fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
9 030
مشترکین
-424 ساعت
-177 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

ጥያቄና መልስ ተጀምሯል ግቡ ~

كيف نعيش مع القرآن؟ ➀.ክፍል አንድ   t.me/MohamedAliEdris/2279 ➁.ክፍል ሁለት   t.me/MohamedAliEdris/2286 ➂.ክፍል ሶስት   t.me/MohamedAliEdris/2308 ➃.ክፍል አራት   t.me/MohamedAliEdris/2314 ➄.ክፍል አምስት   t.me/MohamedAliEdris/2324 ➅.ክፍል ስድስት    t.me/MohamedAliEdris/2328 ➆.ክፍል ሰባት   t.me/MohamedAliEdris/2333 ⓼.ክፍል ስምንት     t.me/MohamedAliEdris/2341   ⓽.ክፍል ዘጠኝ     t.me/MohamedAliEdris/2347 👉አጠር ያለች ተግሳፅ ነች እናድምጣት

የመጀመሪያው ፕሮግራም : : : በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ https://t.me/merkezabumussa1?videochat

🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል!               📚  #مقالات_رمضانية #شهر_الصيام ... #آداب_وأحكام 📚 #የረመዷን_ምክር #የፆም_ሲያም_ወር . .. #ስነ_ስርዓት_እና_አህካሞች (ድንጋጌዎች)                         https://www.youtube.com/live/5H1rhoXeA_E?feature=shared على تلجرام https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•     🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች መካና ጂዳ ሃዋላ የምትፈልጉ በአማናና በአሪፍ ምንዛሬ እሃውልላቹሃለሁ በዚህ አናግሩኝ @abureyyis @abureyyis አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

ከዐስር ሰላት በኃላ በሸይኻችን ክፍል 1 ረመዳናዊ ግሳፄ በዚሁ ቻናል ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን። https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

🔖የጧት የማታ ዚክር አይርሱ ~
🔖የጧት የማታ ዚክር አይርሱ ~

(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ) أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحيّ القيّوم وأتوب إليه.

🛑👉የሶስተኛዉ  ፕሮግራም !    〰➖〰➖〰➖〰➖〰 🎙በኡስታዝ «ኸድር አህመድ»አቡ ሓቲም         ርዕስ፦ ወደ ትክክለኛዉ ጎዳና መጣራት!  ጀ        መ                 ረ ⭚ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !    ⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻ t.me/merkezabumussa1 t.me/merkezabumussa1

ያለ ዳይ ግቡና አድ አድርጉ 🚕🚙🚕🚗🚙

እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ከጥቂት ሳአታት ቦኃላ ስለሚጀምር ሊንኩን #ሼር እያደረጋችሁ ተጠባበቁ።ወዳጆቻችሁም ወደ ፕሮግራሙ ጋብዟቸው። t.me/merkezabumussa1
እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ከጥቂት ሳአታት ቦኃላ ስለሚጀምር ሊንኩን #ሼር እያደረጋችሁ ተጠባበቁ።ወዳጆቻችሁም ወደ ፕሮግራሙ ጋብዟቸው። t.me/merkezabumussa1

ወንድም እና እህቶች ተባበሩን! ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑ
ወንድም እና እህቶች ተባበሩን! ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስራ ከፈታ ቀናቶች ስለተቆጠረ እባካችሁ ይህን ታርጋ ያገኘ ከስር በተገለጽዉ ቁጥር ያሳዉቀን SHARE ....SHARE .....SHARE ....SHARE 0973096262         or 0907136729

🔍قال الشّيخ ‎صالح الفوزان حفظه اللّه: ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ 【«فإن من أدرك شهر ‎رمضان ومكّنه اللّه من الإنتفاع به، فقد أنعم اللّه عليه نعمة عظيمة لا يعدلها شيء»】አንድ ሰው አላህ ረመዷንን በሰላም አድርሶት እንዲጠቀምበት ካደረገው፦ አላህ ለዚህ ሰው የሚስተካከለው የሌለ የሆነን ትልቅ ፀጋ ውሎለታል። 📚 [ مجالس شهر رمضان ١١]

ተስሂህ .አት .ቲላዋ ተጀምሯል ~

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ መልእክት ለውድ  #ለDARU_TEWHID ቻናል ቤተሰቦችና ወዳጆች ባጠቃላይ ይድረስልን በወልቂጤ ከተማ የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ የመሬት ግዢ በሚደረገው ርብርብ እናንተም እንደቤተሰብ ትረባረቡልን ዘንድ  ከእያንዳንድ ሰው  የ200 መቶ ብር ድጋፍ እንድታደርጉልን  በፍላጎት  ደግሞ ያሻችሁን   በመደገፍ ትተባበሩን ዘንድ  በአላህ ስም እንጠይቃቹሃለን ። የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ  ኮሚቴዎች። የባንክ ቁጥሮች👇 ንግድ ባንክ      1000682441732 2)ሂጅራ ባንክ       1008730000001 3)ዘምዘም ባንክ    0055198620101 4)አቢሲኒያ ባንክ   220226689 5) አዋሽ ባንክ 014250623155100 የአካውንት ስም Abdiljelil Abdela,Mohamed Shemsu & Ahmed Fedlu በቴሌብር ለመደገፍ👇 092 313 4120 አብዱረዛቅ 0905097178 ሙራድ ሁንዳ ለተጨማሪ  መረጃ ስልክ ቁጥር 👇 1ኡስታዝ ሙሂዲን        092 060 3795 2ኡስታዝ አብዱልጀሊል 0921409714 3ሙሃመድ ሸምሱ          0913786061 4 ሙራድ ሁንዳ            0905097178 ቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/IMAMU_AHMED_Mesjid

🔖የተለያዩ አልባሳቶችን  ይዘዙን እፈለጋችሁበት  እናቀርባለን       አድራሻ  ወሎ  ኬሚሴ ⎷የምትፈልጉትን  ነገር ለማዘዝና ዋጋ ለማቅ  በዚህ አናግሩን       ⤺⤺⤺⤺⤺      @AbuOubeidaBot ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦ t.me/KesbulHalalOnlineMarket