cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@Seleslamenwk

.com

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 547
مشترکین
+424 ساعت
+77 روز
+2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:19
Video unavailableShow in Telegram
An_Cv_wiCoT6OaCxBbnwoC42_eToEjgYouLO_7sE92RoFaX1_5GTQYRSPsU949ZQNuy.mp416.13 MB
13🥰 3👏 2🔥 1
" አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።" (ኦሪት ዘዳግም 13:4) 1) አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ 2) እርሱንም ፍሩ 3) ትእዛዙንም ጠብቁ 4) ቃሉንም ስሙ 5) እርሱንም አምልኩ 6) ከእርሱም ጋር ተጣበቁ ተከተሉ=) ፍሩ=) ጠብቁ=) ስሙ=) አምልኩ=) ተጣበቁ
نمایش همه...
🙏 15👍 5
🚩 ኢየሱስ ወደ ልባችሁ ይመልሳችኋል = ማር 5:1-15 👈 በዚህ ጥቅስ ውስጥ ያለው ሰው 👉 ኑሮውን በመቃብር ያደርግ የነበረውን 👉 በሰንሰለትም እንኳን ማንም ሊያስረው ያልቻለውን 👉 በእግር ብረት እና በሰንሰለት ይታሰር የነበረውን 👉 ሰንሰለቱን ይበጣጥስ የነበረውን 👉 እግር ብረቱንም ይሰባብር የነበረውን 👉 ሊያሸንፈውም የሚችል ያልነበረውን 👉 ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብር እና በተራራ ሆኖ ይጮኽ የነበረውን 👉 ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር የነበረውን ☝️☝️☝️ ይህን በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረውን ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ፈውሶት ወደ ልቡ መመለስ ቻለ መነጋገሪያም ሆነ። 🚩 በተለያየ የመንፈስ እስራት ውስጥ የምትሰቃዩ ሙስሊም ወንድምና እህቶች ስለ እናንተ በቀራንዮ መስቀል ላይ ክቡር ደሙን ያፈሰሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ይወዳችኋልና ኑ ወደ እርሱ ለስጋም  ለነፍሳቹም እረፍት ታገኛላችሁ ደግሞም ፈውሶዋችሁ ወደ ልባችሁ ይመልሳችኋል ለሌሎችም መነጋገሪያ ያደርጋችሁዋል ። (የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 5) 1፤ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። 2፤ ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ #ርኵስ #መንፈስ #የያዘው #ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤ 3፤ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤  4፤ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤ 5፤ ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር። 6፤ ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥ 7፤ በታላቅ ድምፅም እየጮኸ። የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ አለ፤ 8፤ አንተ #ርኵስ #መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና። 9፤ ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥ 10፤ ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። 11፤ በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና። 12፤ ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት። 13፤ ኢየሱስም ፈቀደላቸው። #ርኵሳን #መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ። 14፤ እረኞቹም ሸሽተው በከተማውና በአገሩ አወሩ፤ ነገሩም ምን እንደ ሆነ ለማየት መጡ። 15፤ ወደ ኢየሱስም መጡ፥ #አጋንንትም #ያደሩበትን ሌጌዎንም የነበረበትን ሰው ተቀምጦ ለብሶም #ልቡም #ተመልሶ አዩና ፈሩ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
13🥰 2🔥 1👏 1
58:12
Video unavailableShow in Telegram
Downloaded with: @YTsavebot
نمایش همه...
d2fc7e7f-6c0e-47ef-9347-b9c2d6dce503.mp471.15 MB
6😁 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
😁 16🌚 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2😁 2
10:03
Video unavailableShow in Telegram
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አላህ የጠጅ ቤት አስተናጋጅ እንደሆነ? ሙሀሙድ መጠጥ ይጠጣ እንደነበረ? ሙሀመድ ሰዎችን ያሰክር እንደነበረ 👈 ውዱ ወንድማችን #እፎይ👏😍 የእፎይ ቲክቶክ 👇 https://vt.tiktok.com/ZSYQNRKGd/
نمایش همه...
80.38 MB
😱 5👍 3🥰 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
👏 16👍 5😁 2 1🔥 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.