💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 855
مشترکین
+224 ساعت
+357 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
Repost from تِـبْࢪٌ |•
ᯓ
خطبة جمعة بعنـ↯ـوان:
『 فتحـت لـه أبــواب الجنــة 』
↜علي بن زيد المدخلي -حفظه الله-
✍🏻 قـــال الحافظ ابن كثير رحمه ﷲ :المؤمن إذا كانت سريرته صحيحـةً مع ﷲ أصلح ﷲ ظاهره للنّاس 📖 تفسيرالقران العظيم ٧/ ٣٦١ ||•
🔖በዱንያ ላይ ካሉ ከትልልቅ ቅጣቶች ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መደረጉና መያዙ ነው።
👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏል፦
【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】
~በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጃደላህ - 19)
🔐 ዱዓ በምናደርግ ግዜ ሀጃችንን ብቻ ሳይሆን ዒባደህ መሆኑን አንዘንጋ ! ትልቅ አምልኮ ነው
[ ከእንግዳ ተቀባይነት ሥነ-ምግባር ውስጥ አንዱ እንግዳ ፊት የኑሮ ውድነትን አለመጥቀስ ነው ]
አቡል-ዐይናእ እንዲህ ብለዋል፡- ከመዲና የመጣ አንድ ገጠሬን አስተናገድኩ። ለመብላት ስንቀመጥ በዚያ ዓመት ስለነበረው ከፍተኛ የሆነ የኑሮ ውድነት ማውራት ጀመርኩ። ገጠሬውም መብላቱን አቆመ።
“ለእንግዳ የኑሮ ውድነትን መጥቀስ ተገቢ አይደለም” በማለት ነሳ። እንዲበላ ለማሳመን ብሞክርም እምቢ ብሎ ሄደ። ( ነሥሩ ድዱር 6/41 )
- በአሁኑ ሰዓት በጣም እየተስፋፉ ከመጡ መጥፎ ድርጊቶች መካከል አንዱ እንግዳን አለማክበር፣ ሰበብ እየደረደሩ ከእንግዳ መራቅ ነው። ይህ ተግባር ከሙስሊሞች ሥነ ምግባር ጋር የሚጣረስ ከመልእክተኛው አስተምህሮት ያፈነገጠ እኩይ ባህሪ ነው። ነብያችን (ሶለሏሑ ዐለይሒ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው እንግዳውን ያክብር።”
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «إنَّهُ لَيُغَانُ عَلَى قَلْبِي، وَ إنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ فِي اليَوْمِ مِئَةَ مَرَّةٍ»
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
‹‹በቀን መቶ ጊዜ አላህን ምህረት የመለመን ፍላጎት ልቦናዬ ውስጥ ያድራል፡፡
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
• ሴት ልጅ ካገባች በኋላ መረጋጋቷ ስክነቷ መጨመር አለበት ላጤ ከነበረችበት ሁኔታ በተሻለ ማለት ነዉ! እና አግብታችሁ የምትንቀለቀሉ ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነዉ? መለየት አልቻልንም እኮ ላጤ እና ባለ ትዳር መሆናቸዉ ! ትዳር የራሱ የሆነ መለያ አለዉ እና ያን መለያ «አጊጭበት» ተዋቢበት ልልሽ ነዉ እሺ !
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖ገጣሚዉ እንዲህ ይላል።
👈ومـما زادني شـرفـاً وتـيــهـاً وكدتُ بأخمصي أطأ الـثريا
دخولي تحت قولك يا عبادي
وأن صـيَّرت أحمدَ لي نـبيـا
➡️ እንዲደሰት በደስታ እንድቦርቅ ከሚያደርጉኝ ነገሮች አንዱ ياعبادي ባሮቼ ሆይ! የሚለዉ ጥሪ ዉስጥ እንዲካተት መሆኔ ነዉ።ያንተ ባሪያ መሆኔ
-ሰዎች እንጨት ያመልካሉ
-ድንጋይ ያመልካሉ
-እንጨት ያመልካሉ
-እንደራሳቸዉ ደካማ የሆነ የሰዉን ልጅ ያመልካሉ
-ተቀብሮ የበሰበሰን አፅም ያመልካሉ
-ሸይጧን ያመልካሉ የማያመልኩት ነገር የለም።
👉
ከዚህ ሁሉ ቅራቅንቦ ወጥቸ አንተን ብቻ የማመልክ ማድረግህ....በደስታ እንድቦርቅ ያደርገኛል።ነብዩ ሙሐመድን የኔ መልእከተኛ አድርገህ-"ከሽርክ ፣ከቢደአ፣ከመሐይምነት እንዲወጣ እንዳደረከኝ ሳስታዉስ ሁሌ እደሰታለሁ።
t.me/SleSlkachin● قال شيخ عبد العزيز البرعي حفظه الله تعالى :
◼ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ የምታስብ ከሆነ ፣ ከደረጃዎች ሁሉ ትልቁ ደረጃ እውነተኛ የአላህ ባሪያ መሆን ነው ።
Repost from قناة الشيخ وهبان المودعي
#محاضرة
بعنوان
حقيقة الأنس باللهللشيخ الفاضل / #وهبان_بن_مرشد_المودعي حفظه الله ورعاه ألقيت في دار الحديث بمعبر 🗓️ بتأريخ ٢٧ / شوال / ١٤٤٧
للمزيد تفضل عبر الرابط الآتي إلى قناة دار الحديث للعلوم الشرعية بمعبر👇🏻 https://youtu.be/mxTWesEKLII?si=EqtfSDm5kSDIhuRf
*📻قناة الشيخ علـﮯ التليجرام↙️* ↳ https://t.me/ASDFG3300 *🌀قناة الشيخ علـﮯ الوتسأب↙️* https://whatsapp.com/channel/0029Vb6DamoIyPtNiasTgd14 ༄༅༄༅📝༄༅༄༅🎙༄༅༄༅
ኢብኑ ተይሚያህ -ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ ፦
◻ አላህ ደስታው የፈለገለት የሆነ አካል ሌሎች ላይ በደረሰው ሙሲባ ትምህርት እንድወስድ ያደርገዋል ።
ፈትዋ 3/388
▫ ደስተኛ ማለት በሌሎች የተመከረ ነው ።
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
و خير حجاب المرأة بعد حجاب وجهها باللباس هو بيتها."
“
ሴት ልጅ ፊቷንና ሰውነቷን ለመሸፈን ከምትለብሰው ሂጃብ በኋላ ጥሩ ሂጃቧ ቤቷ ነው።”
t.me/https_Asselfyaተላይ ተናግረን ነበረ በኔ ቦት በኩል በፀሁፍ የምትመጡ ምን አልባች መልስ ላታገኙ ትችላላችሁ እና በሪከርድ ኑ ማለቴ ነዉ🙌 ስራ አታስፈቱ በታዘዛችሁት መሠረት ብቅ በሉ
Repost from ፈዋኢድ
ዛሬ አንድ ወንድም አስረግጦ ከነገረኝ የሆኑ እህቶች አንድ ሸይኽ ላይ ሙሉ የቡኻሪን ሸርህ ፈትሁል ባሪን ቀርተዋል እዚሁ ሀበሻ .. ወንድማችንም የሰማው እህቶችን ካስቀሯቸው ሸይኽ ነው
ወላሂ ውሰጤ በጣም የተረበሸበት ቪዶኦነው
የቻልነውን እንርዳቸው ባቅራቢያ ያላቹ ሂዳቹ ጠይቋቸው
Repost from አል- ዋዓድ ኢ/ማ/ቻናል
የእኚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ብቸኛው አባት የህይወት ሰቆቃ
እኚህ አባታችን ዛሬ በብቸኝነት እና በጭንቀት ጨለማ ውስጥ ይገኛሉ። በምስሉ ላይ የምናያቸው አባታችን፣ በአይኖቻቸው ውስጥ የሚነበበው የህይወት ድካም እና የሚሰማው የናፍቆት ድምፅ፣ሀቂቃ የማንኛውንም ሰው ልብ የሚሰብር ነው።
አባታችን አብረዋቸው የኖሩት፣ በችግርም ሆነ በደስታ ያልተለዩዋቸው ባለቤታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
እኚህ አባታችን ጠሁለት ልጆች ነበሯቸው ካሏቸው ሁለት ልጆች መካከል አንዱ በሞት ሲለያቸው፣ ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ ለረጅም አመታት ተሰወረ።
ዛሬ እኚህ አባት በዚያ ጎስቋላ ባልተለጠፈ ብርድ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቀርተዋል። የሰው ድምፅ የሚሰሙት አልፎ አልፎ መንገድ ላይ የሚያዩዋቸው ሰዎች ሲያናግሯቸው ብቻ ነው።
እኚህ አባታችን ብቸኝነቱ ከመቃብር በላይ ይከብዳቸዋል። "ምሽት ሲሆን ብቻዬን ነኝ... የምበላውም ሆነ የምጠጣው ነገር የለኝም" ሲሉ በታነቀ ድምፅ ይናገራሉ። የሚረዳቸው፣ የሚደግፋቸው እና "እንዴት አደራችሁ" የሚላቸው ዘመድ የላቸውም።
> "አንዳንድ ቀን ማታ ማታ ይከብደኛል... የሆነ ነገር ሆኜ ሙት ሙት ይለኛል እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል። ተስፋ እቆርጣለሁ። ነፍሴ እንድትወጣ የያዘችኝ የወንድሜ ሚስት ናት።"
አባታችንና መሰሎቻቸው ለኡድሂያም አይናቸው ደጅ ነው
አሁን ለነዚህ አባት እና መሰል ምስኪኖች የኡድሂያ እርዳታ እጃችንን ካልዘረጋን ሀቂቃ እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም ። ለእሳቸው የአንድ ቀን ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ "የሚያስበኝ ሰው አለ" የሚል ተስፋ መስጠት ትልቅ ትርጉም አለው።
እኚህ አባት ተስፋን መዝራት " ራሴን እንዴት ላጥፋ ብዬ አስብ ነበር" እስኪሉ ድረስ ተስፋ ቆርጠዋል። የእናንተ እርዳታ ይህን የተስፋ ጨለማ ይገፍላቸዋል።
الحَــيَــاةُ الطّـيّبَــة 🍃🌸
❐ قَــالَ العلّامــة ابن عُثيمين رَحِمهُ الله تعالى:▫️الحياة الطيّبة ليست كما يفهمه بعض الناس: السلامة من الآفات مِنْ فقر ومرض وكدر. ▫️لا، بل الحياة الطيبة أن يكون الإنسان طيّب القلب منشرح الصدر مطمئنًّا بقضاء الله وقَدَرِه، إنْ أصابته سرّاء شَكَر فكان خيراً له، وإن أصابته ضرّاءَ صبَرَ فكان خيراً له، هذه هي الـحياة الطيبة، وهي راحة القلب. ▫️أمّا كثرة الأموال وصحة الأبدان فقد تكون شقاءً على الإنسان وتَعَباً“.
📙 فتاوى إسلامية【(ج٤ ص٦٤)】
