fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 831
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ ⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

توكل على الله  وابدأ طريقك ግብህ እንድሳካ ውጥንህ እንዳምር፡ በአሏህ ተመካና መንገድህን ጀምር፡ ~

 ትኩረት ይፈልጋል.mp33.11 KB

በሰዎች ዘንድ ችላ ተብለኃል? ለምንድነዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ።ችግሩ ካንተ ነው ወይስ በነሱ? ~ ግን ችላ ያሉህ የዱንያዊ ጥቅም ቀንሰህባቸዉ  ከሆነ አንተም ችላ በማለት አግዛቸዉ። እዛኔ አንድ እኩል ናችሁ።

°°||ጥያቄ ፦የአንድት ሙስሊም ሴት  "ሰለፍይ ነኝ "የምትል እንስት ሰነ -ምግባሯ ፣አህላቋ ምን   አይነት መሆን አለበት?   በዱኒያ ጉዳይም በአኺራም  የሚጠቅም የሆነን  ምክር    ምከሩኝ ፤በድኗ ጉዳይ ለሚገጥማት ችግር እንደት መፅናት  እንዳለባት? 🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❶ ❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ 🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» ╭┈──── ••⇣⇣🍃 ╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2 t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2

﴿يَعرِفونَ نِعمَتَ اللَّهِ ثُمَّ يُنكِرونَها وَأَكثَرُهُمُ الكافِرونَ﴾

☑️ ኢልም (እውቀት) ማለት፦ 🔹የቀልብ ምግብ 🔹የቀልብ መጠጥ 🔹የቀልብ መድሀኒት 🔹የቀልብ ህይወት ሲሆን 🔹በአጠቃላይ የቀልብ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በእውቀቱ ልክ የተመሰረተ ይሆናል። ☑️ ቀልብ ህያው የሚሆነውና የሚለመልመው በእውቀት ሲሆን። የሚደርቀውና የሚሞተው ደግሞ ለእውቀት በመራቁ ይሆናል። t.me/https_Asselfya

وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون... አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ። ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል! እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።

وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون... አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ። ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል! እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።

ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خ
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا ​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።" [አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605] መልእክቱ ምን ማለት ነው? = የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው። ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት። አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የአል-በቀራን ምዕራፍ ማንበብ ባትችል ቁል አዑዙዎችን እና ቁል ሁወሏሁ አሐድን አንብበህ ዋል። ይህን ቢያቅትህ ኣየት አልኩርሲይን ማንበብ አትርሳ። ቀኑን ሙሉ ከቁርኣን ከመገናኘት ብትሰንፍ የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን አትርሳ።  ካልሆነም ከሶላት በኋላ ባሉ ዚክሮችና ዱዓዎች ላይ በርታ። ለዚህም ባትታደል ኢስቲግፋርን ለምላስህ አስለምድ። ይህንንም ሳታደርግ ከዋልክ የመኝታህ ሰዓት ዚክሮችን አስታውስ። ድክመት ማለት በቀን አንድ ጊዜም ቢሆን አላህን ሳያወሱ መዋል ነው። አላህ ያበርታን፣ አላህ ያስታውሰን።

ለዛሬ ለነፍሴና ለወንድም እህቶቼ ትሆናለች ያልኳትን ምክር ይሄው ... ከዚህ በፊትም ተለቃ የነበር ቢሆን .... # የወንጀል መዘዞች … ወንጀል ብዙ መዘዝ ያስከትላል … የተወሰኑት ተጠቅሰዋል …. # ወንጀልን ማጣጣም ደረጃ ላይ ከተደረሰ አደጋ ነው !! # የድብቅ ወንጀሎች መጨረሻን ሊያበላሹ ይችላሉ !! አላህን እንፍራ ! በሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/msirage4

የሸይክ ሙሐመድ ብን ዐብዲልወሃብ የህይወት ታሪክ 👇👇 t.me/MOhamedAlNajdi/7 t.me/MOhamedAlNajdi/7

በንግግር ሳይሆን በዝምታ ብቻ መልስ የሚስሰጣቸው ብዙ ጉዳዮች አልሉ። منقول

ወደ አላህ መንገድ የሚጣራ ሰዉ ሊጌጥባቸው የሚገቡ ነገሮች. የዛሬ 3 ዓመት አካባቢ በወራቤ ከተማ የተሰጠ ምክር ... https://t.me/msirage4

🔖በከብት ወተት ራሳችሁን አክሙ። ምክንያቱም የተለያየ ቅጠላ ቅጠል ትበላለችና። አሉ (ውዱ ነብያችን صلى الله عليه وسلم) ~
🔖በከብት ወተት ራሳችሁን አክሙ። ምክንያቱም የተለያየ ቅጠላ ቅጠል ትበላለችና። አሉ (ውዱ ነብያችን صلى الله عليه وسلم) ~

ሙራቀባ ከስራ እና ከንግግር አልሮ ዝምታንም ያሳምራል ! ሙራቁባን በተመለከተ ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ብሏል إذا كنتَ فاعلاً فانظر نظَرَ اللهِ إليك، وإذا كنتَ قائلاً فانظر سَمْع اللهِ إليك، وإذا كنتَ ساكتاً فانظر عِلْم اللهِ فيك " ሰሪ ከሆንክ ( ልትሰራ ከተነሣህ )  የአሏህን ወዳንተ ማየት ተመልከት ። ተናጋሪ ከሆንክ (ልተናገር ከቆረጥክ )  የአሏህን ወዳንተ መስማት ተመልከት ። ዝም ባይ ከሆንክ  ባንተ ላይ የአሏህን እውቀት ተመልከት " ወደ ስራዎች ከመግባታችን በፊት የትም ብንሆን ከአሏህ ከእይታ እንደማናመልጥ በሚገባ ብናስተነትን ረክሰው ከሚያረክሱ ስራዎች በራቅን ነበር ... ከመተንፈሳችን በፊት አሏህ ሁሉንም ነገር እንደሚሠማ ብናጤን ኖሮ ከሐሜትና ከመሳሰሉት ክልክል ንግግሮች በታቀብን ነ ነበር ... ዝም ባልን ግዜ በዝምታ ውስጥ ያለውን ሁሉ አምላካችን እንደሚያውቅ በሚገባ ብናውቅ ኖሮ በዝምታ ውስጥ ካሉ ምቀኝነትና ክፉ ሐሣቦች በተጠበቅን  ነበር ! ብቻ ... ሙራቀባ ከስራ እና ከንግግር አልሮ ዝምታንም ያሳምራል ! https://t.me/msirage4

🔖የሱናዋ እህቴ...! እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ ~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ ~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት ~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት ~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር ~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !! = t.me/https_Asselfya

{وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا} መርየም عليها السلام ቀን ጿሚ፣ ሌሊት ሰጋጅ፣ የተመረጠች እንደሆነች ይታወቃል። ግን አላህ ያስታወሰን ጥብቅነቷን ነው። ይህ ጥብቅነት ለሴት ልጅ ሁለነገር መሰረት ነው። ~

ተከታተሉት ያማረ ልብ አርጥብ የሆነ ደርስ ~