💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 055
مشترکین
-624 ساعت
+247 روز
-7330 روز
آرشیو پست ها
🔖ተፍሲር ሱረቱል አል _ፋቲሐ ማብራሪያ
~
📍ክፍል አራት
t.me/AbumuslimAlarsi/13085
ፎቶሽን ላኪልኝ!
~
በዚህ ዘመን የኸልዋ ቦታዎች አቤት መብዛታቸው፡፡ ፌስቡክ፣ ዋትሳፕ፣ ቲክቶኩ፣ ኢሞው፣ ቴሌግራሙ…
እነኚህ ሁሉ ኸልዋዎቻችን ናቸው፡፡ ምን እንደምንሠራባቸው አላህ እና እኛ ብቻ የምናውቃቸው ቤቶች ናቸው፡፡ በነኚህ የቤት ግድግዳዎች ላይ በራሣችን እጅ የፃፍናቸው ስንት የኛ ጉዶች፣ ጉድፎች፣ ቆሻሾች፣ ነጃሳዎች አሉ መሰላችሁ።ተመልሰን ብናነነባቸው ከኛ መውጣታቸውን እንኳን የማናምናቸው ስንት አሳፋሪ ቃላቶች አሉብን!፡፡ ወላሂ እውቴን ነው!!፡፡ ስልካችሁ ይፈተሸ ቢባል ማን በልበ ሙሉነት ደፍሮ ያስፈትሻል!! ከፊሉ በፓስወርድ፣ ሌላው በፓተርን ከርችሞ ዘግቶታል፡፡እኛ ከሰው የደበቅናቸው አላህ ግን የሚያውቃቸው ስንት መንሸራተቶች አሉብን!!
በርግጥ እነኚህን ቆሻሻ ወሬዎቻችንን በመጨረሻም ከስልካችን ልናፀዳ እንችላለን፤ አላህ ዘንድ ግን ተፅፈው የሚቀመጡ እንደሆነ ማወቅ አለብን፡፡አላህ ሆይ ሲትራህን ከማለት ዉጭ ምን ማለት እንችላለን፡፡
ዛሬ በዉስጥ በኩል በጓዳ ሴትን ልጅ ያለ በቂ ምክኒያት ለማናገር «አሰላሙ ዐለይኩም» ማለት ብቻውን በቂ ነው፡፡ የጓዳ ሰላምታ አብዛኛው የጤና ሳይሆን የበሽታ ነው፡፡ ሰላምታው ካልተመለሰ ዉትወታው ይቀጥላል፡፡ ሰላምታ መመለስ እኮ ግዴታ ነው ይላል ስለ ግዴታነቱ የጨነቀው ይመስል፡፡ በሂደት የወሬው ሰንሰለት ይቀጣጠላል፡፡ አንድ ሁለት እየተባለ ይረዝማል፡፡
ሦስተኛው ወገን ሸይጧን ነውና ከወዲህና ከወዲያ ሆኖ ይገፋፋል፡፡ እሱ በዚህ ዓይነቱ ሥራ ተክኗል፤ ገበያው ነውና ይሯሯጣል፣ ጽሑፍን በምስልና በድምፅ አደራጅቶ ከነቅላፄው ያቀርባል፣ ቃላትን ከፈገግታና ከሁነት ጋር አዋህዶ ያሰርፃል፤ ልክ እንደሚተያዩ አድርጎ ፊት ለፊት አድርጎ ያቀርባል፡፡ ያኔ ታዲያ ለመውደቅ የግድ በአካል መገናኘት አያስፈልግም፡፡
የጓዳ ሰላምታ ጨዋ ሆኖ ይጀምራል፤ ሁነኛ ባለጉዳይ አስመስሎ ያስቀርባል፣ በሂደት ግን ስልክ ያለዋውጣል፣ ፎቶ ያላልካል፣ ኒቃብ ያስወልቃል፡፡
ከጀንጃኝም ከሸይጣን በላይ የተዋጣለት የሰው ሸይጧን አለ፡፡ አካበድሽው፣ ምን አስፈራሽ? ምን ችግር አለው? በራስሽ አትተማመኚም እንዴ! ከኔና ካንች ዉጭ ይህን ነገር የሚውቅ አለ ወይ! …. ይላል አፈ ጮሌው ፣ ምላሰ ቅቤው …
የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ሆዴ ይላል ሆዱ ይዘርገፍና፣ ማሬ ይላል ኑሮው እሬት ይሁንበትና! ፍቅሬ ይላል ፍቅር ያሳጣውና! ዉዴ ይላል ከተራ ነገር አይውጣና ….
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰለሽ…ሁኔታው ካላማረሽ ፣የጓዳ ሰላምታ ይቅርብሽ፣ትርፍ ንግግር ራቂ፣ፎቶሽን አትላኪ፣ክብርሽን ጠብቂ፣ኒቃብሽን አታውልቂ!
|•|t.me/Sle_qelbachn1
🔖ውዷ እህቴ
~ ~
ትዕግስትን (ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!
ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽ
በአላህ ፍቃድ ለስኬት ትበቂያለሽ!!!
~
t.me/https_Asselfya
🔖ወሳኝ ምክር ለወላጆች
➖➖➖➖➖
👉 ልጆቻችሁ መስጅድ አለማምዱ
👉 ለቀልድ ለጨዋታ ብቻ አትተዋቸው
👉አብረዋችሁ በጀመአ ይስገዱ
👉 መስጅድ የልጆች መድረሳ ነው
🎙صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
ሼይኽ ረቢዕ በሞት አፋፍ ላይ ወስያ ሲሉ በቁርአን አደራ እያሉ ነው !!
ያረብ የቁርአንን ከፍታ ሚያውቁት ሰዎች ከፍታ ላይ ያሉ ኡለሞች ብቻ ናቸው! አናንተ እና እኔማ ... መች በወጉ ተረዳነው የቁርአንን ክብር እና ደረጃ ለዛምኮ ነው ይሄን ሁሉ አመት ኖርን ግን አሁንም ቁርአንን አስተካክለን መቅራት ና ተፍሲሩን መረዳት ያልቻልነው ያረብ እዝነትህን!
ጌታየ ሆየ የቁርአን ሰዎች አድርገን... ቁርአንን በትክክል አንብበውት በትክክል ተረድተውት በትክክል ተግብረውት ከሚገናኙህ አድርገን ያረብ!!
የሰለፎች ኪታቦች ይዳኙን!
~
ሱብሓነላህ! ምንኛ ወኔ የሚቀሰቅስ ንግግር ነው! ጀግና ነበሩ ረቢዕ፣ የቃልም የተግባርም ሙጃሂድ። በሐቅ ላይ የወቃሽ ወቀሳ የማያስጨንቃቸው፣ የይሉኝታ ትብታብ፣ የመንጋ ግርግር የማያስደነግጣቸው። ይሄው ማንም ወደማያቀርበት ሃገር ሄደዋል። አላህ በፊርደውሱ ያሞናድላቸው!
ስሙ አልፎ የናኘው - ከወዳጅ ከጠላት
አባ ቅጣው ረቢዕ - የኢኽዋን መድሃኒት!!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
📍ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
የአንድ ዓሊም ሞት በእስልምና
ውስጥ ቀንና ሌሊት ቢለያዩም በምንም ነገር ሊዘጋ የማይችል ቀዳዳ ነው።
📚[جامِع بيان العِلم وفضله -١\٥٩٥-]
t.me/https_Asselfya🔖ኢማም አዩብ አሰህትያንይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ከአህለሱና የሆነ የአንድ ሰው ሞት ስሰማ ልክ ከሰውነት አካሌ አንዱን እንዳጣሁ ያክል ይሰማኛል።
📚شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة
t.me/https_Asselfyaالْأَرْضُ تَحْيَا إِذَا مَا عَاشَ عَالِمُهَا
مَتَى يَمُتْ عَالِمٌ مِنْهَا يَمُت طرَفُ
كَالْأَرْضِ تَحْيَا إِذَا مَا الْغَيْثُ حَلَّ بِهَا
وَإِنْ أَبَى عَادَ فِي أَكْنَافِهَا التَّلَفُ
https://t.me/DrRabeeM
وقال سفيان الثوري:
"إذا ماتَ العالمُ، انثلمَ في الإسلامِ ثُلمةٌ لا يسدّها شيءٌ ما اختلف الليلُ والنهار"
(سير أعلام النبلاء للذهبي 7/229)
وفاة فضيلة الشيخ العلامة المجاهد:
ربيع بن هادي المدخلي
إنا لله وإنا إليه راجعون
ራስን ከብዙዎች የከፋ አድርጎ ማሰብ ወደ ተሻለ አቋም ለመሻገር ይጠቅማል ።
በርካታ አማኞች በተቅዋና በመልካም ስራዎች ቀድመውናል እያሉ ማሠብ ለቀልብ ተሃድሶ ያግዛል ። ወደ መልካም ስራዎች ለመነሳት ይረዳል ።
ራስን ከብዙዎች የተሻለ አድርጎ ማሰብ የተከለከለ ነገር ከመሆኑ ጋር ጎታች እና ጎጂ ሃሣብ ነው ።
የተሻለውን አዋቂው አላህ ነው ::
https://t.me/Muhammedsirage
🔖ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።”
~
t.me/https_Asselfya
حاشاهُ ..
أن يُعلق قَلبك بما ليس لك بِه نَصيب، وأن يغرُس فيكُ أملًا ليخذلك، فاللَّهُ لا يزرع في أحدٍ أُمنيَّة إلا لأَنَّهُ يعلم بأنها ستكُن له، ولا يلهمك الدُّعاء إلا لأنهُ حتمًا سيستجيبُ، فلا تيأسَ ولا تمل واعلم أن كُلَّ ما ترجوهُ من اللَّه لا يعجزهُ ولا ينقُص من مُلكهِ شيء، وتيقن أن أُمنيتك لك، ومُرادك آتٍ، ودعواتك بإذنه مُجابة لا محالة من ذلك، واسي قلبك المسكِين بأنَّ لهُ رَبُّ يأويه، ولا تَكف عن الدُّعاء، ولا تَبرح حتى تبلُغ؛ فاللَّهُ لا يَمِلُّ حتى تَمِل .
የጋብቻ ዋና ዋና ዓላማዎች
-ጋብቻ የሰኪና ሰበብ ነው
-በዐቅል ላይ ሌላ ተጨማሪ ዐቅል መጨመር ነው
-ልብን ከሌላ ልብ ጋር ማስተሳሰር ነው።
-የሚተካከሙ እጆችን መጨር ነው።
-የሚተጋገዙ ሩሆችን መጨመር ነው።
-አንዱ በአንዷ የተረጋጋች ነፍስ መጨመር ነው
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
