💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 027
مشترکین
-724 ساعت
-367 روز
-14030 روز
آرشیو پست ها
Repost from ስለ ስልካችን
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ማስታወስ
ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ።
ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🔖የጧት ዚክር አይርሱ
~
‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።
~
t.me/https_Asselfya
🔖«አራት ነገሮች የዕድለ ቢስነት ምልክቶች ናቸው፡፡ የቀልብ መድረቅ፣ የዐይን እንባ ማጣት፣ ረጅም ምኞት እና በዱንያ ላይ ለመቆየት መስገብገብ፡፡»
(ሐሰን አል-በስሪ)
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉እኔ ምለዉ ግን ለምነዉ የአቂዳ ኪታቦችን እየገዛችሁ እያስተዋወቃችሁ የማታበረታቱኝ ❗️❓ህእ
~
t.me/Online_Eslamawiy_Market
👉ዘውታሪ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ይኖራችሁ ዘንድ ሁልጊዜም ፤ በሁሉም ሁኔታ ዉስጥ አላህን አውሱ። ሥሙን በምላሳችሁ አድርጋችሁ ዋሉ።
~ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የሚገኘው።
~
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ሁለት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
Repost from ስለ ስልካችን
👉ደርሳችን .
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ሸርርርርርር እያረጋችሁ بارك الله فيكم
https://t.me/SleSlkachin?livestream=1cd26a83eec3867164
Repost from ስለ ስልካችን
👉ደርሳችን ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ሸርርርርርር እያረጋችሁ بارك الله فيكم
https://t.me/SleSlkachin?livestream=1cd26a83eec3867164
🔖የኑሮ ዉድነት፦ሰዉን እያነጋገረዉ ነዉ።
~አቡ ሃዚም የሚባሉ አሊም ነበሩ አንድ ቀን በሃገራቸዉ ላይ የኑሮ ዉድነት ተከሰተ፡፡
እናም ሰዎች ወደዚህ አሊም ወደ አቡ ሃዝም መጡና አንተ አቡ ሃዝም ሆይ ምን ይሻለናል ኑሮ ተወደደብንኮ? አሏቸዉ
እሳቸዉም ረጋ ብለዉ እንዲህ አሉ፦
ታዲያ ምን ያስተክዛቹሃል? ያ ኑሮ በረከሰ ጊዜ የሚቀልበን ጌታኮ በኑሮ ዉድነትም ጊዜ ይቀልበናል አሏቸዉ፡፡
አል-ሂልያ 3/239
~
t.me/https_Asselfya
Repost from የሱና ቻናሎች link
👑 ⭐️ ⚡️
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 👈
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡
😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡
{ وَمَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ وَأَبْقَى }
▫️ القارئ #محمد_النقيدان
Repost from ስለ ስልካችን
➡ ወደ ፍራሽህ ገደም ባልክ ጊዜ ያን ብዙ ስራ ያልነበረው ግን የጀነት ሰው የሆነውን አስታውስ ! ነገርግን አንድ ስራ አለው ልቡ ንፁህ ነበር ለአንድ አካል በውስጡ ጥላቻ ሳይኖረው ይተኛ ነበር ።
*"اللهم إجعلنا منهم*
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
ለሱና ደዕዋ የእውነት መቆርቆር ያላችሁ ወገኖች!
~
ደዕዋው በጩኸት፣ በግርግር፣ በፍጥጫ፣ በንትርክ እንዲታወቅ አናድርግ። አላህን እንፍራ። እንዲህ አይነት አካሄድ ደዕዋው ላይ ከባድ ጠባሳ ነው የሚጥለው።
* እርጋታ፣ ስክነት ይኑረን። በትንሽ በትልቁ ከመጯጯህ እንውጣ።
* ለደዕዋው መልካም ስም እንጨነቅ። መልካም ስም ዋጋው ከምናስበው በላይ ዋጋው ትልቅ ነው። ለራሳችን ክብር ስንል ያለፈ ያገደመው ላይ የምንጮህ ከሆነ ደዕዋውን እንጎዳለን።
* ወገናችንን ከስር ጀምሮ በስርአት በዒልም መኮትኮት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን ተግተን እንስራ።
* ክፉ አመላችንን እንግራ። ጀብደኝነት፣ ከዚያም ከዚህም ጋር መላተም ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም።
* በየ አካባቢያችን በተቻለን አቅም ማህበራዊ ተሳትፎ ቢኖረን መልካም ነው። የተቸገረን መርዳትና ማስተባበር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ማሳከም፣ መሻይኾችን ማክበር፣ ማገዝ፣ ወዘተ. ተግባር ከንግግር በላይ ይጣራል።
የቴሌግራም ቻናል፡-
=
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ🍃
• الشيخ #ريان_المحيسني
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
