en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 836
Subscribers
+424 hours
-147 days
-1530 days
Posts Archive
🔖አባት ለልጁ ሲመክር ~ ልጄ ሆይ! በህይወትህ ሶስት ነገሮችን አትተው ፤ ምርጥ ምግብ ብላ፣ ምርጥ አልጋ ላይ ተኛ እና ምርጥ ቤት ኑር ። ~ልጁ፡- "እኛ ድሆች ነን፣ ታዲያ እንዴት ይህን ማድረግ እችላለሁ? " ~አባት ፡- "ስትራብ ብቻ የምትበላ ከሆነ የምትበላው ምርጥ ምግብ ይሆናል። ጠንክረህ ከሰራህ እና ደክመህ ከተኛህ አልጋህ ምርጥ አልጋ ይሆናል። ሰዎችን በደግነት የምትይዝ እና የምታገለግል ከሆነ በልባቸው ውስጥ ትኖራለህ ። ~

اللهم إرزق كل من يريد العفاف ✍️🌷
اللهم إرزق كل من يريد العفاف ✍️🌷

ረመዷን ወጣ፤ ገፍላዉም ቀስ-በቀስ መጣ፡፡ አላህ  መዘናጋትን እስከመጨረሻው ያንሳልን፡፡ ረመዷን ብዙዎች ወደራሣቸው እንዲመለከቱ አድርጓል። ተጨባጫቸውን አሳይቷቸዋል። በርካቶችም ራሣቸዉን እንዲያድሱና እንዲለውጡ ምክንያት ሆኗል፡፡አላህ እስከዘላለሙ ከመጥፎ ሥራ ይንቀለን፡፡ሙሉ መመለስንም ወደሱ ይመልሰን፡፡በመንገዱም ላይ ፅናቱን ይለግሰን፡፡ ስናገኘው እጅግ ደስ ከሚያሠኙን ነገሮች አንዱ ኢማን ነው፡፡ ኢማናዊ ሕይወት ደስ ይላል፡፡ ደስታንም ይሠጣል። ለሌላም ያተርፋል። የኢማን ሙቀት አይሰለችም፣ አይኮሰኩስም።በቆዩበት ቁጥር ከዉስጡ ባልወጣን ያሠኛል።የወንጀል ሕይወት ደስታው ቅብ እና ጊዜያዊ ነው።ጥሩ ይመስላል እንጂ አይደለም።በሂደት ይኮሰኩሳል፤ሰላም ይነሳል፣ ይረብሻል። መጥፎ ነገር መጥፎነቱ ቆይቶም ቢሆን ይገባል።ሰዎች ድንገት በሆነ አጋጣሚ የኃጢአትን መጥፎነት ተረድተው መስተካከል አለብኝ፤ እዚህ ላይ ማቆም አለብኝ ብለው የወሰኑ እንደሆነ እኔን ትቶ እንዴት? ማለት ሸይጧንነት ነው።መለወጣቸውን አለማመንና አለመቀበልም እኩይነት ነው።በአስመሳይነትና ዉሸታምነት መፈረጅም በደል ነው። ረመዷን መልካም ወር ነዉና ሰዎች ወደ ረመዷን በገቡበት ሁኔታ ላይወጡ ይችላሉ። ጥቁር ለብሰው ገብተው ነጭ ተሸልመው ይወጡ ይሆናል ።ከነጭቃቸው ገብተው ታጥበዉና ፀድተው ይሆናል።አንድ ሰው ወደ መልካምነት ሲቀየር ልንደሰትለትና እንዲፀናም ልናግዘውና ልንተባበረው ይገባል። ቀድሞውኑ ለሰው መልካምን አለመመኘት መናጢነት ነው። የሰው ሸይጣን ማለት አላህ ረመዷንን ሰበብ አድርጎላቸው በተለወጡ ሰዎች በር ላይ ቆሞ ወደ መጥፎ ሥራቸው እንዲመለሱ የሚወተዉት ነው። እና ቶብተናል ያሉ ሰዎችን አትፈታተኗቸው።ወደ አላህ መስመር የተመለሱትን አትረብሿቸው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖 አንድት ረከኣ ብቶንም ከዊትር ሰላት ከመዘናጋት አደራ ኸይር ሁሉ አያምልጣችሁ። ~ጃቢር ቢን አብዲላህ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ። ✅የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ (የሌሊት ሶላት) መስገድ አልችልም ብሎ የፈራ ሰው፦ ~በሌሊቱ መጀመርያ (ከመተኛቱ በፊት) ዊትር ይስገድ። እንደሚነሳ ያወቀ (ልምድ ያለው) ሰው የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ ዊትር ይስገድ። ~ምክንያቱም የሌሊቱ መጨረሻ ላይ የሚሰገደው ሶላት (መላኢካዎች) የሚጣዱት ስለሆነ በላጭ ነው። 📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።) t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya

👉...ለላጤወች....!! "ينبغي للأعزب أن يتزوج في أيام العيد، حتى يجعلَ العيد عيدين. ለላጤወች ነገ በዒዱ ቀን አግቡ ኢዱ ሁለት ይሆንላችኋል። ht.me/nuredinal_arebi

ዘካተል ፊጥርን በወቅቱ በአካል ለማድረስ ያልቻለ ሰው የሚስሰጣቸውን አካላት እዚህ ቦታ ላይ አስቀምጨላችኋለሁ ብሎ አሳውቆ ማስቀመጥ ወይም ለወኪል መስጠት ይችላል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد 🌸

استروا بناتكُم يوم العيدِ، ألبسوهنّ ما يُرضِي الله.

- فإن انتهى رمضان فحقُّ الله لاَ ينتهِي.

°° #كيف كان السلف_يختمون رمضان ؟! [ كانوا يكثِرون من الاستغفار والتّوْبة إلى الله ، والخوف من عدَم القبول ] • قال ابن رجب الحنبلي : الاستغفار ختام الأعمال الصالحة كلها فتختم به الصلاة والحج وقيام الليل، ويختم به المجالس، فكذلك ينبغي أن يُختم صيام رمضان بالاستغفار. • كتب عمر بن عبد العزيز إلى الأمصار يأمرهم بختم رمضان بالاستغفار وصدقة الفطر فإن صدقة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث، والاستغفار يرقع ما تخرق من الصيام باللغو والرفث. {📖| لطائف المعارف لابن رجب }. -

🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል። ~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን   አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!     ~         t.me/https_Asselfya

🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!! ~وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ ➡️ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡

የዛሬዋን ቀን ፦እስቲغፋር በማብዛት ፦በነብያችን ላይ ሰለዋት በማዉረድ ፦ሱረቱን ካህፍ በመቅራት ፦ዱዓ በማድረግ የተለያዩ ኢባዳዎችን በመፈፀም እናሳልፋት።ረመዷ ሊሠናበተን ነዉ።እና አጨራረሳችንን እናሳምር።እንበርታ ።

ነገ ጁሙዓ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ በዚሁ ቻናል ላይ ገቢ ማሰባሰቢያ ይኖረናል ይህችን ልጅ መርዳት የሁላችንም ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው ለዲኗ ብላ ነው ይህን መስዋዕትነት እየከፈለች ያለችው ሁላችንም እንገኝ መገኘት የማትችሉ ከላይ ባለው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ሂዳያ ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች አላህ መርጧት የዛሬ ዓመት ወደ ቀጥተኛ መንገድ እስልምና በሰለምቴ ጓደኛዋ አማካኝነት ገብታለች ነገር ግን ወደ እስልምና ከገባችበት አንስቶ በእስልምና ውስጥ የነበራት ቆይታ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ነበር የእስልምና እምነት ተከታይ መሆኗን ወላጆቿ ሲያውቁ ከእምነቷ ለማስወጣት እግሯ ስር ወድቀው ቢለምኗትም አሻፈረች ይህን እምነቴን አለቅም ትላቸዋለች የዚያን ግዜ ወላጆቿ  ጤነኛ ልጃቸውን የአእምሮ በሽተኛ ሆናለች ብለው ወደ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል ይወስዷታል እዚህም ማዕከል ውስጥ በየቀኑ 15 መድሃኒቶችን እየወሰደች ለ 1 ወር ሙሉ ቆይታለች በኋላም የት እንዳለች ሙስሊም እህቶቿ ባወቁ ግዜ የህግ አካልን ይዘው ቢሄዱም ጉቦ ለነሱ እየተሰጠ እሷን ከዚህ ማውጣት አልተቻለም ነገሩን ወደ መጅሊስ አካባቢ ላሉ ሰዎች ተነግሮ በመጨረሻም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከሄደች በኋላ ወደ ሙስሊም እህቷቿ ቤት ገብታለች አሁን ላይ ጨጓራዋ ክፉኛ ተጎድቷል ደም ያስመልሳታል ጤነኛ ሆና ዕብድ ተብላ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል መግባቷም ጭንቀት ውስጥ ከቷቷል ይህችን አህታችን በምንችለው ሁሉ እናሳክማት እንርዳት ለአላህ ብለን እንድረስላት ይህን ሁሉ መከራ እየተጋፈጠች ያለው ለእስልምናዋ ብላ ነው እኛስ ለእንዲህ አይነት ሰዎች የምንሰጠው ምላሽ ምን መመምሰል አለበት? የባንክ አካውንት Ekram Teferi 1000571601005 ያሰለመቻት ልጀ ናት  አካውንቷን ለጊዜው ሂዳያ ናት የምትጠቀምበት ማንኛውንም መረጃ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ +251994426897 መደወል ትችላላችሁ የነየታችሁትንም በዚህ ስልክ ስክሪንሹት አርጋችሁ ላኩልን ባረከላሁፊኩም ይህ በላጩ ወር ሳያልፍባችሁ የዚህን ኸይር ስራ  ተሳታፊ ሁኑ ለሌሎችም ሼር አድርጉት https://t.me/tdarna_islam