💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше9 027
Подписчики
-724 часа
-367 дней
-14030 день
Архив постов
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🍂 ሁለተኛው ፕሮግራም
ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ
ከሹብሀ እና ከስሜት መጠበቂያ መንገዶች
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
👉የአላህ ቃል ኪዳኖች...
~አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ
~ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ
~ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ
ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣🥳😶🌫️😣
📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ
😣☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣😶🌫️☹️
ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
😃 የፕሮግራሙ ሰዓት
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🎙️🔺 ተጋባዥ ኡስታዞች
ኡስታዝ አቡ ዚክራ
ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ
🎤 የፕሮግራም መሪ
አቡ ሁዘይፋ (ሀይደር)
📍 የሚተላለፍበት ቦታ
ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡
❤️ ትዳርና ኢስላም ቻናል✅
ማሳሰቢያ፦ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
• وَإِنِّي لَغَفَّارٌ لِمَنْ تَابَ وَآمَنَ •
• القــارئ ؛ #قاسم_فضائل
Repost from ስለ ስልካችን
🚫 የድብቅ ወንጀል ፤
↪ ለትዳር መዘግየት
↪ ለሪዝቅ መጥበብ
↪ ለአላህ ቁጣ
↪ በረካን ለማንሳት
↪ ክፉ አሟሟት (መጨረሻን ለማበለሽት )
ሰበብ መሆኑን ያውቁ ይሆን !
عَافانا اللّٰه وإيَّاڪم...❀
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
«
ሚስትህ ኒቃብ እስካላስለበስካት ድረስ ያንተ ብቻ አይደለችም። በአይኑም ቢሆን ሌላው ይጋራሀል። ታዳ የምትወዳት ሚስትህ እንደፈለጉ አገላብጠው ሲያዩብህ አትቀናም?
~
t.me/https_Asselfyaሙሓደራ 231
የ ጓደኝነት ተፅዕኖ በሕይወት ላይ
የዒድ ቀን የተደረገ ሙሓደራ በ ኢብኑ አባስ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10049
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
😂በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ተጀመረ!
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=73398e2685c9f2cf99
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🌹ተወዳጇ እና አሸናፊዋ ሚስት🌹
ቧሏን ተዛዢ [እሽ ባይ]የሆነች እና እንደቤቷ ተብቃቅታ የምትኖር ሴት አሸናፊ ሁናለች።
እንድህ በይው !
ለእናት እና አባትህ ክብር ያድላቸው፣
ከሚስትህ ልብ ውስጥ ንጉስ ነህ ልጃቸው።
http://t.me/Abuusymin
🔖
ይህቺ አጭር ዱአ ስናመሽም ስናነጋ (ጠዋትም ማታ) ሁሌ እንበላት። ውዱ ነብያችን ለውዱ ልጃቸው ለፋጢማ እንድትለው የመከሯት ዱአ ነው። ይህ ማለት ምን አክል አሳሳቢ ዱአ እንደሆነ ያሳያል። አጭር ስለሆነች እንሀፍዛት።
~🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ሶስት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
ተቀርቶ ያለቁ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን ይበሉ።
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/MOhamedAljawi
https://t.me/MOhamedAljawi
~
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
