uk
Feedback
Manchester United Ethiopian Fans

Manchester United Ethiopian Fans

Відкрити в Telegram

🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች  ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Manchester United Ethiopian Fans

Канал Manchester United Ethiopian Fans (@mutdethiopia) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 35 495 підписників, посідаючи 1 943 місце в категорії Спорт та 936 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 35 495 підписників.

За останніми даними від 15 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 689, а за останні 24 години на 8, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 1.28%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.05% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 453 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 728 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 4.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች  ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 16 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Спорт.

35 495
Підписники
+824 години
+1427 днів
+68930 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+1 020
в 0 каналах
червень '26
+1 741
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+2 558
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+1 912
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+1 746
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+1 766
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+2 319
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+2 221
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+4 097
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+4 052
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+8 319
в 2 каналах
Get PRO
серпень '25
+1 915
в 9 каналах
Get PRO
липень '25
+722
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+787
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+1 117
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+423
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+328
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+296
в 2 каналах
Get PRO
січень '25
+376
в 2 каналах
Get PRO
грудень '24
+233
в 3 каналах
Get PRO
листопад '24
+179
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '24
+271
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+233
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+199
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+204
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+107
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+183
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+267
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+326
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+351
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+245
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+367
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+469
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+368
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+350
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+210
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+208
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+228
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+165
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+211
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+252
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+350
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+445
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+134
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+143
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+325
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+328
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+3 738
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
16 липня0
15 липня+103
14 липня+65
13 липня+203
12 липня0
11 липня0
10 липня+48
09 липня+15
08 липня+114
07 липня+249
06 липня+72
05 липня+51
04 липня+17
03 липня+83
02 липня0
01 липня0
Дописи каналу
DO IT AGIAN 📸🇦🇷
DO IT AGIAN 📸🇦🇷

2
🚨 OFFICIAL & BREAKING | ማንችስተር ዩናይትድ በ12 ሰዓታት ውስጥ 3 ዝውውሮችን በይፋ አጠናቀቀ! 🔴✍️ የአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የክረምት መልሶ ግንባታ እቅድ ፍጥነቱን ጨምሯል! ክለ+2
🚨 OFFICIAL & BREAKING | ማንችስተር ዩናይትድ በ12 ሰዓታት ውስጥ 3 ዝውውሮችን በይፋ አጠናቀቀ! 🔴✍️ የአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የክረምት መልሶ ግንባታ እቅድ ፍጥነቱን ጨምሯል! ክለቡ በከፍተኛ ፍጥነት ተንቀሳቅሶ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል፦ 1️⃣ ዩሪ ቲሌማንስ (Youri Tielemans)፦ ከአስቶን ቪላ በይፋ ተፈራርሟል። ቤልጄማዊው የ29 ዓመት አማካኝ እስከ ሰኔ 2031 ዓ.ም የሚያቆየውን ውል የፈረመ ሲሆን በካሪንግተን ማሊያውን ለብሶ ተስተዋውቋል። 2️⃣ አንድሬ ሳንቶስ (Andrey Santos)፦ ከቼልሲ በ£50 ሚሊዮን ሂሳብ ዝውውሩ ተጠናቆ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል። ውሉ እስከ ሰኔ 2031 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። 3️⃣ ካርል ዳርሎው (Karl Darlow)፦ አንጋፋው ግብ ጠባቂ ከሊድስ ዩናይትድ በነፃ ዝውውር እስከ ሰኔ 2028 ዓ.ም የሚቆይ ውል ፈርሞ የዩናይትድን የግብ ጠባቂ ክፍል ተቀላቅሏል። 🚨 INJURY UPDATE | ማኑኤል ኡጋርቴ የጉልበት ቀዶ ጥገና አደረገ! 🏥🩹 ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ የ25 ዓመቱ አማካኝ ማኑኤል ኡጋርቴ በደረሰበት የጉልበት ጅማት (Ligament) ጉዳት ምክንያት የተሳካ ቀዶ ጥገና ማድረጉንና በካሪንግተን የማገገሚያ ህክምናውን መጀመሩን አረጋግጧል። ይህንን ተከትሎ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል። 🔴 ማሳሰቢያ ለዩናይትድ ቤተሰቦች፦ እነዚህን እጅግ ፈጣን ዝውውሮች እና አዳዲስ መረጃዎች በቪዲዮ ጭምር ለማግኘት አሁኑኑ ታች ያለውን ሰማያዊ UNMUTE የሚለውን በተን አንድ ጊዜ ብቻ በመንካት አብረን እንቀጥል! ❤️ @MUTDETHIOPIA @MUTDETHIOPIA
492
3
h
1
4
🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🔥
610
5
https://t.me/manunitedEthiofans1 join pls
187
6
✍ ለአንድሬ ሳንቶስ እና ዩሪ ቲሌማንስ ስምምነቶችን ካጠናቀቀ በኋላ ክለቡ ተጨማሪ ጉልበተኛ ተከላካይ አማካዮችን በንቃት ይፈልጋል። ማንቸስተር ዩናይትዶች በቅርቡ ወደ ማኑ ኮኔ ወኪሎች ጥሪ አቅርበዋል
✍ ለአንድሬ ሳንቶስ እና ዩሪ ቲሌማንስ ስምምነቶችን ካጠናቀቀ በኋላ ክለቡ ተጨማሪ ጉልበተኛ ተከላካይ አማካዮችን በንቃት ይፈልጋል። ማንቸስተር ዩናይትዶች በቅርቡ ወደ ማኑ ኮኔ ወኪሎች ጥሪ አቅርበዋል፣ ይህም ተጫዋቹን ከግምት ውስጥ ከሚገቡት በርካታ አማራጮች ውስጥ እንደ አንዱ እንደሚያደንቁት ያሳያል፣ ምንም እንኳን የላቀ ድርድር ባይረጋገጥም ገና ጅምር ቢሆንም። በቀጣዮቹ  ቀናት ተጨማሪ እድገቶች ሊኖሩ ይችላሉ ። @manunitedethiofans1
680
7
🔴 ዩሪ ቲሌማንስ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ህልሙ መጀመሪያ የተናገረው ከ13 ዓመታት በፊት ነበር — አሁን ያ ህልሙ እውን ሆኗል❗️ - የረጅም ጊዜ የዝውውር ኢላማ ማለት ይህ ነው። - ዩሪ ቲሌማንስ
🔴 ዩሪ ቲሌማንስ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ህልሙ መጀመሪያ የተናገረው ከ13 ዓመታት በፊት ነበር — አሁን ያ ህልሙ እውን ሆኗል❗️ - የረጅም ጊዜ የዝውውር ኢላማ ማለት ይህ ነው። - ዩሪ ቲሌማንስ በሁለት ቀናት ውስጥ የማንችስተር ዩናይትድ ሦስተኛው ፈራሚ መሆን የቻለ ሲሆን፣ በጋዜጣዊ ወሬዎች መረበሽን ለማስወገድ ሲሉ ማንቾዎች በአስቶን ቪላ ውሉ ውስጥ የሚገኘውን የ£35 ሚሊዮን ፓውንድ ውል ማፍረሻ በመክፈላቸው የእሱ ዝውውር እጅግ ድንገተኛው ነበር። - ለዝውውሩ መሳካት ተጫዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ትልቅ ፍላጎት የነበረው መሆኑ ጥርጥር የሌለው እገዛ ያደረገ ሲሆን፣ ይህ ምኞቱም ቢያንስ ገና በታዳጊነት ዕድሜው የነበረው ነው። - ወደኋላ በ2013 ዓ.ም.፣ የ16 ዓመቱ ታዳጊ ቲሌማንስ ለአንደርሌክት የመጀመሪያውን ፕሮፌሽናል ጨዋታውን ለማድረግ ተቃርቦ ነበር። - የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ ከቀናት በፊት፣ ያ ህልሙ እውን ስለመሆኑ ተናግሮ የነበረ ቢሆንም በወቅቱ ግን አእምሮው ውስጥ ማንችስተር ዩናይትድም ነበረች። - ቲሌማንስ በወቅቱ “በእርግጥም በዚህ የውድድር ዘመን የዋናው ስብስብ አካል መሆን ግቤ ነው። አንደርሌክት በእውነት የህልሜ ክለብ ነው? ጥርጥር የለውም፤ ምንም እንኳን ማንችስተር ዩናይትድንም በጣም የምወድ ቢሆንም” ሲል ተናግሮ ነበር። - አሁን ላይ እድሜው 29 የደረሰው ቲሌማንስ ያንን ምኞቱን እውን በማድረግ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል። #GGMU #MUEF
693
8
🔴 ሜሰን ግሪንዉድ ፈነርባቼን ተቀላቀለ❗️ - ሜሰን ግሪንዉድ ከማርሴይ ወደ ቱርክ ሱፐር ሊግ ክለብ ፈነርባቼ በናራት ዓመት ውል መዘዋወሩ ተረጋግጧል። - የፈነርባቼ ይፋዊ መግለጫ የሚከተለውን አረጋ
🔴 ሜሰን ግሪንዉድ ፈነርባቼን ተቀላቀለ❗️ - ሜሰን ግሪንዉድ ከማርሴይ ወደ ቱርክ ሱፐር ሊግ ክለብ ፈነርባቼ በናራት ዓመት ውል መዘዋወሩ ተረጋግጧል። - የፈነርባቼ ይፋዊ መግለጫ የሚከተለውን አረጋግጧል፦ “ክለባችን ከተጫዋቹ ሜሰን ግሪንዉድ እንዲሁም ከቀድሞ ክለቡ ጋር በዝውውሩ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደርሷል። ባለ 24 ዓመቱ ተጫዋች የአራት ዓመት ውል ፈርሟል። - “ለኦሊምፒክ ደ ማርሴይ የሚከፈለው አጠቃላይ በ39 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ በሦስት ዓመታት ውስጥ በሦስት እኩል ክፍያዎች የሚፈጸም ይሆናል። በተጨማሪም በፊፋ (FIFA) ደንብ መሠረት የሚነሳው የአጋርነት/የአጋርነት አስተዋጽኦ ክፍያ (solidarity contribution fee) በክለባችን የሚሸፈን ይሆናል። - “ሜሰን ግሪንዉድን ወደ ቤተሰባችን በደስታ እንቀበላለን፤ ከፈነርባቼ ጋርም በርካታ ድሎችንና ዋንጫዎችን እንዲያገኝ እንመኛለን።” #GGMU #MUEF
667
9

10
📊 በፎሬክስ ትሬዲንግ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ JOIN HERE NOW 📊 ፎሬክስ ትሬዲንግን ከዜሮ መማር ይፈልጋሉ
103
11
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
90
12
ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦
68
13
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
26
14
ከአስር ደቂቃ ቦሃላ ይጠፋል የ 500 "ብር ካርድ አለዉ አሳማኝ መልስ ለመለሰ ቀድሞ የተፈጠረው ማነው🤔    ዶሮ ነው 🐓🐓🐓          ወይስ    እንቁላል 🥚🥚 አስባቹ መልሳቹን ምረጡ 👇👇👇👇👇
1
15
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
23
16
📉 በነፃ ሙሉ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት FUNDED ACCOUNT PASS SERVICE 📈 ነፃ VVIP AND CLASS 📈
56
17
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
49
18
🔴 "በቀጣዮቹ ዓመታት ለትላልቅ ዋንጫዎች ለመፋለም ሁላችንም ቆርጠናል" ዩሪ ቲሊማንስ ስለ ማን ዩናይትድ ዝውውሩ - ዩሪ ቲሊማንስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያደረገውን ዝውውር ካጠናቀቀ በኋላ የተሰማ
🔴 "በቀጣዮቹ ዓመታት ለትላልቅ ዋንጫዎች ለመፋለም ሁላችንም ቆርጠናል" ዩሪ ቲሊማንስ ስለ ማን ዩናይትድ ዝውውሩ - ዩሪ ቲሊማንስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያደረገውን ዝውውር ካጠናቀቀ በኋላ የተሰማውን ኩራት የገለጸ ሲሆን፣ ዝውውሩንም በስፖርታዊ ህይወቱ (በካሪየሩ) ውስጥ ልዩ አጋጣሚ መሆኑን ገልጿል። - "ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በመቀላቀሌ የተሰማኝን ኩራት በቃላት ለመግለጽ ይከብዳል። ለእንደዚህ አይነት ልዩ ክለብ መፈረም አስደናቂ ስሜት ይፈጥራል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእግር ኳስ ፍቅር ካደረብኝ ጊዜ ጀምሮ ለዓመታት ያደረግሁት ትጋት ማሳያ (ፍሬ) ነው።" - "በጨዋታው ውስጥ ስኬትን የማጣጣም እድል አግኝቻለሁ፣ ይህ ደግሞ ተጨማሪ ነገሮችን ለማሳካት ያለኝን ቁርጠኝነት ከመጨመር ውጪ ሌላ ያደረገው ነገር የለም። በክለቡ ውስጥ የሚገኘው የእያንዳንዱ ሰው ትልቅ ዓላማ (ambition) እጅግ በጣም ግልፅ ነው፤ በቀጣዮቹ ዓመታት ለትላልቅ ዋንጫዎች ለመፋለም ሁላችንም ቆርጠናል" ሲል ቲሊማንስ ተናግሯል። #GGMU #MUEF
847
19
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
65
20
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
79