fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 835
مشترکین
-924 ساعت
+337 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
የኔ ውድ እህቶች! የሌሎች አምሳያ አላህ ያድርጋችሁ ።

السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን እህቶችዬ🌹 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን እህቶችዬ🌹 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ረመዷን ላይ አሏህ ያዘነለት ሲቀር አብዛኛው ሰው ወደ ዲን የቀረበ እየመሰለው በመንዙማና በጫት ጊዜው ሲያባክን ይታያል ! ከመሆኑም ጋር እኛ ደሞ ለሰዎች ለሂዳያ ሰበብ ይሆናሉ ብለን ምናስባቸው ነገራቾች ከማሰራጨት ወደ ኃላ ማለት የለብንም።በዚህ በኩል ከዚህ በፊት ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ በሚል  ያዘጋጀውን መፅሐፍ እዚሁ ፔጅ ላይ ለአንባቢያን በሚመች መልኩ አጠር አጠር ተደርጎ ስለቀረበ ለአንባቢያን ይዳረስ ዘንድ ሼር እያደረግን እናሰራጨው።ለአንድ ሰው ሂዳያ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው።

👉ኢብኑ መስዑድ  ረዲየ አሏሁ ዓንሁ፦"ረመዷንን እንዴት ነበረ የምትቀበሉት?"ተባለ። እርሱም፦ “ማናችንም  በሙስሊም ወንድሙ ላይ በልቡ ውስጥ ቅንጣት ታህል የጥላቻ ቋጠሮ እያለበት  ረመዷንን ለመቀበል አይደፍርም ነበረ" አለ። 📚ذكره ابن رجب في لطائفه)

ለደረሶች ~ ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሰዒድ በባህር ዳር ከተማ በያመቱ በረመዳን ወር ውስጥ የሚሰጡትን የዐቂዳ ትምህርት ዘንድሮም ይሰጣሉ፣ ኢንሻአላህ። ስለዚህ ደረሶች እንደተለመደው በቦታው ተገኝታችሁ ብትከታተሉ ትጠቀማላችሁ። ይሄ መልእክት የሚደርሳችሁ ደረሶች ለሌሎችም በማድረስ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።

'  قالت عائشة رضي الله عنها :سمعتُ النبيَّ ﷺ يقولُ في بعضِ صلاتهِ : « اللهمَّ حاسِبني حسابًا يسيرًا ، فلمَّا انصرف قلتُ : يا نبيَّ اللهِ ما الحسابُ اليسير ؟ قال : أنْ ينظرَ في كتابهِ فيتجاوز عنه ، إنَّه من نوقِشَ الحسابَ يومئذٍ يا عائشةُ هلكَ » . .

🔖አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል

أعوذُ بكلمات الله التامات من شر ما خلق
_من أذكار المساء

▶️ የመጀመሪያ ፕሮግራም ✅ በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ ✅ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ  ! የረመዷን ወር አቀባበል  ➀↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23827 t.me/https_Asselefya1/23827 የረመዷን ወር አቀባበል  ➁↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23853 t.me/https_Asselefya1/23853 የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23857 t.me/https_Asselefya1/23857 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23937 t.me/https_Asselefya1/23937 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23951 t.me/https_Asselefya1/23951 የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል t.me/https_Asselefya1/23990 t.me/https_Asselefya1/23990 የጨረቃ  ልዩነት  ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23993 t.me/https_Asselefya1/23993 ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24011 t.me/https_Asselefya1/24011 ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24024 t.me/https_Asselefya1/24024 ሶላተ ተራዊሕ  አኳኋኗ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24039 t.me/https_Asselefya1/24039 ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24044 t.me/https_Asselefya1/24044      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•   ሼር በማድረግ  የኸይር ሰበብ ይሁኑ !      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

በፕሮፋይል አመካኝነት ግሩፕና ቻናል እየሰረቁ ነው አጥፉ ፕሮፋይል አጥፉ እያሉ ነው?!

🎉ኒቃቢስቷ🎉 ተገላልጦ መውጣት ካስባለ ጨረቃ ኒቃቢስቷ እህቴ ፀሀይዋ ነች በቃ! ጨረቃን ሁሉም ሠው በነጻ ያያታል ፀሀይዋን ማን ደፍሮ ማን ሠው ይቀርባታል። ~ሠላም በነዛ የኒቃብ ንግስቶች ላይ ይሁን! ~

🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለ
🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለረዥም ግዜ በቁርአን እና እንዲሁም በአጫጭር የአቂዳህ፣የመንሃጅ፣የአህካም፣የአዳብ ኪታቦችን ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ታላላቅ መሻይኾችን እና ኡስታዞች በተገኙበት ያስመርቃል። እርስዎም በሰአቱ ተገኝተው ከታላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ምክርን እየቀሰሙ ከጣፋጭ አንደበት በሚፈልቁ የቁርአን ግብዣዎች እየተደመሙ ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ከወዲሁ ተጋብዘዋል። 🎙 ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ❶ሸይኽ ሙ/ድ ሁሴን ❷ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ➌ኡስታዝ አቡ ሻኪራህ ➍ኡስታዝ አቡ አማር ❺ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ ➏ኡስታዝ አቡ ማሒር 📖 የቁርኣን ግብዣዎች፦ በኡስታዝ ኑሩ፣ በኡስታዝ ኻሊድ እና በኡስታዝ አቡ ሐያብ ይቀርባሉ 🗒ግጥም በወንድም ሙስጦፋ (ከተመቸው) 🎤የፕሮግራም መሪዎች፦ አቡ ሁዘይፋ እና አሊ ምሽንጋ እና አቡ ሀፍሷ 🗓 ቀን፡ የፊታችን እሮብ ⏰️ ሰዓት፦ 🇪🇹 ከምሽቱ 2:20 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) 🇸🇦 ከምሽቱ 8:20 (በሳውዲ አቆጣጠር) 🇦🇪 ከምሽቱ 9:20 (በኢማራት አቆጣጠር) 🔗ፕሮግታሙን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ:💬 ለሌሎችም #share ያድርጉ 👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/5359

🔖አነስ አላህ መልካም ስራውን  ይውደድለትና፣  እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡›› ~እና እህቶች ላይ ቢቀረፍ ብየ የምለው ነገር ቢኖረኝ!በየ ቻናሎች ላይ እየዞርን ፣በተለይ ሁሉም ህዝብ በሚመለከተው ኮሜንት መስጫ ላይ ታግ እያደረግን መልስ ከመስጠት፣ እርሰ በእርስ ከመሞጋገስ ወንዶችን ታግ እያደረጉ መልስ ከመስጠት፣ ብንቆጠብ ?! ዱአም ከሆነ በልባችን ዱአ እናድርግላቸው።መድረኩን ለወንዶች እንልቀቅ አንዳንዴ ዝም ብላችሁ ተመልከቱማ! ጸሀፊ የራሱ ስህትተ አይታየውም። ዝም ብሎ ለሚመለከት ሰው ግን እንደት እንደሚያስጠላ።መገኘት ባሉብን ነገሮች ብቻ እንጅ በየቦታው መገኘት የለብንም። .

🔖የሙእሚን የሩህ አወጣጥና የሚሰጣት ትልቅ ክብር 🎙ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን

የሴቶች ስህተት በረመዷን   በኡስታዝ አቡ ሙስሊም፣ ↓↓↓ t.me/Salafiat46/202