💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 835
مشترکین
-924 ساعت
+337 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
.
📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲
ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር .
ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ።
🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት !
- የእድሜን በረካ ለማጣት
- የፊትን ብርሃን ለማስወገድ
- መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ።
✅ አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ።
https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
👉በረመዷን: 👇
⓵,ጊዜህን ጠብቅ (በአግባቡ ተጠቀም)
⓶, የጌታህን መፅሀፍ ቁርኣን በደምብ አጥብቀህ ያዝ
⓷, እጆችህን በዱዐ ወደ አሏህ አንሳ!
~
Repost from •• مُلْتَقَى النّساء السّلفيات 🌷
🌙 فِي رمضَان:
💡احفَـظ وقـتَكَ..
💡الـزَم كتـاب ربِّـكَ..
💡ارفَـع يديـك بالدُّعَـاء إلى ربِّـكَ..
رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ
.
አሰላሙ አለይኩም
~
ዱባይ አልዓይን ስራ የፈታችሁ እህቶች የጀመዓ ስራ አለ ቶሎ ፈጠን ብላችሁ አናግሩን!
@Umu_Abdella_t
👉ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች፣ ልጄ ሆይ!
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና
የሰመረ ይሆናል።
~ለረመዳን ዝግጅት ከሚደረጉባቸው ነገሮች የስልክ አጠቃቀምን መቀነስ አንዱና ዋነኛው ነገር ነው........።
الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله👉
ኢህሳን jobs Advertising
በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል አሸናፊዎች
1ኛ ለወጣ በብር 1500 ወይንም ለሴት አባያና ኺማር ለወንድ ጀለቢያ
2ኛ ለወጣ በብር 1300 ወይንም 1200Min + 30GB
3ኛ ለወጣ በብር 1000 ወይንም 1608 Min + 10.8GB
ስለውድድሩ ማብራሪያ እና የመወዳደሪያ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ
👇👇☝️👇👇👇
https://t.me/ihsan_jobs/425
https://t.me/ihsan_jobs/425
🔖በሥምህ ጎኔን አሳርፋለሁ ጌታዬ!
~
ነፍሴን በዚያው ከወሰድካት እዘንላት።
ዳግም ወደ ሕይወት ከመለስካት መልካም ባሮችህን በምትጠብቀው ሁሉ ጠብቃት።
~
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
" አርባ ሱና ለአስተሳሰብ ዋስትና "
አጠር ያለች ኪታብ ነች። በአንድ ሸይኽ ጥቆማ መሰረት ወደ አማርኛ መልሻታለሁ። የምትችሉ ብታነቧት ትጠቀማላችሁ ኢንሻአላህ።
=
ፋይሉን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ:-
https://t.me/IbnuMunewor/8980
በመጀመሪያ አላህ በሰላም ያድርሰን
ውድ እህቶቼ! አንድ ነገር እናስተውል፤ ባለፈው አመት አብረውን የነበሩ፣ አብረውን ስራ ሲበዛባቸው የነበሩ፣ "ቀጣይ ረመዷን በራሴ ቤት ወይም ጠንክሬ እሰራለሁ" ብለው ተስፋ ያደረጉ ስንት እህትና ወንድሞቻችን ዛሬ በህይወት የሉም።
የእድል ስጦታ፦ ዛሬ እኛ በህይወት መኖራችንና ረመዷንን ለመፆም መድረሳችን አላህ ሁለተኛ እድል እንደሰጠን ይቆጠራል። ብዙዎች ዛሬ በአፈር ስር ሆነው "ምነው አንድ ጊዜ ሱብሀነላህ ባልኩ፣ ምነው አንድ ቀን በፆምኩ" ብለው ይመኛሉ።
ስራው አይግደብሽ፦ ስራው ቢበዛብሽም አልሀምዱሊላህ ለዚህ ቀን አደረስከኝ" በዪ። ምክንያቱም ከባድ ስራ እየሰራሽም ቢሆን ፆሙን መፆም መቻልሽ፣ ቀብራቸው ውስጥ ሆነው ለሚመኙት ሙታን ትልቅ ቅናት ነው።
ምስጋና አላህ ይገባዉ ለዚህ ታላቅ ወር የመረጠን እንድንጠቀምበት እንጂ እንድንሰቃይ አይደለም። ስለዚህ በድካም መሀል ሆነሽም "ጌታዬ ሆይ! ስላደረስከኝ አልሃምዱሊላህ ማለትን አትዘንጊ።
በመቀጠል✍️
ስራን ወደ ዒባዳ መቀየር
ቤተሰቦችሽን ለመርዳትና በሀላል ለመኖር የምትለፊው ልፋት ሁሉ አጅር አለው። ስራ ስትጀምሪ "ያ አላህ! ይሄን ስራ የምሰራው እንደ ዒባዳ ቁጠርልኝ" በይ። ያኔ የምታጥቢው እቃና የምትጠርጊው ቤት ሁሉ አጅር ይሆንልሻል።
2. የሰላት ወቅት ጥበቃ
የቱንም ያህል ስራ ቢበዛ ሰላትን በወቅቱ ስገጂ። ሁልጊዜ በውዱእ ለመቆየት ሞክሪ፤ ይህም ሰላት ሲደርስ ውዱእ ለማድረግ የሚጠፋውን ጊዜ ይቆጥብልሻል፣ ለዒባዳም ዝግጁ ያደርግሻል።
3. ምላስን በዚክር ማርጠብ (የማይደክም ዒባዳ)
የቤት ስራ እጅን እንጂ ምላስን አያስርም። ምግብ ስታበስዪ፣ ልብስ ስታጥቢ ወይም ቤት ስታጸጂ "ሱብሀነላህ፣ አልሀምዱሊላህ፣ አስታግፊሩላህ..........ማለትን አታቋርጪ። ምላስሽ አላህን እያወሳ እጅሽ ስራ ቢሰራ ድካምሽ ይቀንሳል፣ አጅርሽም ይበዛል።
4. የረመዷን ልዩ ስልት (ፆመኛን ማፍጠር)
በረመዷን ምግብ ስታዘጋጂ "ፆመኛን እያፈጠርኩ ነው" ብለሽ አስቢ። ነቢዩ "ፆመኛን ያፈጠረ ሰው የፆመኛውን ያህል አጅር ያገኛል" ብለዋል
ስለዚህ በቻልሽዉ ልክ ከምሰሪዉ ስራ ግንም ሚስኪንን ማስፈጠር ከምታገኛት ገቢ ቀነሰሰ በማረግ
5. ቁርአን በጆሮ ማዳመጫ
ቁርአን ለመቅራት ጊዜ ካጣሽ፣ ስራ ላይ ሆነሽ በጆሮ ማዳመጫ ቁርአን ማዳመፅ ልብሽ ከአላህ ጋር እንዲቆራኝ ያደርገዋል።በማዳመፅሽም አጅር ታገኛለሽና
6. የጊዜ ሌባን (ስልክን) ተጠንቀቂ
ስራ በሌለን ሰዓትና በእረፍታችን ወቅት ስልክ ላይ ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ፣ በኢባዳ ወይም ሰውነታችን እንዲያርፍ ትንሽ እንቅልፍ እንተኛ። በቂ እንቅልፍ ለለይል ዒባዳና ለቀጣዩ ቀን ስራ ጥንካሬ ይሰጠናል።
7. የሌሊት ዱአ (የሱሁር በረካ)
ለሱሁር ስትነሺ ከሰዎች ቀደም ብለሽ 2 ረከዓ ሰግደሽ የልብሽን ለጌታሽ ንገሪው። ያ ሰዓት ዱአ ተቀባይነት ያለው ትልቅ ሰዓት ነዉና
8. ጤናሽን ጠብቂ ማታ ስራ ከጨረሽ በሗላ
ሰውነትሽ የአላህ አማና ነው። በቂ ውሃ ጠጪ፣ አቅም የሚሰጡ ምግቦችን ተጠቀሚ። ጤናሽ ሲጠበቅ ለዒባዳውም ለስራውም ብርታት ታገኛለሽ።
9.ፈገግታ" እንደ ዒባዳ
ስራ ቢበዛብሽም ለአሰሪዎችሽና አብረውሽ ላሉ ሰዎች ፊትሽን አትኮሳኩሪ። "ለወንድምሽ (ለሰው ልጅ) የምታሳየው ፈገግታ ሰደቃ ነው" ተብሏል። በፈገግታሽ ሰዎችን ደስ ካሰኘሽ አላህም ካንቺ ጋር ይሆናል።
10የኪስ ቁርአን" ወይም የስልክ አፕሊኬሽን
ቁርአን ይዞ ለመቅራት ረጅም ሰዓት ካላገኘሽ፦
ስራሽን ስጨርሽ ወይም በስራሽ መሀል ለጥቂት ደቂቃ ቁጭ ስትዪ በስልክሽ አንድ ገጽ የቻልዉን ሁለትም ቢሆን ቅሪ
በቀን ውስጥ 5 ጊዜ እንኳ እንዲህ ብታደርጊ፣ ስራ ሳይመስልሽ ቁርአንሽን መቅራት ትችያለሽ።
አላህ በሰላም ደርሰዉ ፆሙን ፁመዉ አጅር ከሚያገኙት ያድርገን ወላሁ አዕለም🤲
نقل
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
#"ፎቶሽን እንድትልኪለት የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም!
#በእኩለ ሌሊት መጥፎና አይነ-ውኃ የሌላቸውን (ነውር) ነገሮች ሊያወራሽ የሚፈልግ ያ ሰው አያገባሽም!
#በስሜትሽ ከመጫወትና ስሜትሽን አሳንሶ ከመመልከት ውጭ ሌላ የማይረዳው ያ ሰው አያገባሽም!
'የሚያገባሽማ... ለፈተናና ለአላህ (ለፈጣሪ) ትዕዛዝ መጣስ ስለሚሰጋልሽ፣ ለአንቺ ያለውን ፍቅር በልቡ ውስጥ ደብቆ የሚይዘው ብቻ ነው..'
ትኩረት የማግኘት ፍላጎት አለኝ በሚል ሰበብ በፍቅር ስም አትቅበዝበዢ፤ እራስሽንና ዋጋሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ። ጠንካራ ሁኚ፣ ጽኚ፣ ወደ ጌታሽም ቅረቢ። ለዱንያም ሆነ ለአኺራ (ለነፍስሽ) ስትይ እራስሽን ልታጪ የሚገባሽ ምንም ነገር የለምና። ወደ ጌታሽ ተመለሺ፣ ልብሽንም በንፅህና ጠብቂ።'
«አንድን ነገር ያለ ጊዜው እንዲሆን የቸኮለ ሰው፣ ያንኑ ነገር በመከልከል ይቀጣል..»"
منقول
