💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 835
Підписники
-924 години
+337 днів
-330 днів
Архів дописів
⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....!
➡️ክፍል አንድ ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873
➡️ክፍል ሁለት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874
➡️ክፍል ሶስት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875
➡️ክፍል አራት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ
~
وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ዚክር አብዙ ...
📱 ማህበራዊ ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ
መገለጫህ መሆን ያለበት ፣
" بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! "
⚠ በሱ ተጠቃሚ መሆን በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ !
⚠ ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ !
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
t.me/https_Asselfya
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
📣 ታላቅ የደዕዋ ጥሪ ከትልቅ እንግዳ ጋር!
― በረመዳን ዋዜማ ነገ ማክሰኞ !―
🔜ሰዓት : ከምሽቱ 3፡00 LC ሰዓት ጀምሮ ታላቅ እና ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ።
💎― ተጋባዥ እንግዶች ―🎙
1⃣ከየመን ታላላቅ መሻይኾች መካከል :-
شيخ الفاضل أبو عبد الرحمن خالد مرجح العدني
2⃣ ትርጉም በኡስታዝ : አቡ ሱፍያን
3⃣ ኡስታዝ አህመድ ኑር
4⃣ ኡስታዝ አቡ ረያን
🎤ዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች ፕሮግራሙ ከአማርኛ ትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።
😂 ፕሪግራሙ የሚተላለፍበት ቦታ 😘
📖 አህሉ ተውሒድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል
🛫ሊንክ : t.me/sefinetunuh
⓷ የአላህ መልእክተኛﷺ ነገ የውመል ቂያመህ ለባሪያው አስታራቂ ሸማጋይ ይሆናሉ ያሉት ምንን ነው⁉️
⓶ ረመዷንን ህገደንብና ስርአቱን የጠበቀ እንደሚገባው አድርጎ የፆመ የሆነ ሰው⁉️
⓵ከሚከተሉት ውስጥ ረመዷንን አስመልክቶ ትክክል የሆነው የቱ ነው⁉️
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
.
📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲
ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር .
ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ።
🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት !
- የእድሜን በረካ ለማጣት
- የፊትን ብርሃን ለማስወገድ
- መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ።
✅ አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ።
https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
