ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
9 030
المشتركون
-424 ساعات
-177 أيام
-6830 أيام
أرشيف المشاركات
✍️ቆንጆ ብትሆኚ..... ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ -ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ!!! ~     t.me/MohamedAliEdris

🏷ይሄን የምትመኝዉ ...... ! “በየትኛው ተውሒድ ሸርጡን ባሟላሽው፣ በየትኛው ሶላት ኹሽእ በሞላሽው፣ በየትኛው ፆምሽ ከሀሜት ባራቅሽው፣ በየትኛው ዘካሽ መቼ ባወጣሽው፣ በየትኛው ኢማን በኢኽላስ
🏷ይሄን የምትመኝዉ ...... ! “በየትኛው ተውሒድ  ሸርጡን ባሟላሽው፣ በየትኛው ሶላት  ኹሽእ በሞላሽው፣ በየትኛው ፆምሽ  ከሀሜት ባራቅሽው፣ በየትኛው ዘካሽ  መቼ ባወጣሽው፣ በየትኛው ኢማን   በኢኽላስ ባጌጥሽው፣ በየትኛው ምላስ  በዚክር ባራስሽው፣ በየትኛው አይንሽ  ከሀራም ባዞርሽው፣ በየትኛው እግርሽ  ተሀጁድ በቆምሽው፣ በየትኛው ልብሽ  ተቅዋ ባጌጥሽው፣ በየትኛው ተውበት  የእውነት በገባሽው፣ በየትኛው ስንቅሽ   ሞትን ተመኘሽው?? ስራ ጨረስኩኝ አልሽ  ቀብርን ናፈቅሽው? 🏷ግን አስበሽዋል!? እሺ ሞትሽ እንበል  አፈር ተጫነብሽ ለነኪር ለሙንከር ምንድን ይሆን መልስሽ? እሺ ሞትሽ እንበል ዱኒያን ተለየሽው፣ የቀብርን ህይዎት እንዴት አገኘሽው? እውነት ነው ያደክማል  ዱንያ አስቀያሚ ናት፣ ስራችን አንሶ እንጅ  ማን ጣፍጣው ኖረባት? አንድ ቀን ቢመችሽ  በማግስቱ ስቃይ፣ አንድ ቀን ብትስቂ  በነጋታው ዋይ ዋይ፣ ዱንያ  ሀለቷ ነው   ትቀያየራለች፣ ለሁሉም አንድ ቀን  ፊቷን ታዞራለች። ስለዚህ እህቴ  ሀለቷን ገምግሚ፣ ተቀየረች ብለሽ  ብዙ አትገረሚ። ለዚች ከንቱ አለም  ለዚች አጭበርባሪ፣ አትጨናነቂ  ፈታ ብለሽ ኑሪ፣ አኼራን አስታውሺ  ፈጣሪሽን ፍሪ፣ መልካም ስራን አብዢ  ሀራም አትቅረቢ፣ እያልሽ ዱዓ አርጊ  ያአላህ ያረቢ፣ = https://t.me/Asselefya2

🔖ለአንተ እድገትም ይሁን ውድቀት ወሳኟ ለትዳር ትሆነኛለች ብለህ የመረጥካት ሴት ናት!! =          t.me/https_Asselfya

🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም በተወዳጁ  ኡስታዛችን አርእስት እና ትዳርን አስመልክቶ 🌹ተ            🌹 ጀ   🌹መ             🌹ረ 🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊 ገባ ገባ በሉ ባረክ አሏሁ ፊኩም https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0

🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም በተወዳጁ  ኡስታዛችን አርእስት እና ትዳርን አስመልክቶ 🌹ተ            🌹 ጀ   🌹መ             🌹ረ 🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊 ገባ ገባ በሉ ባረክ አሏሁ ፊኩም https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0

قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ «ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡ [ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ] የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :- ➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07 ➤ ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/daioFB07 ➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1 ➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl ➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07 #ዳዕወቱል_አንቢያ #Dawatul_Anbiya #የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ

አብዱላህ አልቢዐይጃን ይባላል ቃሪኡ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ መዲና ሐረም ውስጥ ያሰግድ ነበር ሱራ :- ኢብራሂም https://t.me/Muhammedsirage

~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል 👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል =

🔖ይችን ጣፋጭ ምክር እስኪ አብረን እንስማት !! ~ 👈الحب. الحقيقي 🎙للشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى ~ t.me/MohamedAliEdris

ከዑለማዎች ማእድ ~ ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡- “ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት (ሰዎችን) አትምከር፡፡ ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት አታሸማግል፡፡ ውለታን መስፈርት አድርገህ (አስበህ) ስጦታ አትስጥ፡፡ ይልቅ በጎ ለመስራት ስትል ይሁን፣ በምክር፣ በሽምግልና እና መልካም በመዋል ያለብህን አደራ በመወጣት መልክ፡፡” [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 1/361] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል 161 باب حسن الخلق 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=63c140755394537e5c

✅ ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው። ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   ~አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነናል፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ (ቲርሚዝይ)       

"تذكير بصيام الخميس غداً". ‏"مايزال عبدي يتقرب إلي ‏بالنوافل حتى أحبه".

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የሰርግ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ምሽት የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ (ሙሐመድ)እና ኡሙ ዓብዲላህ (መዲና) የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ
   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የሰርግ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ምሽት የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ (ሙሐመድ)እና ኡሙ ዓብዲላህ (ዲና) የሰርግ ፕሮግራም  አስመልክቶ  ለየት ያለ ዳዕዋ  ተዘጋጅቶለዎታል!!! ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቀንና ሰአት የፊታችን ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ ''2️⃣:4️⃣0️⃣'' 🔎በእለቱ የሚጋበዙ ኡስታዞች እና ወንድሞች፦ ❶»ሸይኽ አወል አህመድ (ኬሚሴ) ➋»ኡስታዝ ኸድር አህመድ(ኬሚሴ) ❸»ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ ➍»ወንድም ሙሀመድ ሲራጂ ➎»ወንድም አብዱል መሊክ ከቻለ ፕሮግራሙን  የሚመሩ ወድሞችወንድም አቡ ረያን ➋ ወንድም አቡ ዓብዲረህማን ና ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይገኛሉ'' وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ  ( الروم : ٢١) 🏷ስርጭት የሚተላለፍበት ሊንክ፦ https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0 https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0 https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0

🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እዉቀትን መፈለግ ግዴታ ነዉ። 📝📝 ~https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 📝📝 ~https://t.me/IbnuMunewor?livestream 📝📝 ~https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream ~

ዛሬ ላይ በየሃገሩ ያለው የወጣቱ ተጨባጭ ይሄ ነው። * በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት በኳስ እየተጃጃለ ነው። * በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት ጫት ላይ ተወዝቶ ይውላል። * ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ገና ሙታን
ዛሬ ላይ በየሃገሩ ያለው የወጣቱ ተጨባጭ ይሄ ነው። * በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት በኳስ እየተጃጃለ ነው። * በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት ጫት ላይ ተወዝቶ ይውላል። * ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ገና ሙታን ከመማፀን ያልወጣ ፍጡር አምላኪ ነው። * ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ለብሄርተኝነት ጣኦt ተሸንፎ ላ ኢላሀ ኢለላህ በሚል ወገኑ ላይ ስለት የሚመዝ በዘር የሚባላ ብኩን ፍጡር ነው። * ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ቤቱን እንኳን መምራት አቅቶት በሴት ላይ ጥገኛ ሆኖ እየኖረ ነው። የገዛ ልጆቹን ዞሮ የማያይ፣ በየ መስሪያ ቤቱ በገዛ ወገኑ ላይ ግፍ የሚሰራው፣ በየ ገበያው የሚያጭበረብረው፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከቁም ነገር ይልቅ እንቶ ፈንቶ የሚያሳድደው፣ በ30 እና በ40 አመቱ የቤተሰብ ሸክም ሆኖ ከተጧሪነት ያልወጣው ሁሉ ዑለማዖቹን እየረጋገጠ ከፊት ተቀድሞ አለም አቀፍ የጂሃድ ስምሪት የሚሰጥ ፊታውራሪ የጂሃድ ሙፍቲ ሆኗል። ጀናባውን እንዴት ማውረድ እንዳለበት የማያውቀው ሁላ በሚሊዮኖች ደም ጉዳይ ፈትዋ ለመስጠት ግን አያመነታም። እነዚህ የደም ነጋዴዎች በዲን ጉዳይ፣ ያውም በደም ጉዳይ የሚቀልዱ አደገኛ ቦዘኔዎች ናቸው። ስንት ወጣቶች ናቸው በነዚህ ሳይሞቅ ፈላዎች ስብከት ተጠልፈው ሶማሊያ እየሄዱ የሞቱት! አብዛኞቹ እነዚህ አካላት በአደባባይ እየቀሰቅሱ በህቡእ የሚመለምሉ እንጂ ራሳቸው የሚዘምቱ አይደሉም። ከነዚህ አካላት ጀርባ ብዙ የቴሌግራም ግሩፖች፣ የተቆለፉ አካውንቶች፣ በፌክ ስም ያደፈጡ የምልመላ ኤጀንቶች አሉ። ከነዚህ አካላት ጋር አንዳንድ ታዋቂ ኡስታዞችም አሉበት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሚስቱን በመሠተር ከማይጓጓ ወንድ ኸይር የለም ተባለ፦ የሤቶች ሐያዕ (አይናፋርነት) የት ሄደ?? የወንዶችን ቅናት ሊፈልግ ሄደ አሉ

🔖ትዉስታ ለባለትዳሮች ...! ~ለባልሽ ሚስትም ፥ጓደኛም ሁኝለት።ከአንች ወጭ ሚስጥሩን ለማንም እንዲያካፍል አትፍቀጅለት።ለዳሩሪ ለሐጃ ቢሆን እንጅ ከአጂነብይ ሴት ጋር እንዲያወራ አትፍቀጅለት።አንችም አጂነብይ ከሆኑ ወንዶች ሙሉ በሙሉ ርቀሽ እሱንም የምታርቂ ቆፍጣና ሴት ሁኝ።በቃ ስትዳራችሁ የምታወሩበት ፤የምትመካከሩበት ፕሮግራም ይኑራችሁ።ለቂርአትም እነደዛዉ ዱዓም አድርጉ አላህ ሰኪና እንዲሠጣቸሁ ። ።በትዳራችሁ ላይ ጠንካራ ሆናችሁ ለሌሎች ተምሳሌ ለመሆን ጌታችሁን በጧትም በማታ ለምኑ ። ~