fa
Feedback
Sost Kilo

Sost Kilo

رفتن به کانال در Telegram

Stories | ሦስት ኪሎ @leoulz

نمایش بیشتر
4 932
مشترکین
-224 ساعت
-157 روز
-4230 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+1
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+71
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+450
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+216
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+62
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+123
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+100
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+130
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+218
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+142
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+137
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+86
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+181
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+271
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+253
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+167
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+329
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+376
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+218
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+166
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+286
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+111
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+859
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 ژوئیه+1
پست‌های کانال
Repost from Sost Kilo
ሦስት ኪሎ ፖድካስት: Bonus episode - Intala mootii | https://anchor.fm/sostkilo/episodes/Intala-mootii-e15pl0o

2
بدون متن...
1 083
3
አባት እኮ ፥ የየቤቱ እግዜር ነበር°°° [ ልዑል ዘወልደ ] እኛ አደለንም ሰቆቃችንን የረሳነው ፥ አለምም እኛን እንደረሳን ነው ። በርግጥ አለም ብቻ አይደለም ፥ ፈጣሪም አፍሪካን የረሳት ይመስላል ። Tears of the sun የሚል በናይጄሪያ ጭፍጨፋ ላይ በተሰራ ፊልም ላይ ፥ ብሩስ ዊልስ ለአንድ ቄስ የሚላት አባባል አለች ። እንግዲህ እግዜር ይከተላቹ ! ሲሉት ...God already left Africa ! ብሪታንያ የባያፍራን ጉድ አይታ እንደተወችው ፤ አለም'ም የአገራችን ጥፋት ያሳሰበው አይመስልም ፤ ላንቃችን እስኪደድር ብንጮህ የሚሰማን የለም ። አውታራቸው መቼ ነገር እንደሚገደውና እንደሚያራግብ ያውቃል ። ለዜና የረሱትን ሰቆቃ ነገ ለታሪካቸው አበጅተው ሲመዙ ግን ፥ የሚሳቀቁ አይደሉም ። ሶስት ከተማና መቼት እንቃኝ ፤ መቐለ ፣ ወሎና ፣ አርሲ ። ፩ | መቀለ - የዛሬ አምስት አመት በስልኬ መርዕይ ላይ ፥ አንድ ኑሮ የጨለመባቸው የመቀለ አባት ታንቀው ይታያል ። ወቅቱ ፥ ትግራይ ለሁለት አመታት በመከላከያ ተከባ የተጨነቀችበት ነበር ፤ መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ንግድ የለም ፣ መንቀሳቀስ የለም ። በግዜው ከእኚህ ስማቸውን የማላውቀው አባት ጋር ፥ ነብሴ ተሰቅላ ቀረች ፤ አልወረደችም ። የእኚህ አባት ልጆች ነገ አባታችን ራሱን አብረሃ ካስትል አጥር ላይ ገደለ አይሉም ። የአባታቸው ገዳይ በታነቁበት የገመድ ክርክር አንገታቸው ላይ ተፅፏል ። ለአመታት ማን ለይቶ እንዳጠራቸው ፥ ማን ኮረንቲ ከባልቦላ እንዳጠፋባቸው ? የሣንቲሙን ሳጥን ማን እንደቆለፈባቸው ? መሶባቸውን ማን እንደገለበጠባቸው ፥ ሌላም ሌላም ! አባታቸው ግን አንዴ ደክሞ ሄዷል ። ለደከመ አባት የልጆቹን ችግር ከማየት የሚያድነው እንቅልፍ ነበር ። እንቅልፍ ያለበትን ስቃይ እንደነገሩ ፀጥ ያረግለታል ። እኚህ አባት ግን ክፉ ህልም ያስተኛቸው አይመስልም ። አይታገሉትን እንዳይታገሉ ደክመዋል ። አንዱን ጠዋት መርጠው ያለሸኚ ሄዱ ፤ ሲነቁ ፥ የልጆቻቸውን ችግር ፥ የልጆቻቸውን ስቃይ ከማያዩበት ። ፪ | ወሎ ፥ የዛሬ ስድስት ዓመት ሰዒድ ፈጅር ሊሰግድ ሲነሳ ነበር ሲፈራው የከረመውን ድምፅ የሰማው ። አሸን ገባር ያስለቀሱ ስደተኛ በረኸኞች በፈንታው ለርሱም እንደመጡ ገባው ። አ...ን...በ...ጣ ! ስድስት ቤተሰብ በተስፋ ሲያስተዳድር እንዳልከረመ ላቡ በአውሬ ሲላስ ከማየት ቤት በጮጋ መርጋት መረጠ ። ሚስቱ እየጮኸች ወደጓሮ ሮጠች ፥ ልጆቿኗ ሌሎች ሰዎች ለማባረር ተከተሏት። የዞብል ሰማይ ጥዝታቸው በሚሰቅ አውሬዎች ተሞልቷል ። ግመሎች በፍርሃት ከታሰሩበትን ለመበጠስ ይታገላሉ ። በብራ ንጋት ብርሃን የሚባል አልነበረም ። ከሐራ የጀመሩ በቃሉ አድርገው ጨርጨር ደርሰዋል ። ጋሽ ሰዒድ ከማያሸንፈው መዋጋትን አልወደደም ። አንበጣ የአላህ ፍጡር ነውና የአፋር አሸዋን በዕጭ አልረገመም ። ያሳሰበው አመት ከዓመት የተንከባለለ ልቄቱ ነው ። የዘንድሮን እህል ካላከበ ለመጪው ክረምት ጥማድ መከራያ አይኖረውም። አንበጦቹን ለማባረር የተሰበሰበው ሰው በየመስኩ ላንቃው እስኪኸር ጮኸ ። ህፃናት ጨርቅ ቀደው ቅጥቡ ያልደርሰ እሸት ሳይቀር እየቀጠፉ አስገቡ ። ከየግራሩ ከሚያኮበኩቡ አውሬዎች ግን የመንደሩን ቀላድ አላስቀሩም ። በጎበኙት በደቂቃዎች ማሳው እምሽክ አለ ። ቀበሌ ሙሉ ማሽላ አገዳው ሲቀር አንድ ጎረምሳ ግማሽ እንጀራ በቅጡ አይጨርስም ። በድንብር የወጡት የሰዒድ ቤተሰቦች በክንፍና እግር ገላቸው ተቦጫጭሮ በከንቱ መክነው ተመለሱ ። የታገሉት አንበጣ ግን ማሽላ ብቻ በልቶ አልተዋቸውም ። የቤቱ አውራጅ ምሰሶ ላይ የቤታቸው አባውራ ፥ ጋሽ ሰዒድ ፥ በመጫኛ ገመድ ተንጠልጥለዋል። ፫ | አርሲ ፥ ዘንድሮ በዑደት ከሚረሸኑት የአርሲ ኦርቶዶሶች ፥ የሚበዙት አባቶች መሆናቸውን ሰማሁ ። ለምን? አባት ፥ የቤተሰብ የመንደር የቀዬ ካስማ ነው ። አባትን መነቅነቅ ፥ ከግንዱ ከስር መሰረቱ ለመናድ ይጠቅማል ። አውቃለሁ ፤ የአርሲ ጉዳይ ውስብስብ ነው ፥ በኔ አቅም አይተነተንም ።ሥለተረፉት አባቶች ግን አስባችኋል ? አሁን በመጠለያ ከመሆናቸው በፊት ልጆቻቸው ፥ እንደ አምላክ ይመለከቷቸው ነበር ። ቤተሰቡ ፥ አባት የማይችለው የለም ! ይል ነበር ። አሁን መከታቸው አብሯቸው እየሮጠ ነው ። አሁን መከታቸው ፣ አብሯቸው እያለቀሰ ነው ። አሁን መከታቸው ፣ ምንም ማድረግ አይችልም ። እኔንጃ ፤ የሆነ ስም የሌለው ነገር ተበላሽቷል ። አባት እኮ ፥ የየቤቱ እግዜር ነበር°°°
1 261
4
بدون متن...
1 380
5
RIP🖤
RIP🖤
2 979
6
ሰላም የ ፅዮን reads ቤተሰቦች: ብዙዎቻችሁ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። ቻኖሊ ኑድል የ follow challenge ሰጥቶኝ ነበር። ቀኑ ሊያበቃ የቀረኝ አምስት ቀን ብቻ ነው። የቀረኝ ፎሎወር ደሞ 38ሺህ ነው። ካላስቸገርኳችሁ የቲክቶክ ገፃቸውን ሄዳችሁ ፎሎው ብታደርጉልኝ ለኔ ትልቅ ውለታ ዋላችሁልኝ ማለት ነው። ወደ ንባባችንም እንመለሳለን። https://www.tiktok.com/@chanoly_noodles_official?_r=1&_t=ZS-96p9r89OHwo
3 219
7
بدون متن...
3 513
8
77 stars
77 stars
4 265
9
بدون متن...
3 245
10
Good Friday | Narrator : ወ ለ ሎ ታ ት | No_lawii
Good Friday | Narrator : ወ ለ ሎ ታ ት | No_lawii
0
11
بدون متن...
0
12
بدون متن...
0