቅማል ነው ብዬ ስላሰብሁ ከትምህርቶቹ ውስጥ ሁለቱን ክፍል በዚህ አስቀምጫለሁ። የተዳሰሱ ሀሳቦች : 1. The Law and the given Hope 2. Theories of the Atonement 3. The Nature of Saving Faith 4. Justification by Faith Alone ተጠቀሙበት! @zanchor @zanchor
نمایش همه...
👍 5 3🥰 1
Week 4 Tebareku betam
نمایش همه...
FAITH.mp398.07 MB
Third Week
نمایش همه...
ATONEMENT - ADONIAS .m4a70.61 MB
👍 1
እምነት እና ፍቅር እምነት የሚያድን እምነት የሚመሠረተው በመንፈስ ቅዱስ ውስጣዊ ምስክርነት እና አብርሆት ላይ ነው። ለፍጥረታዊው ሰው ብርሀኑን ሳያበራ ማንም ሰው እግዜርን ሊፈልግም ሆነ ወደ ወንጌል ሊመጣ አይችልም። ይህ የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት በውስጡ የእግዚአብሄርን ክብር ፤ ፅድቅ እና ቅድስና ስለሚያቀርብልን በዚህ ውስጥ የእራሳችን ሀጥያተኝነት እና በእግዜር ፍርድ ፊትም ኩነኔ የተገባን መሆናችንን እንረዳለን። ቀጥሎም የክርስቶስን ፍቅር ፤ የወንጌሉን እውነትና የመስቀሉን ውበትም  ያበራልናል። እምነት ማለት በሀጥያተኝነታችን ምክንያት ከሚመጣበት የእግዜር ቁጣ ለማምለጥና ለመዳን ሲባል መፍትሄ ሆኖ በቀረበልን በመድሀኒቱ በክርስቶስ ላይ ራስን ሙሉ ለሙሉ መጣልና መደገፍ ነው። ፍቅር ይህ ብቻ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ በሀጥያተኞች ላለን ለእኛ ክርስቶስ ያሳየውን ፍቅርና በመስቀሉም የከፈለውን ዋጋ ሲያበራልንና ስንረዳ ፤ እንዲሁም ደግሞ ክርስቶስን በመታመናችንም ከቁጣ ማምለጥን ፤ ሰላምንና ንፁህ ህሊናን ማግኘታችን ስንመለከት ነፍሳንች በዚህ አዳኝ በፍቅር ትነደፋለች። ይህን ሁሉ ለሰራልን ለእርሱ ለኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር ከነፍሳችን ይፈልቃል። ስለዚህ እምነትም ሆነ ፍቅር ከመንፈስቅዱስ ውስጣዊ ምስክርነት ወይም አብርሆት የሚፈልቁ ስለሆኑ አንዱ ከአንዱ ፍፁም ሊነጠሉ የማይችሉ ናቸው።   የሚለያዩበትም ዋነኛ ጉዳይ እምነቱ ለመዳን ሲባል ወደአዳኙ የነፍስ መሮጥ ወይም በእርሱ ላይ ሙሉ ለሙሉ ራሷን መጣሏ ሲሆን ይህም ፅድቅን ፤ ከእግዜር ጋርም ያለ ሰላምን ለማግኘት ስትል ነፍስ የምታደርገው ነው። ፍቅር ደግሞ ነፍስ የእግዜርን ፍቅር ተመልክታና በእርሱም ፍቅር ተነድፋ በፍቃድና በስሜት በኩል የምትሰጠው ምላሽ ነው። ይህ ፍቅር የሚከሰትበትን Logical Priority ብንጠይቅ ከእምነት በፊትም ሆነ በኋላ ልናስቀምጠው እንችላለን። ማለትም ክርስቶስን በመውደድ ውስጥና በኩል ነው ያመነው (Trust that comes in and through Love) ማለት እንችላለን። ነገር ግን በጭራሽ ፍቅር ብቻውን የእምነት መሠረት (Efficient (& sufficient) Cause) አይደለም። እንዲሁም ከላይ እንደተገለፀው ከእምነት በኋላም (logicaly Poterior to faith) በመታመናችን የተነሳ ከሚመጡ ውጤቶች አማካኝነት ለክርስቶስ ያለ ፍቅር በቀጣይነት ይፈልቃል። ስለ እምነት እና ፍቅር በዚህ መልኩ መረዳት እጅግ አስፈላጊ ነው። ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ብቻ ሳይሆን በተናጥል የጠቅላላው ታሪካቂ ፕሮቴስታንት አረዳድና አቋም ነው። በእምነት ብቻ አስተምህሮ ላይም ከሚመነሱ የተለመዱ ወቀሳዎች ይህንን አቋማችንን ካለመረዳት የሚመጡ ናቸው።
نمایش همه...
10
#ICON_VENERATION እንደተለመደው አሪፍ ስራ! በቂ መልስ! ይህን ጉዳይ አጥንታችሁ ታሪካዊ ፕሮቴስታንት ከመሆን ውጪ አማራጭ የላችሁም። በአጭሩ በቀረበው ሙግት መሠረት ታሪክ ውስጥ መጥለቅ ፕሮቴስታንት ሆኖ መቅረት ነው ብለን በድፍረት መናገር እንችላለን። https://www.youtube.com/watch?v=gNEw8PxXky8
نمایش همه...
Icon Veneration is STILL an Accretion (Response to Hamilton/Garten)

Gavin Ortlund responds to Michael Garten and Seraphim Hamilton on icon veneration as defined at Nicaea 2. See their video:

https://youtu.be/xo6-UDl7zq8?si=S5Lgm4COZhXUX_69

Truth Unites (www.truthunites.org) exists to promote gospel assurance through theological depth. Gavin Ortlund (PhD, Fuller Theological Seminary) is President of Truth Unites and Theologian-in-Residence at Immanuel Nashville. SUPPORT: Tax Deductible Support:

https://truthunites.org/donate/

Patreon:

https://www.patreon.com/truthunites

FOLLOW: Website:

https://truthunites.org/

Twitter:

https://twitter.com/gavinortlund

Facebook:

https://www.facebook.com/TruthUnitesPage/

MY ACADEMIC WORK:

https://truthunites.org/mypublications/

PODCAST:

https://anchor.fm/truth-unites

DISCORD SERVER ON PROTESTANTISM Striving Side By Side:

https://discord.gg/MdTt6d5PVs

CREATIVE DIRECTION: Clau Gutiérrez (

https://www

clau.uk) CHECK OUT SOME BOOKS:

https://www.amazon.com/Makes-Sense-World-That-Doesnt/dp/1540964094/truthunites-20

https://www.amazon.com/Theological-Retrieval-Evangelicals-Need-Future/dp/1433565269/truthunites-20

https://www.amazon.com/Finding-Right-Hills-Die-Theological/dp/1433567423/truthunites-20

https://www.amazon.com/Retrieving-Augustines-Doctrine-Creation-Controversy/dp/0830853243/truthunites-20

00:00 Introduction 07:05 1) A Summary of Nicaea 2 33:14 2) What is "Equivocation?" 37:00 3) Ante-Nicene Icon Veneration? 37:40 Ignatius 47:35 Clement 55:28 Origen 1:04:49 Tertullian 1:09:11 Methodius 1:10:43 Summarizing Implications

2💯 2👍 1👌 1
Guys, a quick Question : የ 'Open Theism' ን ስህተት በTheological Triage ውስጥ ምን ጋር ታስቀምጡታላችሁ ? ነገረ-ድህነትን ሊነካ የሚችል ነው ወይስ አይደለም ? ...
نمایش همه...
3