💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 018
مشترکین
-424 ساعت
-297 روز
-7530 روز
آرشیو پست ها
~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል።
~فلو قد ذقت من حلواه طعما
~لآثرت التعلم واجتهدتا
ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ
በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር
~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ
~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا
~ ولا دنيا بزينتها كلفتا
ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር
በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ።
ከታኢያ ደርስ የተወሰደ .
=
t.me/https_Asselfya
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ወዳጄዋ
ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ።
http://t.me/nuredinal_arebi
“አዲስ ~ ሙሓደራ”
🔖↰بعنوان ፦ بر الوالدين في ميزان الشريعة ↱
🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» “አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله
📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ!
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
አንዴ
በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም ያ የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1﴿وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ﴾
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه
Repost from የሸይኽ አቡ ዐማር አወል የኪታብ ደርሶች መገኛ
🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
⤵️የቁርኣንን ተፍሲር
⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ
⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።
📖 ቁርኣን ተፍሲር
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ
ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ
🎙በወንድም ሙባረክ
⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
📚 የአቂዳ ኪታቦች
🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
☑ ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫
🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-
🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
✅ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት፦
🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya
+97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።
🔴ቀጥታ ስርጭት በኢብኑ አባስ መርከዝ
ተ
ጀ
መ
ረ
༻༺༺༺༺༺༻༺
t.me/+Zkkw-MVkdPkwNmVk
ೃ⁀ ጥያቄ፦
ለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት?
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2"من التربيه أن تعرف متى تتكلم
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።
.
Repost from መርከዝ ኢብኑ አባስ በኬሚሴ
🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉
በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ
🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017
⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
ልዩ የሆነ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግም ተዘጋጅቷል።
🔴ተጋባዥ እንግዶቻችን🔵
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
بعنوان: بر الوالدين في ميزان الشريعة
🎙ኡስታዝ አቡል-ዓባስ «ሐፊዘሁሏህ»
بعنوان: كن مفتاحا للخير
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-መሊክ «ሐፊዘሁሏህ»
بعنوان: حسن الخلق في ميزان الشريعة
💡የፕሮግራሙ መሪዎች
🔸 ወንድም አቡ ማሒ ሙሐመድ
🔸 ወንድም አቡ ሃሳን ዐልይ
🔸 ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን
በእነዚህ እንቁ በሆኑ የሱና ኡስታዞችና ወንድሞቻችን ፕሮግራሙ ድምቅ ይላል
እናም እናንተም ጥሪያችንን በማክበር በሰኣቱ በመገኘት የዳዕዋውም የአጅሩም ተካፋይ ለመሆን ተዘጋጁ።
وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ. [سورة المائدة (2)]
🔊🔖መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!🔖
✈️ፕ/ሙ የሚቀርብበት ግሩፕ ሊንክ
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
🌐 أنشر تأجر!
🔑 كن مفتاحا للخير
الدال على الخير كفاعله🏝
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
➧ ቀጥታ ስርጭት ደርስ
نواقض الإسلام
ክፍል = 01
🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=368f39263440018757
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 12
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!!
~
#ሱረቱ_ኑሕ
#ሱረቱል_ጂን
#ሱረቱል_ኢንሳን
#ሱረቱል_ሙልክ
#ሱረቱል_ቀለም
#ሱረቱል_ሐቃህ
#ሱረቱል_ቂያማህ
#ሱረቱል_መዓሪጅ
#ሱረቱል_ሙደሲር
#ሱረቱል_ሙዘሚል
#ሱረቱል_ሙርሰላት
~
በሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
የወንድ ጓደኛና የሴት ጓደኛ ማለት ሁለት ግለሰቦች አሏህን ለማመፅ ተስማምተው አብረው በእሳት ውስጥ ለመቀጣት የሚያደርጉት ግንኙነት ነው! ።
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
~በትእግስትና በሰላት ታገዙ !
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
