fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 796
مشترکین
-424 ساعت
-147 روز
-3730 روز
آرشیو پست ها
~የኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ  ያለቁ ደርሶች ስብስብ ➹➹➹➹ https://t.me/yalkedersemuhammedsirage

هذه_الصعوبات_أعظم_لأجر_الحاج_عند_الله.mp38.31 KB

🔖ትእግስት !!        ~ አላህን ከማክበር ምልክቶች መሀል አንዱ የእርሱን ትእዛዝና ክልከላዎች ማክበር ነዉ።የሐጅን ህግጋት ሲገልጽ ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን አላህ እንዲህ ብሏል፦ 🌻ٱلْحَجُّ أَشْهُرٌۭ مَّعْلُومَٰتٌۭ ۚ فَمَن فَرَضَ فِيهِنَّ ٱلْحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِى ٱلْحَجِّ ۗ وَمَا تَفْعَلُوا۟ مِنْ خَيْرٍۢ يَعْلَمْهُ ٱللَّهُ ۗ وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبَٰبِ ~የሐጅ ጊዜያት የታወቁ ወሮች ናቸዉ-ከሸዋል አንድ እስከ ዙልሂጃ 10ናቸዉ-በነዚህ ወራት ሐጅ ለማድረግ የወሰነና የጀመረ ሰዉ ሐጁን እስኪያጠናቅቅ ድረስ ከግብረ-ስጋ ግንኙነት ወደዛ ከሚያደርሱ ነገሮች በሙሉ (ከማፈንገጥ)ወንጀሎችን #ከመዳፈር ሐቅን ለማስረዳት ካልሆነ በስተቀር ክርክር ይቆጠብ።# የምትሠሩትን መልካም ነገር ሁሉ አላህ ያዉቀዋል። ምንዳዉንም ይስጣችኋል ለሐጅ ጉዟችሁ የሚሆናችሁንም ስንቅ ያዙ ከስንቆዎቹ ሁሉ በላጩ ግን በሁሉም ነገር አላህን መፍራት እንደሆነ እወቁ የልቦና ባለቤቶች ሆይ !ፍሩኝ (አል-በቀራህ) 👉በዚህ የቁርአን አንቀጽ ሐጅ ላይ አላህ ሶስት ነገሮችን ከልክሏል፦ ⓵ኛ"ረፈስ" ነዉ ረፈስ ማለት የግብረስጋ -ግንኙነት ማለት ሲሆን ወደዛ የሚወስዱ ነገሮችንም ያካትታል። ⓶ኛ"ፉሱቅ" ነዉ ፉሱቅ ማለት ከአላህ ትእዛዝ ማፈንገጥ ማለት ሲሆን ሁሉንም የወንጀል አይነቶች ያካትታል ለምሳሌ፦ወለድ መብላት፤መስረቅ ፤ሀሜትና ወሬን ማመላለስ ወዘተ ይገኙበታል። በመሠረቱ እነዚህ ነገሮች ከሐጅ ዉጭም የተከለከሉ ናቸዉ ሐጅ ላይ ሆኖ እነዚህን ወንጀሎች መፈፀም ደግሞ ቅጣቱ የከፋ ይሆናል። ⓷ኛ" ጂዲል"ነዉ ጂዳል ማለት ክርክር ማለት ሲሆን በዚህ ስር ማንኛዉም ለግጭት ለቁጣ ስበብ ሊሆን የሚችሉ ነገሮች በሙሉ ያካትታል። ~አላህ እነዚህን ክልከላዎች አስከትሎም እንድንፈራዉ አዞናል። #የአላህ ፍራቻ ተግባራዊ የሚሆነዉ ደግሞ ያዘዘዉን በመፈጸም የከለከለዉን በመከልከል ነዉ ✅ ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሐጅና ዑምራ ዉጊያ የሌለበት ጂሃድ እንደሆነ ተናግረዋል። "ሐጅ ስነ-ምግባራችንን የምናሻሽልበት ነፍሳችንንም የምንገምትበት አጋጣሚ ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ትግስትን በተግባር የምንማርበት ትልቅ እድል ነዉ። ይህም የሐጅ ስነ-ስረአት ህደት ላይ ሲገጥመን የሚችሉ ዉጣ ዉረዶችን በመቋቋም እንዲሁም ከተለያዩ ሐገራት የሚመጡ የተለያዩ ቋንቋ የሚናገሩና የየራሳቸዉ ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር በርካታ ቦታዎች ላይ በምንገናኝበት ጊዜ ትግስትና" መልካም"ባህሪይ ከመቼዉም በላይ ይበልጥ አንገብጋቢ ይሆናል። በተለይ መጥፎ ባህሪይ ያላቸዉ ሰዎች ሲገጥሙን ላሳዩን መጥፎ ባህሪ ተመሳሳይ አፀፍ ከመመለስ ታቅበን ትክክለኛ የሙስሊም ስነ"ምግባር ልናሳየቸዉ ይገባናል። እንደዚሁ ከሀገር ወተዉ እስኪመለሱ ድረስ ሊገጥሙ በሚችሉ ነገሮች ከመበሳጨት መታቀብ ተገቢ ነዉ። ከላይ እንደተጠቀሰዉ ሐጅና ኡምራ ዉጊያ የሌለበት ጅሃድ ነዉ ።ለጅሃድ ወጥቶ ሳይደክምና ዉጣ ዉረዶች ሳይገጥሙት የሚመለስ ሰዉ የለምና! ይታገሱ። አላህም ታጋሾችን ይወዳል። #ለአላህ ተብሎ በሚደረግ ጉዞና እንቅስቃሴ ላይ የሚገጥሙ ነገሮችም የወንጀል ማበሻና የደረጃ ከፍ ማድረጊያ ናቸዉ። አላህ ከታጋሾች ያድርገን።   =      t.me/https_Asselfya

~ለአንድ ሠው ስህተቱን ንገረው:- ሞኝ ከሆነ ይጠላሃል ብልህ ከሆነ ይማርበታል! ~ t.me/https_Asselfya

~ትዳርን መስርተህ መዉለድን ካልፈለክ በጾምህ ላይ በርታ ለምን ታገባለክ  !! ~ t.me/https_Asselfya

ወንድ  ስሜቱን የሚቆጣጠር ነዉ መምራት የሚችል ነዉ ከችግሮች መዉጫ የሚፈጥር ነዉ። እንጅ ከሚስቱ በተጣላ እና ባናደደችዉ ቁጥር   ፍልጥ የሚያነሳ   አይደለም! #ወንድነት = t.me/https_Asselefya1

✅አድስ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- القاضي بهاء الدين عبد الله بن عقيل 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ
✅አድስ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- القاضي بهاء الدين عبد الله بن عقيل 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ- 🎶 ከክፍል/001 እስከ ክፍል/216 (እስከ መጨረሻው) ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ↓↓ https://t.me/SheikhMuhammedZain/2523

✔️የመጀመሪያዉ የሚሀደራ ፕሮግራም! 🔖ርዕስ ፦የተረጋጋች ነፍስ፣ 🎙በኡስታዝ «አቡ ረይስ » ኢብኑ ኢማም ተ ጀ መ ረ = http://t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk

ገባ ገባ በሉ...! ሊ    ጀ       መ            ር                   ነዉ  http://t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk

••• ‏"ونُوحًا إِذْ نَادَىٰ"  .. "وأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ" .. "وزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ". بالنداء تُفتح أبواب السماء.... ناجِ ربك فنجاتُك في مُناجاتِك..........

🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!         ~ ~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦ 🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ ክንፍህን ለምእመናን ዝቅ አድርግ -ለአማኞች ተናነስ(አልሒጅር88) ~በጥቅሉ ስነምግባር ማሳመር ኢስላም ላይ ትልቅ ቦታ አለዉ# ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ቀላል ነገር ግን ትልቅ አጅር ከሚያሳጡ ነገሮች መሀል አንዱ ነዉ። የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ ዉስጥ ጥሩ ከሚባሉት ፀባያቸዉ መልካም የሆኑ ሠዎች ናቸዉ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ~        t.me/https_Asselfya

ነገን ዛሬ አንፍራ ! ነገን አጨልመን አክፍተን ማሰቡ በመጪው እጣ ላይ ሐዘን መሰብሰቡ ዛሬን ያጨልማል ነገን ላያበራ ነገ የኛ አይደለም የኛን ዛሬ እናውራ ክፉውን አናስብ ነገን ዛሬ አንፍራ! t.me/Muhammedsirage

ትኩረትሽ በአንድ ነገር ላይ ብቻ አይሁን! ጌዜ መስጠት በሚገባ ነገር ላይ ለእያንዳንድ ድርሻቸውን ስጭ :: ሀታ ከራስሽ ጋ እንኳ የምታወሪበት ግዜ ይኑርሽ ለማለት ነው። = «የዑበይዳ እናት» ✍

ኢላሂ ....!! ~ለሱለይማን አለይሂ ሰላም ሁሉን ነገር እንዳገራህለት ለኛም ነገራቶችን ሁሉ አግራልን።ሁለየም እዉነተኛ መመለስንም ወዳንተ የምንመለስ አድርገን። ~

✅ ከሁሉም በፊት...!         ~    ~ ~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም.. ⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም ⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ እንድሆን መጣር ይጠበቅብናል። የነዚህን የሁለት #መስፈርቶች ማስረጃዉ ፦ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا « ከጌታው ጋር -በሰላም  መገናኘት የፈለገ ሰዉ   ፦መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም ማንንም ምንንም አያጋራ (አል ከህፍ፡110) አንድ ስራ (ሷሊህ )መልካም ይባል ዘንድ ለአላህ ተብሎና በነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና መሠረት መተግበር ይኖረበታል። ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሐድሳቸዉ አንድህ ብለዋል። إنما الأعمال بالنيات وإِنما لكل امريء مانوى.... 📚رواه البخاري ومسلم ስራ ተቀባይነት የሚያገኘዉና ደረጃዉም #የሚበላለጠዉ በኒያ -ስራዉን እንድንሠራ ባነሳሳን ፍላጓት -መሠረት ነዉ የሠዉ ልጅም በስራዉ የሚያገኘዉ ልቡ ዉስጥ ባለዉ እቅድና ሀሳብ መሠረት ነዉ።           ~          t.me/https_Asselfya

①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት⇘ t.me/IbnuMuhammedzeyn/1240 ②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮች t.me/IbnuMuhammedzeyn/1242 ③ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264 ④ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268 ⑤ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273 ⑥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276 ⑦ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280 ⑧ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282 ⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284

ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው ይግዴታ ሶላታቸው አደረጉት።