💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 059
Підписники
+124 години
+317 днів
-7430 день
Архів дописів
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሓዶራ
〰〰〰〰〰〰〰〰
☞ርእስ፦
الظلم (በደል)
🎙በሙሐመድ ሲራጅ «አልከሚሴ»
ጀ
መ
ረ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestreamRepost from Mohammed Siraj Al kemissie
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
🛑 በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
🔖ምንኛ ታለቅ አምላክ ነው ያለን!
📍ቢለምኑት ዱኣ ተቀባይ
📍ስንዝር ያህል ወደርሱ ሲቀረብ ክንድ ያህል የሚቀርብ
📍ለጥፋት ይቅርታ ቢጠየቅ ይቅር የሚል
📍ሲወዱት የሚወድ
📍የወንጀለኞችን ወንጀል ሸፍኖ ይቅርታ ጠይቁኝ የሚል...
👌ይህ ጌታ ያልበቃው ምንና ማን ይበቃዋል?!
~
t.me/https_Asselfya
🔖 ጅሙአ ቀን የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) አንዲት ሰአት እንዳለችና ያቺን ሰአት
አላህ የወፈቀው ሰው የለመነውን ሁሉ አላህ እሺ እንደሚለው ተናግረዋል። ይህን ወቅት አስመልክቶ በኡለማዎች መካከል ብዙ የተባለ ቢሆንም ብዙ ሙሀቂቆች ግን ይህንን ሰአት ከአሱር እስከ መግሪብ ባለው ሰአት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።
አቅማችን ከቻለ ጅሙአ ቀኑን ሙሉ በኢባዳ እንበርታ ዱአም እናብዛ በተለይ የቀኑ መጨረሻ ላይ ግን ልዩ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ
⭆ሀያዕ ካለሽ
⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
⭆
በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ
⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ
ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedتوكل على الله وابدأ طريقك
ግብህ እንድሳካ ውጥንህ እንዳምር፡
በአሏህ ተመካና መንገድህን ጀምር፡
~
በሰዎች ዘንድ ችላ ተብለኃል?
ለምንድነዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ።ችግሩ ካንተ ነው ወይስ በነሱ?
~
ግን ችላ ያሉህ የዱንያዊ ጥቅም ቀንሰህባቸዉ ከሆነ አንተም ችላ በማለት አግዛቸዉ።
እዛኔ አንድ እኩል ናችሁ።
°°||ጥያቄ ፦
የአንድት ሙስሊም ሴት "ሰለፍይ ነኝ "የምትል እንስት ሰነ -ምግባሯ ፣አህላቋ ምን አይነት መሆን አለበት? በዱኒያ ጉዳይም በአኺራም የሚጠቅም የሆነን ምክር ምከሩኝ ፤በድኗ ጉዳይ ለሚገጥማት ችግር እንደት መፅናት እንዳለባት?
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❶
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2﴿يَعرِفونَ نِعمَتَ اللَّهِ ثُمَّ يُنكِرونَها وَأَكثَرُهُمُ الكافِرونَ﴾
☑️ ኢልም (እውቀት) ማለት፦
🔹የቀልብ ምግብ
🔹የቀልብ መጠጥ
🔹የቀልብ መድሀኒት
🔹የቀልብ ህይወት ሲሆን
🔹በአጠቃላይ የቀልብ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በእውቀቱ ልክ የተመሰረተ ይሆናል።
☑️ ቀልብ ህያው የሚሆነውና የሚለመልመው በእውቀት ሲሆን። የሚደርቀውና የሚሞተው ደግሞ ለእውቀት በመራቁ ይሆናል።
t.me/https_Asselfya
وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون...
አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ።
ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል!
እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።
Repost from የእኔ ድርሻ🌺
وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون...
አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ።
ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል!
እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا
"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።"
[አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605]
መልእክቱ ምን ማለት ነው?
=
የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው።
ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት።
አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ስለ ቀልባችን
የአል-በቀራን ምዕራፍ ማንበብ ባትችል ቁል አዑዙዎችን እና ቁል ሁወሏሁ አሐድን አንብበህ ዋል። ይህን ቢያቅትህ ኣየት አልኩርሲይን ማንበብ አትርሳ።
ቀኑን ሙሉ ከቁርኣን ከመገናኘት ብትሰንፍ የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን አትርሳ። ካልሆነም ከሶላት በኋላ ባሉ ዚክሮችና ዱዓዎች ላይ በርታ። ለዚህም ባትታደል ኢስቲግፋርን ለምላስህ አስለምድ። ይህንንም ሳታደርግ ከዋልክ የመኝታህ ሰዓት ዚክሮችን አስታውስ።
ድክመት ማለት በቀን አንድ ጊዜም ቢሆን አላህን ሳያወሱ መዋል ነው።
አላህ ያበርታን፣ አላህ ያስታውሰን።
ለዛሬ ለነፍሴና ለወንድም እህቶቼ ትሆናለች ያልኳትን ምክር ይሄው ... ከዚህ በፊትም ተለቃ የነበር ቢሆን ....
# የወንጀል መዘዞች … ወንጀል ብዙ መዘዝ ያስከትላል … የተወሰኑት ተጠቅሰዋል ….
# ወንጀልን ማጣጣም ደረጃ ላይ ከተደረሰ አደጋ ነው !!
# የድብቅ ወንጀሎች መጨረሻን ሊያበላሹ ይችላሉ !!
አላህን እንፍራ !
በሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/msirage4
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
የሸይክ ሙሐመድ ብን ዐብዲልወሃብ
የህይወት ታሪክ 👇👇
t.me/MOhamedAlNajdi/7
t.me/MOhamedAlNajdi/7
ወደ አላህ መንገድ የሚጣራ ሰዉ ሊጌጥባቸው የሚገቡ ነገሮች.
የዛሬ 3 ዓመት አካባቢ በወራቤ ከተማ የተሰጠ ምክር ...
https://t.me/msirage4
🔖በከብት ወተት ራሳችሁን አክሙ። ምክንያቱም የተለያየ ቅጠላ ቅጠል ትበላለችና። አሉ (ውዱ ነብያችን صلى الله عليه وسلم)
~
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
