Manchester United Ethiopian Fans
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Manchester United Ethiopian Fans
کانال Manchester United Ethiopian Fans (@mutdethiopia) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 40 573 مشترک است و جایگاه 1 627 را در دسته ورزش و رتبه 873 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 40 573 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 2 057 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -96 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.38% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 326 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 561 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ::
✅ እለታዊ ዘገባዎች
✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት
✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል
https://linktr.ee/MUEF1
ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | 🔴 "እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር❗️" ሮይ ኪን በማንቸስተር ሲቲ ላይ የሰነዘረው ብርቱ ትችት
- የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን (Roy Keane)፣ በማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ህግ መጣስ ክሶች እና የአመራሮቹ አካሄድ ላይ ያነጣጠረ ብርቱ ትችት ሰንዝሯል። ኪን በሜዳ ላይ የተመዘገቡት ስኬቶች በሙሉ ከሜዳ ውጪ በታዩ ህገ-ወጥ አሰራሮች ምክንያት ስማቸው መበላሸቱን ገልጿል።
- በITV ስፖርት ስቱዲዮ ተገኝቶ አስተያየቱን የሰጠው ኪን፣ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህግጋት መጣስ በተመለከተ ምንም ዓይነት ቅድመ-ሁኔታ ሳይያስቀምጥ ተናግሯል "እኔ ተጫዋች ብሆን ኖሮ፣ እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር። ምክንያቱም ይህ ማጭበርበር ነው"።
- ኪን አክሎም፣ ባለቤቶቹ ህግ በማጭበርበር ደስተኛ በሆኑበት ክለብ ውስጥ ለተጫዋቾች እና ለአሰልጣኞች እውነተኛ የሆነ የስኬት እና የብቃት ደረጃን ማስጠበቅ በጣም አስቸጋሪ እንደሚሆን አብራርቷል።
#GGMU #MUEF | 436 |
| 3 | 🔴 አማድ ዲያሎ ከጉዳቱ በማገገም በሳር ሜዳ ላይ ልምምድ ጀምሯል❗️
- የማንቸስተር ዩናይትዱ ክንፍ ተጫዋች አማድ ዲያሎ (Amad Diallo) በቅድመ ውድድር የገጠመውን ጉዳት አሽንፎ በማገገም በካሪንግተን በሳር ሜዳ ላይ የግል ልምምዱን መጀመሩን Roundtable ዘግቧል።
- የ24 ዓመቱ አማድ በጉዳት ምክንያት የ2026/27 ውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታዎች ያመለጡት ሲሆን፣ በወቅቱ ለስድስት ሳምንታት ያህል ከሜዳ ይርቃል ተብሎ ተገምቶ ነበር።
- ዲያሎ በማገገም ሂደቱ ላይ ጥሩ እድገት በማሳየት በሳር ሜዳ ላይ ኳስ የነካ ልምምድ የጀመረ ቢሆንም፣ ከማክሰኞው የዋናው ቡድን የጋራ ልምምድ ውጪ ሆኖ ለብቻው ሰርቷል።
- ማንቸስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ October 10 በኦልድ ትራፎርድ ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ለሚጫወተው ጨዋታ ተጫዋቹ ይደርሳል ወይ የሚለው ገና አልተረጋገጠም።
#GGMU #MUEF | 477 |
| 4 | ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💥ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 💥
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???⚡️ | 68 |
| 5 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 34 |
| 6 | በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0 | 28 |
| 7 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 24 |
| 8 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 10 |
| 9 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 26 |
| 10 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 26 |
| 11 | 🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ | 54 |
| 12 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል ❓
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 32 |
| 13 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 44 |
| 14 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 33 |
| 15 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 35 |
| 16 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 28 |
| 17 | ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇 | 51 |
| 18 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 17 |
| 19 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 54 |
| 20 | የሊቨርፑል ቀንደኛ ደጋፊ ከሆንችሁ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
👉 Join Channel
👉 Join Channel
👉 Join Channel
Powered by 🚀 Linkup | 508 |
