💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 831
مشترکین
-524 ساعت
-207 روز
-3330 روز
آرشیو پست ها
📌ክፍል ⑤
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
ቁርኣን ገር ነው!
አጭር ማስታዎሻ ከ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረድን
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=c2e88ebacab7cc7042
~ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....!
🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች
“የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)
~Repost from በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል
🔖የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽
🏷ክፍል ➈
🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
ጀ
መ
ረ
||
https://t.me/Durus_AbuUseymin?livestream
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ምስክር አይቀርብብኝም፣ ሰዎች አይነቁብኝም ብለህ የሰዎችን ሐቅ አትዳፈር። ነገ ያለ ምስክር ሁሉን ከሚያውቀው ጌታ ፊት ትቆማለህ።
=
https://t.me/IbnuMunewor
ያስከፍላል ዋጋ!
ጀግናው እስኪመጣ - የነብያት ወራሽ፣
አላገባም ይቅር - ይህ ነው የኔ ምላሽ።
ተብሊጝ አይሆነኝም - ያ የጥመት አድራሽ፣
ኢኽዋንስ ለምኔ - ለስልጣን የሚዋሽ።
ደግሞ ለሱፍያ - ለፍጡር ተጎንባሽ፣
ሙታን ለሚፈራ - ባጢል አተራማሽ፣
ለዚያ ለቃማቴ - አልሆንም ለአሕባሽ፣
ወላሂ! ወቢላህ! - ነፍሴ አይፈቅድም ጭራሽ፣
መንገድ የጠፋበት - መረጃን የሚሸሽ፣
ለኔ አይመጥነኝም - የሐጁሪ ረባሽ፣
ሀዳዲይ የሚባል - የሹብሃ ዋሻ፣
ሊታይ ያሳፍራል - ከሱንይዋ አድራሻ፣
ብቻ አጠር አድርጌ - ግጥሜን በዚህ ልዝጋ፣
ሱንይ ሴት ማገኘት - ያስከፍላል ዋጋ፣
ዘበት ነው መጣመር - ከሙብተዲዕ ሰው ጋ።
~
የ #ቢንት_ሙሐመድ ግጥም።
=
ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
https://t.me/Salafiat46
https://t.me/Salafiat46
- فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلاَ تَكْفُرُونِ.
📌ክፍል ④
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
