💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 059
مشترکین
+124 ساعت
+317 روز
-7430 روز
آرشیو پست ها
ሙራቀባ ከስራ እና ከንግግር አልሮ ዝምታንም ያሳምራል !
ሙራቁባን በተመለከተ ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ብሏል
إذا كنتَ فاعلاً فانظر نظَرَ اللهِ إليك، وإذا كنتَ قائلاً فانظر سَمْع اللهِ إليك، وإذا كنتَ ساكتاً فانظر عِلْم اللهِ فيك
" ሰሪ ከሆንክ ( ልትሰራ ከተነሣህ ) የአሏህን ወዳንተ ማየት ተመልከት ። ተናጋሪ ከሆንክ (ልተናገር ከቆረጥክ ) የአሏህን ወዳንተ መስማት ተመልከት ። ዝም ባይ ከሆንክ ባንተ ላይ የአሏህን እውቀት ተመልከት "
ወደ ስራዎች ከመግባታችን በፊት የትም ብንሆን ከአሏህ ከእይታ እንደማናመልጥ በሚገባ ብናስተነትን ረክሰው ከሚያረክሱ ስራዎች በራቅን ነበር ... ከመተንፈሳችን በፊት አሏህ ሁሉንም ነገር እንደሚሠማ ብናጤን ኖሮ ከሐሜትና ከመሳሰሉት ክልክል ንግግሮች በታቀብን ነ ነበር ... ዝም ባልን ግዜ በዝምታ ውስጥ ያለውን ሁሉ አምላካችን እንደሚያውቅ በሚገባ ብናውቅ ኖሮ በዝምታ ውስጥ ካሉ ምቀኝነትና ክፉ ሐሣቦች በተጠበቅን ነበር !
ብቻ ... ሙራቀባ ከስራ እና ከንግግር አልሮ ዝምታንም ያሳምራል !
https://t.me/msirage4
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!
=
t.me/https_Asselfya
{وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا}
መርየም عليها السلام ቀን ጿሚ፣ ሌሊት ሰጋጅ፣ የተመረጠች እንደሆነች ይታወቃል። ግን አላህ ያስታወሰን ጥብቅነቷን ነው።
ይህ ጥብቅነት ለሴት ልጅ ሁለነገር መሰረት ነው።
~
ወደፊት ብቻ!
~
ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🫵 ቀጥታ ስርጭት ገብተዋል ተከታተሉ
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን 👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ሸይኽ አወል አሕመድ 👇
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
=
عن عُمَر بن الخطَّابِ -رضي الله عنه- قال:
" تَعَلَّمُوا الْعَرَبِيَّةَ ؛
فَإِنَّهَا تُثَبِّتُ الْعَقْلَ وَتَزِيدُ فِي الْمُرُوءَةِ ".
[رواه البيهقي في شعب الإيمان|1556]
فوائد وفرائد🌿.
~
5 ነገሮች በ5 ነገር ይታወቃሉ
ዛፍ በፍሬዋ
ሚስት ባሏ ደሃ በሆነ ጊዜ
ደግ ሰዉ በሐጃ ጊዜ
ሙዕሚን በፈተና ጊዜ
ጓደኛ በመከራ ጊዜ
5 ነገራቶች መቅረባቸዉ ደስታን ይሰጣሉ
ደግ ልጅ
መልካም ሚሥት
ታማኝ ጓደኛ
ሙዕሚን ጓረቤት
የእዉቀት ባለቤት
•አንዳንዴ…ብቸኝነት ውስጣችንን ለማዳመጥና ለራሳችን ጊዜ ለመስጠት ከምንጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ራሳችንን ለማደስ፣ ድክመታችንን ለማረምና የበለጠ ለመጠንከር እንጠቀምበታለን። አንዳንድ ጊዜ በዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ ብቻ እንጂ ሊመለሱ የማይችሉ ጥያቄዎች ይኖሩናል። ተገልለን ከራሳችን ጋር ስናወራ፣ከሚዲያው ግርግር ራቅ ስንል፣ ራሳችንን ስንገመግም፣ ከራሳችን ጋር ብቻ ለብቻ ስንሆን፣ ውስጣችንን ስናዳምጥ ጥያቄዎቹ ይመለሱልናል።
የሰው ልጅ በአንድ ነገርና ስሜት ላይ አይረጋም።ስሜታችን እንደ አየር ፀባይ ሁሉ ተለዋዋጭ ነው። ብቸኝነት ሲበዛ ከሰው መቀላቀል... ከሰው መቀላቀል ሲበዛ ብቸኝነትን መምረጥ፣ በጥሩ የኢማን መንፈስ ለመቆየት አንዱ የኑሮ ስልት ነው። ስለዚህ አንዳንዴ ኸልዋ ግድ ነው።
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
"قصة صفوان ابن المعطل مع زوجته"
مثال في فقه التثبّت والعدل في الخصومات الزوجية
الشيخ عبد الرزاق البدر
🌼ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች
🫀ጤናን ትጠብቃለች
🚫መጥፎ ነገርን ትከላከላለች፣
🩺 በሽታን ታስወግዳለች
🫀ቀልብን ታጠነክራለች
☀️ፊትን ታበራለች
~ነፍስን ታድሳለች
~ስልቹነትን ታስወግዳለች ።
ኢብኑል ቀይም
አላህ ትዳር ከመያዝ እንድትዘገይ ማድረጉ በራሱ ለኸይር ነው።መዘግየትህ በራሱ ጥፋት አይደለም። ሳያስተውሉ ስለተገኘ ዘዉ ብለው ገብተው 'ሰላማዊ' የሚባለው የትዳር ህይወት እሳት የሆነባቸውን ቤቱ ይቁጠረው።
ባመንክበት እና አቅሙ ባለህ ሰአት አግባ።ትዳር አገኘሁ ብለህ ዝም ብለህ ምትገባበት ቤት አይደለም።
~
{ سَلَامٌ عَلَيْكُمْ بِمَا صَبَرْتُمْ }
• القــارئ ؛ #حسين_آل_الشيخ
~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም !
~
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.
አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።
t.me/https_Asselfyaአሕባሽ
አልበቃህ አለና ቀብሮችን ማምለኩ
በየ ሰፈር ዶሪሕ መሮጥ ማለክለኩ
ካፊር ነው ትላለህ አማኙን በሞላ
አጎንብሶ እንዳንተ አፈር ስላልበላ !
ሙታንን " ድረሱ እርዱኝ " ስላላለ
በኩፍር አንደበትህ ካፊር ነው ተባለ ...
ሺርኩማ ያንተ ነው የታወቁ ኩፍሩ
ስጡኝ እርዱኝ ብሎ መዞር በየ ቀብሩ
https://t.me/msirage4
በህይወታችን የሆነ ጊዜ እኮ ዛሬ የያዝነውን እንዲሰጠን አላህን እንለምነው ነበር ።የጌታችንን 【የአላህን】ውለታ አንርሳ !
¤ t.me/Darutewhide
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
