fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@alazartewodros1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 888 مشترک است و جایگاه 5 737 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 342 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 888 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -318 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.90% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 732 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 283 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 888
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-597 روز
-31830 روز
آرشیو پست ها
በመጨረሻም ትቶናል ያልነው ፈጣሪ ነው ያለን የማይተወንም

የልቤ የምትሉት ሰው ignore አድርጎ ሲያስከፋችሁ ምንድነው የምታደርጉት ?pls መልሱልኝ እረፍት አጣሁ🙏

: ትንሽ ይሁንልኝ            ላግኝ ደና ነገር ቤተሰቤ ያቁም           ችግሩን መደርደር ያኔ ነው ማውቅበት             ማስደሰት ራሴን ላፈር እሸጣለው                 ነፍስ                        እስትንፋሴን።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የእራት ልብሷን ገዛ ራቱንም ከፈለ የወር ደሞዙም ቻለለት! የሚገርመው በንጋታው ከስራ ቀረ የትራንስፖርት ቸግሮት።

ይቅርታና ሕልሜን ምነግርህ ሰው አይደለህም!

ያው ጊዜውም አይደል አስመስሎ ማደር ከእውነታው ይልቅ ሽንገላን መደርደር በሰውም ተከበው የውሸት ሳቅ መሳቅ ሰው እየናፈቁ..... መጠላትን መፍራት  ሁሌ ፍቅርን መሻት መወደድ ፍለጋ የአለም ህግ ነው ያለነው ሁሉም ጋር የለሁም ሳትል ኑር በመጥፋት ሳትሰጋ @Dersani21

አቅም ከሰው ተጣብቆብኝ መጠበቅ ነው እድሌ እጣ፡ ብቸኝነት አልፈልግም ይመረኛል ከቆምጣጣ፡ መጠላትን ፈርቻለሁ፡ መወደድን ፈርቻለሁ፡ አንድ ቦታ ባላቀውም ከጠፉት ጋር ጠፍቻለሁ። ብኖርም የለሁም...😞 @dagi1u ✍ገጣሚ ዳግም ግርማ               (ግርማዊ ዳግም)

ድሬ አርብ መስከርም 22 ሀረር እሁድ መስከረም 24 ራስ ሆቴል 300 ብቻ ትኬት በር ላይ ታገኛላችሁ !

የሆነ ሰዓት ስለማንም አታስብም ፤ በዙሪያህ ምን ይፈጠር ማን ምን ያግኝ ጉዳይህ አይደለም! የሚያሳስብ ስለ አንድ ነገር ብቻ ነው እርሱም፦ "ስላንተ" ነው!

፡ ጥያቄዬ መልስ አግኝቶ ‎                      ባይፍቅም የኑሮ ክሴን ‎ጠፋሁኝ ባልኩበት መስመር ‎                      አገኘሁ መሰል እራሴን ✍ Mekdi @amen 1995 ‎

ድካም ዘመኔ ሆነ በረከት እራቀው አለም፡ ተስፋ የማደርገው በእግዜር ነው ከግዶች መሀል ግድ የለም። @dagi1u✍ ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም)

፡ ያለም አለ .......... ‎መጪም መምጣቱ አይቀር ‎ የሚሄድም ፀንቶ ይሄዳል ‎ሁሉም ሲባል እንዳመሉ ‎ በ'ይሁን'ታ በራስ ሽኝት ‎ እምባ በሳቅ ይቀልዳል ✍ Mekdi @men1995

ምድራዊ ሲኦል የጦር ሜዳ ነው።

አስቤ ነበረ ለመምጣት ወስኜ ያለፈ ታሪክን ብዙ ጓዝን ጭኜ እሱ ነው መሰለኝ ሸክሙ የከበደኝ ከተቀጣጠርነው ካሰብንበት ቦታ እንዳልደርስ ያረገኝ ግን ..... አልቀርም እና ወደ አንተ ለመምጣት ከመኖር መቅደምህ ነውና የኔ ቅጣት በማጣት አትድከም ልብህ ትጠብቀኝ ፍርሃትህን ትተህ ባረፍድም ጠብቀኝ ✍@Dersani21

፡ ትመጫለሽ ብዬ… ያልታሰበ መንገድ ብቻዬን መነጠርኩ ጥቂት ታሪክ ቀናት ምልክት ይሆን ዘንድ                      ከልብሽ ላይ መተርኩ ትመጫለሽ ብዬ        ውስጤን አፀዳሁት                ሆኜ የነፍስ አባት አላመነታሁም      በተ'ሰንኳይ ልቤ                  ንስሃ ለመግባት    ግን አታርፍጂ        አትቆ'ዪ አብዝተሽ ልክ አለው መጠበቅ         ከመሔዲ በፊት                        ተገናኚኝ መተሽ ፡ ዘመን አልገብርም      ከተቆነጠረልኝ                 በማጣት ደክሜ ትልቁ ፍርሐቴ       ሞትን መጎብኘት ነው                     ከመኖር ቀድሜ!       ከመጣሽ አትቆዪ!              አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንድ ነገር እመን "ያንተን ቦታ እንጂ አንተን የሚተካ የለም"!

ይኸውልህ ገና ጠዋት ከተነሳሁበት ቅፅበት ጀምሮ የሆነ ነገር ልቤን ውጥር አድርጎት ነበር። ምን እንደሆነ አላወኩም ለዛ ነው የሆነ ነገር ያልኩት። እዛው የተመሰቃቀለ አልጋዬ ውጥ መቆየት ስላልፈለኩ ብድግ ብዬ አልጋዬ አነጣጥፌ በጀርባዬ ጋለል አልኩ። ምንድን ነው ያፈነኝ? ይሄን ጥያቄ እየጠየኩ ረዥም ሰዓት ስለቆየሁ አዕምሮዬም ውጥር አለ፤ አሁን ጥሩ ሆነልኝ። አዕምሮዬ እንደልቤ ውጥረቶችን ቸል አይልም። ካልፈታው አያርፍም። ጠየኩ .. ፈለኩ.. አሰብኩ.. ኋላ በመጣልኝ ጥያቄ ሳርፍ ታወቀኝ። አዎ አንዳንዴ መልሶቻችን በአራት ነጥብ ሳይሆን በጥያቄ ምልክት የሚጠናቀቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ይሄ ጥያቄ ስላልመጣልኝ ነበር ተወጥሬ የነበረው። ይሄን ጥያቄ እስከዛሬ ራሴን ጠይቄው አላውቅም ነበር። ለራሴ ምን አደረኩለት? ተነፈስኩ... አረፍኩ... ስሜቱ... ልክ ውጥር አድርጎ የያዘንን ሽንት ማስወጣት እንደመጀመር ነው፤ ከአድካሚ እና አሰልቺ ስብሰባ በኋላ የመጀመሪያዋን ሲጃራ እንደመሳብ፤ የመሃል ላይ ምርቃና፤ የአስራ አንድ ሰዓቱ የአውደምህረት መዝሙር፤ ከብዙ መቆም በኋላ መቀመጥ፤ ከውጥረት በኋላ መተንፈስ.. እንዲህ እንዲህ ነበር ስሜቱ... ኡፍፍፍፍ ነበር ያልኩት... ዋናው ጥያቄው መምጣቱ ነው.. ጥያቄው ከታወቀ መልሱን ማግኘት ቀላል ይሆናል። ከእንቅልፍ እንደባነነ ሰው አጠገቤን ማተርኩ.. እንደዛ ከእኔ ፊት ፊት ሳስኬዳት የነበረችው ምርጧ ጓደኛዬ መቼ ነው የደወለችልኝ?... ነፍሴን እና ህልሜን የተውኩለት ሰው ከህይወቴ ከወጣ ስንት አመት ሆነው?... ዋጋ የከፈልኩላቸው ታናናሾቼ የበዓል መልካም ምኞት እንኳን ከነፈጉኝ ቆዩ... "አንዴ ፈልጌሽ ነው " ላሉኝ ታላላቆቼ ጡል ብዬ ስከንፍ ስሄድላቸው አልነበር? አይኔን በገለጥኩ ቅፅበት የሉም። "ግድ የለም የእኔ ይቆይ" ካልኩላቸው ፍላጎቴ ጋር ተፋጠጥኩ 'ለምን ነበር ራሴን ያዘገየሁት' ለሚለው ጥያቄ ምላሽ አጣሁለት። "ቅደሚ/ቅደም የኔ ይደርሳል" ያልኳቸው ሰዎች እንዳልጠይቃቸው እንኳን የሉም። የራሳቸው የሚሉት ህይወት ላይ ናቸው። እንኳን እኔ ያኔ እንዳስቀደምኳቸው ሊያስቀድሙኝ ቀርቶ ትርፍ ጊዜ እንኳን የላቸውም። ደግነት ሌሎችን ማስቀደም አይደለም። የራሳቸውንም እድሜ እየኖሩ የራሳችንንም ደርበን መስጠታችን አያስመሰግነንም። ራስን ማስቀደም ራስ ወዳድነት አይደለም። አንዴ የተሰጠንን ህይወት ለሌሎች አሳልፈን መስጠት ለጋስነት አይደለም። እንድንኖር የፈጠረንስ ፈጣሪ ሳንኖር ስንሄድበት ምን ይላል? ህይወታችን ውድ ነው ቁጥብ ከሆንኩባቸው ምክንያቶቼ ውስጥ የእድሜዬ ማምሻ ላይ የሚመጡብኝን ጥያቄዎች ፍራቻ ነው። አንደኛው የሚያስፈራኝ ጥያቄ ደግሞ ይሄ ነው። መቼ ኖርሽ?          ©ፋንታ እሙ

ቀድሞ የተዘጋጀ ማንነት ይዛችሁ አልተወለዳችሁም። በግንባራችሁ ወይ በመዳፎቻችሁ መስመር ላይ የሆነ ነገር ተፅፎባችሁ አልተፈጠራችሁም ። ወደዚህ አለም ስትመጡ ምንም እንዳልተፃፈበት ባዶ መፅሀፍ ሆናችሁ ነው። ዕድላችሁን የምትፅፉት፣ዕጣ ፈንታችሁን የምትፅፉት ራሳችሁ ናችሁ ፤ ስለዚህም ራሳችሁን መሆን አለበችሁ። ኦሾ

ፈልጎ የጠፋን ሰው በምን እናግኘው፡ አንዴ ሰምሮለታል ልቡ እንደተመኘው፡ የቱ ጋር እንቁም ልናቅፈው ስንዳዳ ከመጣ በመንገድ፡ አቅምን አፈራርሶ የራቀንን ዘመድ? @dagi1u ✍ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም)

... ዝም ካልክ ነገር ይጠፋል    ቃል ስታወጣ ሁሉም እንዳሻው ይተረጉማል አንድ ቃል ልብን ያሞቃል አንድ ቃል እምነት ህብረትን ይገነጥላል ብዙም አይደል አንድ ቃል   ዝም እንዳንል ተስማምተን   ሁሉም ቋፍ ላይ ነው ሊበተን እንዳናወራ እንዳናብራራ    ሊገረድፈው አፍ ይጠብቃል ሁሉም በተራ "ሳታወራ ዝም ሳትል" አዲስ ግኝት    ካልቻልክበት      ጥግህን ያዝ ወይ ግባበት ዳር ዳሩ ገደል መሃሉ እሳት መቆሚያ ቦታህ የሰው አንደበት ይጠባበቃል ገፍቶ ሊጥልህ ሚዛን ስትስት meron.