💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 030
مشترکین
-424 ساعت
-177 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
#ساعة_الإجابة من النصيحة لولي أمر المسلمين : الدعاء له بالصلاح و الهداية / الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله تعالى -
🍂
ألا إنَّ شهركُم قد أخذ في النَّقص، فزيدوا أنتم في العمل، فكأنكم به وقد انصرف، فكُل شهر فعسى أن يكون منه خلف، وأمّا شهر رمضان فمن أين لكم منه خَلف؟!
- ابن رجب الحنبليّ لطائف المعارف
🔖በዉስጧ ከያዘቸዉ ነጥብ ዉስጥ ጥቂቶቹ ፦
~ከጌታዋ ጋር ያላት ስነምግባር ያላት እምነት እእቲቃድ ምን መምሰል እንዳለበት፦
~ከሰዎች ጋር ያላት ስነምግባር ፦
~ከራሷ ጋር ያላት ሀለቃ ፦
~ አንድት ሴት መንሃጇን በአግባቡ መገንዘብ እንዳለባት ...
ሌሎችም በሰፊዉ ተብራርቷል ለመጠቆም ያክል ነዉ።
~
🔖ረመዷናዊ ግሳፄዎች
~
ክፍል ➀))
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12179
ክፍል➁))
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12186
ክፍል 3))
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12192
ክፍል 4))
🎙በሼኽ ሙሐመድ ዘይን ሼኽ አደም
~ይቀጥላል ተከታተሉ
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream=5f401827f89e7f5ec6
🔖ሁላችሁም ለብ በሉ
አንድ ሰዉ ከኢማሙ ኋላ እየሰገደ በቅኑት (ዱዓ )ወቅት ምን መደረግ ነዉ ያለበት ?
~
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ጥንቃቄ
ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው
ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው
scam ነው
ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ
Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session የሚለውን ተጭናቹ ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24 ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው
ለሁሉም ሼር አድርጉት
ይህ አደራረጉ ላልገባቹ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ
በውስጥ መስመር አናግሩኝ @twhidfirst1
መልእክተኛዉ እኛ ዘንድ ፦ከቤተሰብ ፣ከሃብት፣ከሀገርና ከነፍሳችንም በላይ ናቸዉ።ለሳቸዉ ክብር ለመሞት አይናችንን አናሽም!
✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በየትኛውም ወደ አላህ እንዲያቃርበን በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ፊት ብቻ ፈልገንባቸው ልንሰራ ይገባል።【የዘመናችን ተዕዚያና ሰርጎች】
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
~¤ t.me/Darutewhide
🔖ሁለት ወሳኝ የረመዷን ጅሀዶች
~ ~
ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ለሙእሚን በዚህ በተከበረው ወር ረመዷን ላይ በቀንና በሌሊት የሚተገበሩ ሁለት ጅሀዶች ይሰበሰቡለታል።
👉የቀኑ ጅሀድ፦ ፃሞ መዋል ሲሆን
👉የሌሊቱ ጅሀዱ፦ ለይል መስገድ (ተራዊህ መስነድ) ናቸው።
~
አንድ ሰው እነዚህን ሁለት ጅሀዶች ሰብስቦ በሚገባ የተወጣ፣ ሀቃቸውን ያሟላና በዚሁ ላይ ፀንቶ የታገሰ ሰው፦ አላህ ለሶብረኞች እንደ ሚመነዳው ሁሉ ይህም ሰው አላህ ያለ ገደብ ብዙ ምንዳዎችን ይሰጠዋል።
📚الطائف المعارف (1/171)
~
t.me/https_Asselfya
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
