cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መልህቅ

All about Theology and Philosophy! "ይህም ተስፋ እንደነፍስ መልሕቅ አለን!" ዕብ 6:19 ▣ በግል ሊያገኙኝ ከፈለጉ ➾ @agyap101 ▣ ግሩፕ➾ @LOVE_Of_WISDOM ቻነሉና ግሩፑ የሚመሩባቸውን የአዲስኪዳን መርሆች ከቀጣዮቹ ክፍሎች ማግኘት ትችላላችሁ። 2 Tim 2: 22- 26 Titus 2 : 2, 6 - 8 1 Peter 3: 8 - 12 James 3: 13 - 18

Show more
Advertising posts
1 859
Subscribers
+124 hours
+47 days
+6530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ICON_VENERATION እንደተለመደው አሪፍ ስራ! በቂ መልስ! ይህን ጉዳይ አጥንታችሁ ታሪካዊ ፕሮቴስታንት ከመሆን ውጪ አማራጭ የላችሁም። በአጭሩ በቀረበው ሙግት መሠረት ታሪክ ውስጥ መጥለቅ ፕሮቴስታንት ሆኖ መቅረት ነው ብለን በድፍረት መናገር እንችላለን። https://www.youtube.com/watch?v=gNEw8PxXky8
Show all...
Icon Veneration is STILL an Accretion (Response to Hamilton/Garten)

Gavin Ortlund responds to Michael Garten and Seraphim Hamilton on icon veneration as defined at Nicaea 2. See their video:

https://youtu.be/xo6-UDl7zq8?si=S5Lgm4COZhXUX_69

Truth Unites (www.truthunites.org) exists to promote gospel assurance through theological depth. Gavin Ortlund (PhD, Fuller Theological Seminary) is President of Truth Unites and Theologian-in-Residence at Immanuel Nashville. SUPPORT: Tax Deductible Support:

https://truthunites.org/donate/

Patreon:

https://www.patreon.com/truthunites

FOLLOW: Website:

https://truthunites.org/

Twitter:

https://twitter.com/gavinortlund

Facebook:

https://www.facebook.com/TruthUnitesPage/

MY ACADEMIC WORK:

https://truthunites.org/mypublications/

PODCAST:

https://anchor.fm/truth-unites

DISCORD SERVER ON PROTESTANTISM Striving Side By Side:

https://discord.gg/MdTt6d5PVs

CREATIVE DIRECTION: Clau Gutiérrez (

https://www

clau.uk) CHECK OUT SOME BOOKS:

https://www.amazon.com/Makes-Sense-World-That-Doesnt/dp/1540964094/truthunites-20

https://www.amazon.com/Theological-Retrieval-Evangelicals-Need-Future/dp/1433565269/truthunites-20

https://www.amazon.com/Finding-Right-Hills-Die-Theological/dp/1433567423/truthunites-20

https://www.amazon.com/Retrieving-Augustines-Doctrine-Creation-Controversy/dp/0830853243/truthunites-20

00:00 Introduction 07:05 1) A Summary of Nicaea 2 33:14 2) What is "Equivocation?" 37:00 3) Ante-Nicene Icon Veneration? 37:40 Ignatius 47:35 Clement 55:28 Origen 1:04:49 Tertullian 1:09:11 Methodius 1:10:43 Summarizing Implications

💯 3 1
Guys, a quick Question : የ 'Open Theism' ን ስህተት በTheological Triage ውስጥ ምን ጋር ታስቀምጡታላችሁ ? ነገረ-ድህነትን ሊነካ የሚችል ነው ወይስ አይደለም ? ...
Show all...
3
ሰሞኑን ደግሞ ቲክቶኩ መንደር የተያዘው ነገር ሉተር እግዜርን ፤ ክርስቶስን ፤ ሐዋርያትን ተሳድቧል ፤ ለብዙዎችም መሞት ምክንያት ሆኗል እየተባልን ነው። የተደረሰበትም ድምዳሜ በጠቅላላው ፕሮቴስታንቲዝም ስህተት እንደሆነ ነው። ሙግታቸውን ከመስማት በዘለለ የሆነ ያህል Interact አድርጊያቸውም ነበርና ካገኘኋቸው መልሶችም ጭምር አንፃር ለጊዜው አጭር ነገር ለማለት ያህል ቀጣዮቹን ነጥቦች እናስተውላቸው። - የመጀመሪያው ሀሳብ ሙሉ ሙግቱ ሲቀርብ የነበረው ሉተርን የሙሉው ታሪካዊ ፕሮቴስታንት ተሀድሶ መነሳት ቀንደኛና ብቸኛ ሰው አድርጎ ከመነሳት ነው። ማለትም ሉተር ባይኖር ኖሮ ሙሉ ተሀድሶው ሊኖር አይችልም ነበር በሚል ቅድመ ልባዌ ላይ የተመሠረተ ሙግት ነው። ይህ ቀዳሚው ስህተት ነው። ምንምኳ ሉተር ትልቅ ተፅዕኖ ያለው ሀዳሲ ቢሆንም ነገር ግን እርሱ ያነሳቸውን ጥያቄዎችና ቅራኔዎች በዛው በመጨረሻው የመሀከለኛው ክ/ዘ ቀድሞውኑ ያነሱ ግለሰቦችም ሆነ ማህበረሰቦች ነበሩ ፤ እንዲሁም በእርሱ ጊዜ የነበሩና ከእርሱም በኋላ የመጡ ነገር ግን በተሀድሶው ላይ ከእርሱ ይልቅ የላቀ ተፅዕኖና አሻራ ያሳደሩ ብዙ የተሀድሶው የስነመለኮት ልሂቃኖች አሉ። የሚገርማቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሉተርን አቋም ራሱ አጥርተው ያስቀመጡት ተከታዮቹ ናቸው። - እግዜርንና ክርስቶስን ተሳድቧል ተብለው የሚጠቀሱት 'ማስረጃዎች' በጭራሽ ለዚህ ድምዳሜ በቂ የሆነ ማስረጃ ሆነው ሊቀርቡ የማይችሉ ናቸው። አውዳዊ መሠረት የሌላቸው መሆናቸው ብቻ ሳይሆን እራሱ ሉተር ከከተባቸው ስራዎቹ ውስጥ ከምናገኛቸው በእግዜርና በነገር ክርስቶስ ላይ ካለው ግልፅ ትምህርቱና አቋሙ ጋርም የሚያጋጨው ያልተነፃፀረ ትርጓሜ ይዘው መገኘታቸው እና እነዚህም ጉዳዮች ደግሞ በእርሱ ላይ ባለ Scholarship ውስጥም በእርግጥም ብሏል ተብሎ ድምዳሜ ለመስጠት የማይደፈርባቸው ጉዳዮች ሆነው መገኘታቸውም ጭምር ነው። - በአጠቃላይ ከተሀድሶው የወጡ ታሪካዊ ፕሮቴስታንት ቤተእምነቶች የተሀድሶዎቹ Figures ሙሉ ለሙሉ የተናገሩትንና የኖሩት ህይወት ይወክለናልና ትክክልም አድርገን እንቀበላለን ብለው አለማመናቸው እንዲሁም የሚቀበሉበትንም ልኬት ደግሞ በእምነት አንቀፆቻቸው በግልጥ ማስቀመጣቸውን መዘንጋት የለብንም። ከዚህ አንፃር ሉተር ተሳሳታቸው የተባሉት ጉዳዮች በሙሉ እውነት ቢሆኑንኳ (If ..) እነዚህን ቤተእምነቶች ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ ልናደርግበት አንችልም። ሙሉ ለሙሉ ማውገዝ ይችላሉና። ምናልባት ዙሪያ ገባውን አይቼ እንደአስፈላጊነቱ ወደፊት በስፋት ልመለስበት እችል ይሆናል። ጌታ ይርዳቸው ፤ ይርዳንም።
Show all...
👍 6🔥 3 1
የትንሳኤውን እውነት ለማስረገጥ ቀድሞውኑ ላመኑ ሰዎች እምነት ማፅኛ ይሆን ዘንድ ካልሆነ በስተቀር ማስረጃ አድርገን ቅዱሳት መፅሐፍትን እንደ አምላክ እስትንፋስነታቸው ልንጠቅስ አንችልም። ክብብ ያለ ክብ ህፀፅ (Circular Reasoning) ይሆንብናልና። 😁 በገሀድ ለማረጋገጥ ሙግትን ለማቅረብ ካሰብን (Objective Argument) ያለን ብቸኛ አማራጭ ንፁህ ታሪካዊ ሙግት ማቅረብ ብቻ ነው። በግል ደረጃ ለማረጋገጥ ግን (Subjective Arguement) እውነቱነቱን መንፈስ ቅዱስ በግላችን በልባችን ውስጥ ባለው ምስክርነት ብቻም መቀበል እንችላለን። በዚህ ላይ ግን ዋናው ጉዳይ በገሀድ ልናስረግጥ እንችላለን ወይ የሚለው ነው። ይህን ቁም ነገር ይዘን እንዲሁም ደግሞ በእርግጥም በታሪክ ላይ ተመስርተን የትንሳኤውን እውነት ልናወጣ በምንችልበት ልኬት ጠንካራ ማስረጃ ያለን መሆኑን አስረግጠን በተጨማሪ ግን እዚህ ላይ ጨምረን መጠየቅ ያለብን Relevant ጥያቄ ታሪካዊ ጥናት ሙግት ባጠቃላይ ሊሳሳት የሚችሉ ናቸው ወይስ አይደሉም ? የሚለውን ነው። መቼም መልሱ ይታወቃል። እዚህ ላይ ከዚህ በፊትም እዚሁ ተናግሬዋለሁና ይህ ጉዳይ ያለውን Significance የምትረዱ ከሆነ በቃ ይመቻችሁ። ⚡️⚡️⚡️
Show all...
🔥 3🤝 1
ወገን ይህንን መዝሙር እየኮመኮማችሁ! https://youtu.be/DWzxAlhKjic?si=TbJgQ7MJJ_WUrWyV
Show all...
ድል አደረገ || Dil Aderege || አአሳቴዩ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን || AASTU ECSF Worship Team

ድል አደረገ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን "ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።" 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 #Hiyaw_Tesfa_Concert @Bole Kalehiwot Church #Live_Worship #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM AASTU-ECSF SOCIAL MEDIAS =============================== 👥 - FACEBOOK:

https://www.facebook.com/ecsf.aastu.7

📸 - Instagram:

https://www.instagram.com/aastu_ecsf/

#AASTU_ECSF #Fellowship #originalsong #easter #fasika

👍 6 3
ሉቃስ 24 ------- ¹ ነገር ግን ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው ከእነርሱም ጋር አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። ² ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ³ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤ ⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።
ጌታችንና መድሀኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ስለሀጥያታችን ሞቶ ፤ ነገር ግን ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። በትንሳኤውም አማካኝነት በእርሱ ላይ ባለን እምነት የእርሱን የእራሱን ሙሉ የሆነ ፅድቅ እግኝተናል። ጌታችን ድል አደረገ !!
Show all...
👍 7🔥 3🥰 2
... ደሙ እንደ ውሀ ደሙ እንደ ውሀ ጎረፈ የጌታ ጀርባ በጅራፍ ተገረፈ እግሩ እስኪደማ ተራራውን ነጎደ እስከሞት ድረስ ጌታ እኔን ወደደ ...
Show all...
21👍 6❤‍🔥 2
ማቴዎስ 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ጲላጦስ፦ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው? አላቸው፤ ሁሉም፦ ይሰቀል አሉ። ²³ ገዢውም፦ ምን ነው? ያደረገው ክፋት ምንድር ነው? አለ፤ እነርሱ ግን፦ ይሰቀል እያሉ ጩኸት አበዙ። ²⁴ ጲላጦስም ሁከት እንዲጀመር እንጂ አንዳች እንዳይረባ ባየ ጊዜ፥ ውኃ አንሥቶ፦ እኔ ከዚህ ጻድቅ ሰው ደም ንጹሕ ነኝ፤ እናንተ ተጠንቀቁ ሲል በሕዝቡ ፊት እጁን ታጠበ። ²⁵ ሕዝቡም ሁሉ መልሰው፦ ደሙ በእኛና በልጆቻችን ላይ ይሁን አሉ። ²⁶ በዚያን ጊዜ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስን ግን ገርፎ ሊሰቀል አሳልፎ ሰጠ። ²⁷ በዚያን ጊዜ የገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ውስጥ ወሰዱት ጭፍራውንም ሁሉ ወደ እርሱ አከማቹ። ²⁸ ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፥ ²⁹ ከእሾህም አክሊል ጎንጉነው በራሱ ላይ፥ በቀኝ እጁም መቃ አኖሩ፥ በፊቱም ተንበርክከው፦ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን እያሉ ዘበቱበት፤ ³⁰ ተፉበትም መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። ³¹ ከዘበቱበትም በኋላ ቀዩን ልብስ ገፈፉት፥ ልብሱንም አለበሱት ሊሰቅሉትም ወሰዱት። ³² ሲወጡም ስምዖን የተባለው የቀሬናን ሰው አገኙ፤ እርሱንም መስቀሉን ይሸከም ዘንድ አስገደዱት። ³³ ትርጓሜው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደሚባለው ስፍራ በደረሱ ጊዜም፥ ³⁴ በሐሞት የተደባለቀ የወይን ጠጅ ሊጠጣ አቀረቡለት፤ ቀምሶም ሊጠጣው አልወደደም። ³⁵ ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥ ³⁶ በዚያም ተቀምጠው ይጠብቁት ነበር። ³⁷ ይህ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል የክሱን ጽሕፈት ከራሱ በላይ አኖሩ። ³⁸ በዚያን ጊዜ ሁለት ወንበዶች አንዱ በቀኝ አንዱም በግራ ከእርሱ ጋር ተሰቀሉ። ³⁹ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበርና፤- ⁴⁰ ቤተ መቅደስን የምታፈርስ በሦስት ቀንም የምትሠራው፥ ራስህን አድን፤ የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ ከመስቀል ውረድ አሉት። ⁴¹ እንዲሁም ደግሞ የካህናት አለቆች ከጻፎችና ከሽማግሎች ጋር እየዘበቱበት እንዲህ አሉ። ⁴² ሌሎችን አዳነ፥ ራሱን ሊያድን አይችልም፤ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ፥ አሁን ከመስቀል ይውረድ እኛም እናምንበታለን። ⁴³ በእግዚአብሔር ታምኖአል፤ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሎአልና ከወደደውስ አሁን ያድነው። ⁴⁴ ከእርሱ ጋር የተሰቀሉት ወንበዶች ደግሞ ያንኑ እያሉ ይነቅፉት ነበር። ⁴⁵ ከስድስት ሰዓትም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። ⁴⁶ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።
Show all...
🥰 9🔥 1
ታሪካዊ ፕሮቴስታንት (Classical Protestant) ወይስ ጥንታዊ አብያተ-ክርስቲያናት () ? ምን ልሁን ? መቼም ይህ ጥያቄ የሁላችን የመጀመሪያ ጥያቄ መሆን አለበት። የሚገርማችሁ ግን ይህ ጥያቄ በሁለት ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚመሰረት ነው። ወይም ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን ብቻ አድምታችሁ ማጥናት ነው የሚጠበቅባችሁ። ከዛ አንዱ ላይ መወሰን ትችላላችሁ። እነርሱም : 1 - የታሪካዊ ፕሮቴስታንቱን የመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ አስተምህሮ እንዲሁም የኦርቶዶክሱንና ከካቶሊኩን ጠቅላላ የስልጣን አስተምህሮ በንፅፅር ማጥናት 2 - የሁለቱምን ጎራ የነገረ ድህነት አስተምህሮ ማጥናት ካቶሊኩና ኦርቶዶክሱ በራሳቸው በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ሙሉ ለሙሉ አንድ ባይሆኑም ነገር ግን መሠረታዊ በሆነ ልኬት የሚያጋራቸው ነገር ስላላቸው እና በዛም ላይ ከፕሮቴስታንቱ ጋር የሚለያዩ ስለሆኑ በአንድነት አጣምሮ ወደ ድምዳሜ ለመምጣት መፈተሽ ይቻላል። የቱኛውም ድምዳሜ ላይ ድረሱ ከእዚህ ጥያቄ በኋላ የሚቀጥለው ጥያቄ የቱኛው ቤተእምነት እውነት ነው ? ወይም የእውነት ሙላት በየትኛው ቤተእምነት ይገኛል ? የሚል ነው። ይህም ድምዳሜያችሁ ወደ ታሪካዊ የፕሮቴስታንት ከሆነ ከሉተራን ፤ ከባፕቲስት ፤ ከፕሪስቢቴሪያንና ከአንግሊካይ መሀከል ትክክለኛውን ቤተእምነት የምትመርጡበት ሲሆን ፤ በተቃራኒው ደግሞ ድምዳሜያችሁ ወደጥንታውያን ቤተ/ክያናት ከሆነ ከካቶሊክ ፤ ከምስራቃዊቷ የአሲሪያ ቤተ/ክን ፤ ከኢስተርን ኦርቶዶክስ እና ከኦርየንታል ኦርቶዶክስ ትክክለኛዋን ቤተ/ክን የምትመርጡበት ቀጣዩ እርምጃ ነው። ከፕሮቴስታንቱ መሀከል ለመምረጥ ቀጥሎ Sacramentና የቤተ/ክ ስርአት (Church Polity) ላይ ማጥናት የሚመከር ነው። ከዛ አንዱ ቤተእምነት ላይ ትጨርሳላችሁ። ከተዘረዘሩት ታሪካዊ ጥንታዊ ቤተ/ክናት ለመምረጥ ደግሞ የቤተ/ክ ስረአት (የፖፑ መሳሳት አለመቻል) ፣ ፊሎኩዌን እና ነገረ ክርስቶስን ማጥናት ማጥናት ያስፈልጋል። በአጭሩ አንድ በእግዜር መኖር እና በክርስቶስ ትንሳኤ ያመነ ሰው የእውነት ሙላት ያለባትን ቤተክርስቲያን ለማግኘት ሲጓዝ ይህ እንደ Road Map ሆኖት በዚህ መንገድ ቢጓዝ መንገዱ ይቀልለታል ብዬ አስባለሁ። ምናልባት በዚህ ጥያቄ ግራ መጋባት ውስጥ ያለ ሰው ካለ ሁሉን ጥያቄ በአንዴ ለማግበስበስ ከመሞከርና ጠቃሚ ያልሆኑ ጉዳዮች ላይ ጊዜ ከመፍጀት ይልቅ ይህንን በመጠቀም አንድ በአንድ እያጠራ እንዲሄድ ይጠቀመው።
Show all...
👍 5🔥 2
የትሬንትን እና የዚ አዘር ፖውልን ውይይት ዛሬ ነው ያየሁት። አሪፍ ውይይት አድርገዋል። The Other Paul አቅበተ-እምነት ላይ የሚሰራ በጣም አሪፍ አንግሊካን ነው። በውይይቱ ውስጥ በጠቅላላው ራሳችንን እንዴት እንደምንመለከትና ኦርቶዶክሱም ሆነ ካቶሊኩ በ ታሪካዊ ፕሮቴስታንት ጥላ ስር ያሉትን ቤተእምነቶች እንዴት ሊመለከቱት እንደሚገባ ፤ እንዲሁም 'ፕሮቴስታንት' የሚለው Term ላይም ሊኖረን ስለሚገባ አመለካከትና እንዴትም መጠቀም እንዳለብን ጥሩ አስረድቷል። እኛም አሁን አሁን በየቲክቶኩ እያየን ካለነው ፖለቲካ ወተን እንደዚህ አይነት የተረጋጋና ቁም ነገር ያለው ውይይት ማድረግ ብንለምድ ምንኛ በጠቀመን። https://youtu.be/qQ1k6kFMIKk?si=TUxQwNwaLYlvaBVA
Show all...
DIALOGUE: Are Catholics or Protestants More United? (w/The Other Paul)

In this episode, Trent sits down with Protestant YouTuber The Other Paul to discuss the methods Protestants and Catholics use to achieve doctrinal unity among believers. To support this channel:

https://www.patreon.com/counseloftrent

Timestamps: 00:00:00 Introduction 00:01:21 Issue with the term "Protestant" 00:09:00 The Infallible Rules of Faith and Division 00:22:16 Catholic Church on Infallible Teaching 00:23:54 Methods of Infallibility 00:32:30 Unity within the Church 00:40:41 Methods of Authority and Heresy 00:48:20 Infant Baptism and Authority 00:50:37 Personal Interpretation vs what the Authority says 00:54:40 Visible Authority and the Criteria 01:00:00 Clarity of Scripture 01:06:00 Essential Beliefs 01:12:30 How much can you get wrong about God?

👍 7👌 1