ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 224 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 263 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 089 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 224 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 573، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -42، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.64‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.03‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 428 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 330 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 224
المشتركون
-4224 ساعات
+827 أيام
+57330 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

5+5×5-5 = ?

ሰዎች እኔ መፅሐፍቶችን ሳነብ especially ፍልስፍና ይዘት ያሉትን ሳነብ ሲያዩ << ተው! አታንብብ ያሳብዳል >> ይላሉ ፤ ቆዩ እስኪ ስለ ፍልስፍናውም ስለ እብደቱም ትንሽ ልበል ( ከረዘመም በክፍል አደርገዋለሁ ) እንቀጥል በመጀመሪያ philosophyን እንፈልቅቀው እስኪ ፤ ፍልስፍና ስለ እውነት፣ ስለ ሕይወት፣ ስለ ሞት፣ስለ ነፃ ፈቃድ፣ ስለ  እግዚአብሔር መኖር ፣ እና የሰው ማንነት ላይ  ስላሉ ከባድ ጥያቄዎች ያነሳል። አንባቢው ሰው እነዚህን በጥልቀት ሲያስብ አንዳንድ ሰው የተጨነቀ ወይም የተደናገጠ አይነት ስሜት  ሊሰማው ይችላል። በተለይም እንደ Friedrich Nietzsche፣ Arthur Schopenhauer ወይም Søren Kierkegaard ያሉ ፈላስፎችን ሲያነብ የሕይወት ትርጉም ላይ ብዙ ጥያቄዎች ሊፈጠሩበት ይችላሉ። ግን ይህ እብደት (mental illness) አይደለም። ይልቁንም የአስተሳሰብ ለውጥ ወይም የአመለካከት አድማስ መስፋትና ሽግግርን ነው የሚያሳየው። ፍዮድዮር ዲዮስቶቨስኪ የሰውን ህሊና ጠልቆ ገብቶ አይቷል ይህም የሆነው በፍልስፍና ዓለም ነው ። የዲዮስቶቨስኪን መፅሐፍ ካነበብክ አይደለም ዲዳ እንስሳቶችን ይቅርና ጉንዳንና ዝንብ አትገድልም ። ምክኒያቱም የሱ ፅሑፍ ሆሄ ሳይሆን ከኣእምሯችን ህሊናችንን ነቅሎ መፅሐፉ ላይ በሆሄ መልክ ያሳየናል ። ነገር ግን አንድ ሰው ቀድሞውኑ የአእምሮ ጤና ችግር ካለበት፣ በጣም ከባድ ሀሳቦችን ያለ መመሪያ ማንበብ ውጥረቱን ሊጨምር ይችላል። ያ ግን መጽሐፉ ሰውን አሳብዶታል ማለት አይደለም። አንድ ሰው የአለሙ ጩሀትና ግርግር አስጠልቶት ከሰው ብቸኛ ሁኖ ሲታይ " እብድ " የሚል ታፔላ ይለጠፍበታል ። የሱ የውስጡ ጥማት ከሚያውቀው ይልቅ የማያውቀው ብዙ ስለሆነ የዚህን ዓለም ዕውቀት በመዳፉ ለመጨበጥ ነው ሚያስበው ። ይጠይቃል ፣ ይጠይቃል ፣ ይጠይቃል ፣ ይጠይቃል ...... አይጠግብም ። አንድ ሰው ፍልስፍናን ፣ ስነ ፅሁፍን ፣ ስነ ልቦናን ለማንበብና ለማወቅ መነሳሳቱ ምኑ ነው እብድ ሚያስብለው ? ብዙ ሰዎች "ፈላስፎች ለምን ብዙ ጊዜ በሐዘን ወይም በብቸኝነት ይታያሉ?" ብለው ይጠይቃሉ። ምክንያቱም ፈላስፋዎች ከሌሎች በተለየ መልኩ የማይጠየቁ ጥያቄዎችን በድፍረት ይጠይቃሉ። "ማን ነኝ?" "ለምን እኖራለሁ?" "እውነት ምንድን ነው?" "ከሞት  በኋላ ምን አለ?" የሚሉ ጥያቄዎች ተራ እና ቀላል መልስ የላቸውም እነሱ ግን ይጠይቃሉ ፣ ይመረምራሉ ። ሰው በእነዚህ ላይ ብዙ ጊዜ ሲያስብ የተለመደውን አስተሳሰብ ይተዋል። ይህም አንዳንዴ ወደ ብቸኝነት ይመራል። የፍልስፍና ጥያቄዎች " ስምህ ማን ነው ?" ተብሎ እንደሚጠየቅ ተራ ጥያቄ አይደለም ። አንዳንዴም በ research እራሱ መልስ ላይገኝለት ይችላል ፤ አሁንም ያልተገኙ ጥያቄዎች አሉ .... በኛ ይመለሱ ይሆን ? ብቻ እንጃ አሁንም እንጠይቃለን እንመረምራለን ። አበዛሁ መሰለኝ .... ካበዛሁ ስልችትና ዝለት ይመጣል። ይቀጥላል ....         ✍️ Henok

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ጭካኔ ድፍረት አለው ድፍረት ሁሉ ግን ጭካኔ የለውም!

አንዳንዶች ትላንት አልሰሩም ዛሬ ማረፍ ሲኖርባቸው ግን እየደከሙ ነው።      እኛ ዛሬ የእነሱን ትላንት ወቃሾች ነን ነገ ደግሞ የትውልድ ተወቃሾች።

በነገራችን ላይ ማንኛውም ወንድ(ያስረገዘውም ይሁን የትም የማያውቃት  መንገደኛ)  እርጉዝ ሴቶችን ባገኘበት መንከባከብ፣ በማንኛውም መንገድ ምቾታቸውን መጠበቅ፣ ማክበር ከቻለም ደስ የሚላቸውን መንፈሳቸውን ዘና የሚያደርግ ነገር ሁሉ ማድረግ  አለበት። ከወንድነት አልፎ የሰውነት መለኪያ ነው። ርጉዝ ሴት የባሏ ብቻ ሳትሆን የማህበረሰቡ ሐላፊነት ናት። አንዳንድ እርጉዝ ሴቶች ግን ከምር ርግዝናን ተገን በማድረግ አትጨማለቁ! ያማራችሁን ተናገሩ ለምን ነዳጅ አይሆንም ሆርሙዝን አስከፍተን እናመጣለን፣ ግን በተለይ ሰው የሚበዛበት አካባቢ ባላችሁን ፍዳውን በማብላት ምን ያህል እንደሚንከባከበኝ እዮልኝ አይነት ጨዋታ አሪፍ አይደለም። ከሆርሞን የሆነ መነጫነጭና ከሆርሞን ያልሆነ መሞላቀቅ የመለየት ፀጋ ያለን ሰወች አለንኮ ! ምነው የዛን ቀን የመሬት መንቀጥቀጥ በተነሳና ከአልጋ ላይ አንስቶ በወረወረኝ ብሎ እስኪመኝ አታስመርሩ😁 Alex…ab

የነገሩን ልክነትና ልክ አለመሆን ተውትና በግል ሕይወቴ እንደህወሃት መሪወች ችክ ምንችክ ብየ ብታገል ኤሎን መስክ ሹፌሬ ይሆን ነበር😁 Alex_Abirham

ጓደኛዬ ምቀኛህ እኔ ነኝ! የኔ ደግሞ አንተ።

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧