fa
Feedback
የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች

የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች

رفتن به کانال در Telegram

ግጥም በድምጽ በጽሑፍ ምርጥ አንድ ገፅ በሰው የተነበቡ ግጥሞች የአሪፍ መጽሐፍ ጥቁምታ አጫጭር ታሪኮች የሀሳብ ንሸጣዎችን ከሁሉም እንቃርማለን፡፡ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን፡፡የኤልያስንም የሌሎችንም ከያነያንን ስራ እንታደማለን፡፡ ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡ ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡

نمایش بیشتر
8 437
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+987 روز
+35130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژانویه '25
ژانویه '25
+80
در 0 کانال‌ها
دسامبر '24
+362
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+137
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+275
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+197
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+323
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+367
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+297
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+408
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+437
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+396
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+366
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+82
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+111
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+262
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+298
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+148
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+185
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+202
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+276
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+307
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+289
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+317
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+262
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+213
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 673
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 ژانویه+9
04 ژانویه+23
03 ژانویه+14
02 ژانویه+21
01 ژانویه+13
پست‌های کانال
2
"ለምን አትጸለይም?" አለው አፉን ጠመም አርጎ "ሙድ ትይዛለህ ኣ" "እንዴት?" "እንዴት ነው ምጸልየው እየቃምቁ ከስንቷ ጋ እየተኛሁ እየጠጣሁ?" አቀረቀረቀ። "እና" ብሎ አየው "እናማ እሱን እነዚን ስተው ወደፊት እጸልያለሁ" አለ "የሚጸለየው እኮ እሱን ለመተው ነው። "ኃጢያቴን ስተወው እጸለይያለሁ" ካልክ መቼም ስለማትተተው አትጸለይም ማለት ነው።" ቀና ማለት አቃተው። ጓደኛው ወሬውን ቀጠለ "ለመተው ስትጸለይ ስለጸይክ ደሞ እሱ ይተውሀል።" ~ ~ ~ ~ ~ ኤልያስ ሽታኹን
5 651
3
بدون متن...
397
4
بدون متن...
1
5
بدون متن...
5 011
6
بدون متن...
5 238
7
"ሁሌ ባገኝህ አይሰለቸኝም" አለችው "እውነትሽ ነው" "አዎ ገና መተዋወቃችን ቢሆንም ደጋግሜ ላገኝህ እፈልጋለሁ" ዝም ተባባሉ ረጅም ሰዓት። "እኔ ምልህ ህይወት ላንተ ምንድነው አለችው?" "ቀይሮ መድገም ነው" አላት "ማለት" "አሁን የሆነች ተራ ካፌ ቡና ትጠጪያለሽ ሲኖርሽ ሸራተን ነው ራሱን ቡና አሁን አንድ ክፍል ቤትሽ ውሰጥ ትተኛለሽ ሲኖርሽ አስር ክፍል ያለው ግን አንዱ ክፍል ብቻ ራሱን እንቅልፍ ትተኛለሽ ደሀ ሆነሽ አረቄ ነው ሀብታም ስትሆኚ ውስኪ ነው ቀይሮ መድገም ሰው ለምን ይመስለሻል አንድ ደብር ደጋግሞ ከመሳለም ደብር የሚቀያይረው ቦታ ቀይሮ ጸሎት ለመድገም ነው። በፊት የሆነ ልጅ ትወጃለሽ ስትለያይ ልጅ የሆነ ትወጃለሽ ያንኑ መውደድ ቀይሮ ነው መድገም ነው የሆነ ዘፈን በሌላ ዘፈን ዘፋኝ ቀይሮ መድገም የምታውቂውን ስብከት በሌላ ሰባኪ ወይም ቄስ ቀይሮ መድገም በኢኮኖሚ ክላስ መሄድ ዝነኛ ስትሆኚ እዛው ፕሌን ውስጥ ቢዝነስ ክላስ ሆኖ ወንበር ቀይሮ በረራ መድገም ሰው ሁሉ ገንዘብ የሚፈልገው የነበረውን ነገር ቀይሮ ለመድገም ነው።" የሆነ ነገሯ ተዛባባት። "በቃ የዘመኑን ከቨር ሙዚቃ ታውቂያለሽ?" "አዎ" አለችው "የኛ ሰው ህይወት እንደዛ ነው የህይወት ከቨር በይው። የሆነ የሆነ ነገር ቀንጭጮቦ መምጣት ቀጣጥሎ ማዜም ቀያይሮ መድገም..." "የሚቀጥለው አመት እደውልልሀለሁ" አለችው (ኤልያስ ሽታሁን)
4 850
8
بدون متن...
4 018
9
(የተሰዋ - ይዌድስዋ) ኤልያስ ሽታኹን -    -        -       -      -      - ሰውነቱ  ወልቋል። ተንበረከከ አጥንቱ ከወለሉ ሲጋጭ ይሰማል። የሚናገረው ነገር ጠፋበት። ልጅነቱ ትዝ አለው። በጣም ጎበዝ ተናጋሪ ነበር። ዛሬ አፉን የፈታበት ቋንቋው ጠፋው። ፀጉሩን እየጠቀለለ "ብሬን ስጨርስ መጣሁ"  አላት ዝም አለችው። "ደስታዬን ስጨርስ መጣሁ" አላት ዝም። "መልኬ ሲረገፍ መጣሁ ጉልበቴን ስጨርስ መጣሁ ጤናዬን ስጨርስ መጣሁ" ብሎ  ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ! ዝም አለችው። ከውስጡ አንድ ድምጽ ሰማ "እድሜህን ሳትጨርስ መምጣትህ ነው ደስታዬ" አለችው። ጭራሽ ከፋው። ዝም ብላ አየችው። ዝም ብሎ አያት። ሳቀ። የልጅነቱ የአብነት ተማሪ እያለ የነበረው ስም ትዝ አለው። "ቄሴ" እየሳቀ አለቀሰ። የማይቆረጠው ፀጉሩ ትከሻውን ነክቶታል። በፊት ተዓምረ ማርያም ሲነበብ ነበር ጃንጥላ የሚይዝበት እጁ አሁን በሲጋራ የሚይዝበት  ጠቁሯል። ሱሪውን ዝቅ አርጎት ሊወልቅ ደርሷል። ለሎቲ የተበሳው ጆሮው ተደፍኗል። ቅዱስ ዳዊት ከጠላቶቼ የተነሳ አረጀሁ እንዳለ ገና በወጣትነቱ አርጅቷል። ፊቱ ላይ አጥንት አለ። ራሱን አየው። አፈረበት በራሱ። ጥግ ላይ የተቀመጡት ሽማግሌ ጋ አይኑ ተጋጨ። በግንባራቸው ጠሩት።... "ጉዴ ነው" አለ በውስጡ። "አቤት አባቴ...  እንኳን መጣህላት" "ለማን" "ለማርያም" "ሰምተውኝ ነበር ማለት ነው አለ" ለራሱ "ምን ዋጋ አለው ብለው ነው...አሁንማ ከረፈደ" "እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ፍቅሩ ለምን እንደማይቀንስ ታውቃለህ ?" ዝም አላቸው። "በፀጋ ስለሚያየን። በዛሬ ማንነታችን ሳይሆን በፈጠረን ፀጋ ነው የሚያየን።  በልጀነት ንጽህናችን በበፊቱ ቀናነታችን በትንንሹ አግልግሎታችን ነው የሚያየው። አይኑ እስከዛሬ ከፀጋችን ተነስቶ አያውቅም።" ልቡንም ጆሮውንም ሰጣቸው። "በኛ ተስፋ የማይቆርጠው የልጅነት ፀጋችንን ስለሚያውቅ ነው። ሌብነትህን ሳይሆን ልጅ ሆነህ የዘመርከውን ዘማዊነትህን ሳይሆን ድሮ ፀበል የቀዳኸውን ገዳይነትህን ሳይሆን ቤተመቅደስ  መጥረግህን ነው የሚያየው። እግዚአብሔር ሰውን የሚያየው በፀጋው ነው።" "እኔ ምን አለኝና ታዲያ ?" ካንተ በላይ ያውቅሀል። በፀጋህ ነው የሚያይህ ባሁኑ ኃጢያትህ አይደለም። እናት ልጇ ቢታሰር አትክደውም ልጅነቱን አስታውሳ ታዝናለች። ድሮኮ ተምሮ እንደዚህ ይሆንልኛል ብዬ ነበር የማስበው ብላ ልጅነቱን ነው የምታስታውስለት። አየህ እግዚአብሔር ልጅነታችን ጋ ነው አይኑም ልቡም። ዕንባው ወረደ። "ልጠይቅህ" አሉት "ገብርኤል ማርያምን ከሰላምታ  በፊት ምንድነው ያላት" ይዌድስዋ ትዝ አለው። "ፀጋን የሞላብሽ ሰላምታ ይገባሻል" "ጎበዝ ማርያምም ፀጋን የሞላባት መንፈስ ቅዱስ ያደረባት ናት። ሁሉንም የምታየው በፀጋ ነው። እንኳን አንተን ለሚቃወሟት ሳይቀር ሩህሩህ ናት። ለምን በልጅነት ፀጋቸው ነው የምታውቃቸው። ክፋት አታውቅም ቂም አታውቅም ለምን ፀጋን የሞላባት ናት።" ጉልበታቸው ስር ወደቀ። እጣን እጣን ሸተተው። (ተፈጸመ)
5 572
10
بدون متن...
4 603
11
ጸሎት እንደስካር ኤልያስ ሽታኹን ~ ~ ~ ~ ~ ሀና በእግዚአብሔር ፊት አለቀሰች። በደጁም ተንበረከከች። ካህኑ ኤሊ የአፏን እንቅስቃሴ አይቶ "ሰክራለች" አለ። ያውም ካህን ነው። ሲሆን ተጠግቶ ነው "ምነው" ሊላት ሲገባ ፈረደባት። እንዲያውም ተናገራት "ወይን መጠጣት አቁሚ" አላት ልክ ከዚህ በፊት ሰክራ የሚያውቃት ይመስል "ስካርሽ እስከመቼ ነው" አላት ይሄ በኛ ቢደርስ ይሄን ብንባል አኩርፎ ለመውጣት ሀይማኖት ለመቀየር ሁለቴ ባላሰብን ነበር። ሀና ግን አስረዳችው። ታጋሽ ናትና እግዚአብሔር ባርያውን እንዲያየኝ ነው የምለምን አለችው። አንዳንዴ እኮ የናንተ ሀዘን የናንተ ለቅሶ ለአንዳንዶች ስካር ነው። ጤና ማጣትም ነው። ምን አልባትም ለብዙዎችም "ፋራነት" ነው። ግን እንዲህ በሉት "እኔስ ልቧ ያዘነበኝ ሴት ነኝ። ጠጅና የሚያሰክር ነገር አልጠጣሁም። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ነፍሴን አፈፈስሁ" መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15
7 578
12
بدون متن...
1
13
بدون متن...
5 603
14
بدون متن...
6 064
15
https://www.instagram.com/channel/AbYxgxZ8brld0Lk7/
5 783
16
بدون متن...
6 085
17
بدون متن...
5 549
18
بدون متن...
6 364
19
بدون متن...
6 718
20
بدون متن...
6 221