ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 836
المشتركون
+2824 ساعات
+187 أيام
-4330 أيام
أرشيف المشاركات
05 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp310.28 MB

"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸውወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!" ግዙ ....

فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)
(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)። 👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።

4_6021459134409350334.mp37.84 MB

🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽 👉 1k+ subscribers  🟢  👉 2k+ subscribers  🟢 👉   4k+ subscribers  🟢  👉 6k+ subscribers  🟢 👉 10k+ subscribers  🟢 ⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ 💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽

🍂 حبيب الاثري 🍂: ያ 'አል- ጀባር :-የተሰበሩ ልቦችን አንተው ጠግናቸው ከአንተ በስተቀር  እውነተኛ ጠጋኝ የለምና! አይኖቻቸው ያነቡን ሁሉ የደስታን እንባ ቀይርላቸው በወንጀል የጠቆሩ ልቦችን በተውበት ውሃ አፅዳቸው ተስፋ ለራቃቸው ሁሉ ብርታትን ስጣቸው የዱንያም የአኼራንም ሀጃዎቻቸውን ሙላላቸው       ያ ረብ t.me/habib_al_aseriy • የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው። ↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች። المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا

.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓

ውቢቷ ሴት! """""""""" «አንዲት ሴት ለሰውነትሽ ምን ዓይነት ውበት ነው የሚትጠቀሚው ተብላ ስትጠየቅ ጊዜ እንዲህ ብላ መለሰች ፦ ① ለምላሴ ሐቅን መናገርን ② ለዓይኔ ከሀራም መሸፈንን ③ ለድምፄ አላህን መዘከርን ④ ለእጄ ሰደቃና በጎ ማድረግን ⑤ ለቁመናዬ ሐቅ ላይ መፅናትን ⑥ ለልቤ የአላህን ፍቅር ⑦ ለዓቅሌ ጥበብን ⑧ ለነፍሴ አላህን መታዘዝን ⑨ ለስሜቴ ኢማንን ። ከዚህ በላይ ውበት አይታቹሃል እንዴ ?!! ©

ለሚስቱ የማይጎረብጥ ለሷ ሰላምና ደስታ ለሚጥር ባል ሁሉ አሏህ ጀነትን ይመንዳው ያረብ 🤲

ቁርአንን ማኩረፍ አሊያም ችላ ማለት ማንበቡን መተው ብቻ አይደለም ቁርአንን ማስተንተን መተው፣በሱ መመራት መተው እና ቁርአንን ለበሽታዎች መድሃኒት አድርጎ አለመያዝም ቁርአንን ከማኩረፍ እና ችላ ከማለት ውስጥ ይካተታል

👈الزواج سكن وسعادة 🎙الشيخ عبد الرحمن السمحي حفظه الله

.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

ክፍል ❷ የመጨረሻ ክፍል