Manchester United Ethiopian Fans
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Manchester United Ethiopian Fans
تُعد قناة Manchester United Ethiopian Fans (@mutdethiopia) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 40 573 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 627 في فئة الرياضة والمرتبة 873 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 40 573 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 2 057، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -96، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.80%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.38% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 326 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 561 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ::
✅ እለታዊ ዘገባዎች
✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት
✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል
https://linktr.ee/MUEF1
ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
| 2 | #በዚህ_ክረምት #በዚህ_ዝናብ 🌂
በድብርት #ከሚበርዳቹ ኑ ተቀላቀሉ በኛ አስደናቂ ቀልዶች ብርዱን #ይርሱ #የተመሰከረለት የሳቅ አለም የምታዩበት ቻናል ነው #ፈታ ለማለት
● #JOIN_REQUEST
👉 Join Channel
👉 Join Channel
👉 Join Channel
Powered by 🚀 Linkup | 550 |
| 3 | 🔴 "እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር❗️" ሮይ ኪን በማንቸስተር ሲቲ ላይ የሰነዘረው ብርቱ ትችት
- የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን (Roy Keane)፣ በማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ህግ መጣስ ክሶች እና የአመራሮቹ አካሄድ ላይ ያነጣጠረ ብርቱ ትችት ሰንዝሯል። ኪን በሜዳ ላይ የተመዘገቡት ስኬቶች በሙሉ ከሜዳ ውጪ በታዩ ህገ-ወጥ አሰራሮች ምክንያት ስማቸው መበላሸቱን ገልጿል።
- በITV ስፖርት ስቱዲዮ ተገኝቶ አስተያየቱን የሰጠው ኪን፣ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህግጋት መጣስ በተመለከተ ምንም ዓይነት ቅድመ-ሁኔታ ሳይያስቀምጥ ተናግሯል "እኔ ተጫዋች ብሆን ኖሮ፣ እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር። ምክንያቱም ይህ ማጭበርበር ነው"።
- ኪን አክሎም፣ ባለቤቶቹ ህግ በማጭበርበር ደስተኛ በሆኑበት ክለብ ውስጥ ለተጫዋቾች እና ለአሰልጣኞች እውነተኛ የሆነ የስኬት እና የብቃት ደረጃን ማስጠበቅ በጣም አስቸጋሪ እንደሚሆን አብራርቷል።
#GGMU #MUEF | 605 |
| 4 | 🔴 አማድ ዲያሎ ከጉዳቱ በማገገም በሳር ሜዳ ላይ ልምምድ ጀምሯል❗️
- የማንቸስተር ዩናይትዱ ክንፍ ተጫዋች አማድ ዲያሎ (Amad Diallo) በቅድመ ውድድር የገጠመውን ጉዳት አሽንፎ በማገገም በካሪንግተን በሳር ሜዳ ላይ የግል ልምምዱን መጀመሩን Roundtable ዘግቧል።
- የ24 ዓመቱ አማድ በጉዳት ምክንያት የ2026/27 ውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታዎች ያመለጡት ሲሆን፣ በወቅቱ ለስድስት ሳምንታት ያህል ከሜዳ ይርቃል ተብሎ ተገምቶ ነበር።
- ዲያሎ በማገገም ሂደቱ ላይ ጥሩ እድገት በማሳየት በሳር ሜዳ ላይ ኳስ የነካ ልምምድ የጀመረ ቢሆንም፣ ከማክሰኞው የዋናው ቡድን የጋራ ልምምድ ውጪ ሆኖ ለብቻው ሰርቷል።
- ማንቸስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ October 10 በኦልድ ትራፎርድ ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ለሚጫወተው ጨዋታ ተጫዋቹ ይደርሳል ወይ የሚለው ገና አልተረጋገጠም።
#GGMU #MUEF | 627 |
| 5 | ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💥ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 💥
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???⚡️ | 68 |
| 6 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 34 |
| 7 | በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0 | 28 |
| 8 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 24 |
| 9 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 10 |
| 10 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 26 |
| 11 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 26 |
| 12 | 🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ | 54 |
| 13 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል ❓
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 32 |
| 14 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 44 |
| 15 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 33 |
| 16 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 35 |
| 17 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 28 |
| 18 | ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇 | 51 |
| 19 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 17 |
| 20 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 54 |
