💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 848
مشترکین
+1724 ساعت
+97 روز
+1130 روز
آرشیو پست ها
የልብ መድረቅ በሽታ አደጋው ከባድ ነው። ልቡ የደረቀ ሰው ሐራም መዳፈር ያበዛል። ወንጀል እየፈፀመ አይደነግጥም። የሰው ሐቅ መዳፈሩ አያስጨንቀውም።
ይሄ ሲሆን ዒባዳው ለዛ ያጣል። መስገድ መፆሙን እንጂ የሚያየው የዒባዳውን አሻራ አይፈትሽም።
ልባችንን እንከታተል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from MuhammedSirage M.Noor
አይበቃም ወይ? !
የተከለከሉ ነገሮችን በማየትና በመስማት በርካታ ግዜዎችን አባከን!
የቢድዐ እና የወንጀል ሰዎችን አሉባልታ በመስማትና ሟርተኞች ጋር በመቀማመጥ አመታትን በፌዝ ገፋን! !
ቁጥራቸው የበዛ ቀናቶችና ሌሊቶች ክልክል ነገሮች ታይቶባቸውና ተሰርቶባቸው አለፉ! ! ሁሉም ነገራችንም ተፃፈ!! አንድም ሳይቀር!!
የሸሪዐ ትምህርት መማርን አውርደን በመመልከትና በመዘንጋት ዱንያን በመገንባት ላይ ብቻ ተጠምደን ኢማናችንን አከሰምን! መልካም ስራዎቻችንን አደከምን!!
ወንጀሎችን አለቅጥ በመዳፈር ልባችንን በገዛ እጃችን ገደልን!!! ደካማው ቀልባችን ቁስሉ ፣ በሽታው፣ ጥፋቱ የማይሰማው ሙት እና ደነዝ ሆነ— በዱንያ ስካርና ሐራምን በመዳፈር! !
አረ ይብቃን! ቀብር ያለበት ፣ አኺራ የሚጠብቀው እንምሰል እንጂ! ! የረከሰውን ዱንያ እንገነባለን ብለን አኺራችንን አናፍርስ!! በወንጀሎች "የሚገኘውን" ግዚያዊ እና እንስሳዊ ደስታ በመፈለግ ቀብራችንን አናጨልም! !
አላህን እንፍራ! !
✅ የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። በስራም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ውዱእ ቢኖረንም ባይኖረንም ሰለዋት ማውረድ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል።
💦የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
🔹በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
🔹አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
🔹አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል
📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415
◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید
~
من الذي فرح بموت الشيخ ربيع بن هادي
المدخلي- رحمه الله.
الشيخ محمد بن هادي المدخلي - حفظه الله
...
https://t.me/tawhid_alg
💫አድስ ሙሀደራ
🖍እንኮን ደህና መጣችሁ እና ትውውቅ
🎧በሸይኽ አቡ ሙሀሐድ አል-ፋቲህ
በመስጂድ አንሷር ኮ/ቻ
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
📌እውነተኛ ደስታ የት ነው የምትገኘው?
🎙ሸይኽ ሷሊህ አል'ፈውዛን
https://t.me/https_Asselfya
🔖 የጧት ዚክር አትርሱ ...!
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
#አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡
አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡
አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
Repost from N/a
የእስልምና መግቢያ ስለሆነው
ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉላ አጠር ያለች ትምህርት
በኡስታዝ አቡ ሙዓውያ ሰዒድ ሙ/ኑር....
ነገ ማታ
ما هو أفضل شيئ يتركه للإنسان بعد موته: العلم أم
الصدقة الجارية أم ولد صالح يدعو له؟
🎙الشيخ عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
وخيرُ من نبتدأ بهِ أيّامنا، كلامُ المولى عزّ وجلّ، فالحمدُ للهِ الذِي جعل أُنسنا فِي كتابهِ.
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ወንድም እህቶች ቲክቶክ መንደር ምንም ኸይር ነገር ቢተላለፍም እንኳን አለመጠቀሙ 90% ጠቃሚ ነው
ስለሆነም ወንድምም ሆናችሁ እህቶችም ኡስታዞችም እባካችሁ ወደ ቲክቶክ መንደር ሙስሊሞችን አትጋብዙ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነው
ከቻላችሁ በቲክቶክ ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ወደ ቂርአት ሴንተር ወደ ሌሎች ሚድያወች አምጡ
በሆነ ጊዜ እኔም ገብቸ የሚተላለፈው ነገር አይደለም ወጣቶችን ህፃናትን የሚያታልሉ ነገሮች ናቸው ያሉት እንደኔ ቲክቶክ ያስጠላል
ከሚድያ ሁሉ የምጠላው ቢኖር ቲክቶክ!!
✍️ወንድም አቡ ረያን
💫አድስ ሙሀደራ
🖍ዒልምና አደብ
🎧በሸይኽ አቡ አማር
በመስጂድ አንሷር ኮ/ቻ
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
የኸልዋ(የድብቅ) ወንጀሎች በሕይዎታችን ላይ የሚያመጡብን አደጋዎች‼
―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ―
🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው።
|•|t.me/Sle_qelbachn1
🔖ተፍሲር ሱረቱል አል _ፋቲሐ ማብራሪያ
~
📍ክፍል አራት
t.me/AbumuslimAlarsi/13095
