Manchester United Ethiopian Fans
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Manchester United Ethiopian Fans
El canal Manchester United Ethiopian Fans (@mutdethiopia) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 38 476 suscriptores, ocupando la posición 1 760 en la categoría Deportes y el puesto 899 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 38 476 suscriptores.
Según los últimos datos del 03 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 2 017, y en las últimas 24 horas de -76, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 1.03%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.24% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 397 visualizaciones. En el primer día suele acumular 864 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 5.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ::
✅ እለታዊ ዘገባዎች
✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት
✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል
https://linktr.ee/MUEF1
ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 04 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | +89 | |||
| 01 septiembre | +13 |
| 2 | 🔴 ጋሪ ኔቪል ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አውሮፓ መድረክ ከመመለሱ በፊት የተከላካይ ክፍሉን አለማጠናከሩን ገለፀ❗️
- ጋሪ ኔቪል ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት የጉዳት ማዕበል ካጋጠመው በቡድኑ ውጤት እና መንፈስ ላይ ከፍተኛ ውደቀት ሊከሰት እንደሚችል አስጠንቅቋል።
- አይኔኦስ (INEOS) የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የማይክል ካሪክን የተከላካይ ክፍል ሳያጠናክር ለማለፍ የወሰደውን ውሳኔ ተከተሎ፣ ክለቡ የመሐል ሜዳ ክፍሉን በኦንድሬይ ሳንቶስ፣ ካርሎስ ባሌባ እና ዩሪ ቴሌማንስ ቢያጠናክርም፣ ለጉዳት ተጋላጭ የሆነውን ሉክ ሾውን የሚደግፍ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረም ባለመቻሉ በምትኩ የ19 ዓመቱን ሃሪ አማስን ለማስቀረት መገደዱን ኔቪል ጠቁሟል።
- ማንቸስተር ዩናይትድ እንደ ባየርን ሙኒክ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ አርቢ ላይፕዚግ እና ስፖርቲንግ ሊዝበን ካሉ ከፍተኛ የአውሮፓ ክለቦች ጋር በቻምፒየንስ ሊግ በሚጫወትበት ወቅት፣ ኔቪል ቡድኑ ረቡዕ እና ቅዳሜ ለሚደረጉ ተከታታይ እና አድካሚ ጨዋታዎች በቂ ዝግጅት እንዳልኖረው አሳስቧል።
- እንደ ሾው ወይም ሃሪ ማጉዋየር ያሉ ወሳኝ ተከላካዮች በአንድ ጊዜ ቢጎዱ ሊከሰት የሚችለውን አደጋ በማንሳት፣ በእንዲህ አይነት ብዙ የጨዋታ መርሃ-ግብር ወቅት ዋና ተከላካዮችን ማጣት ወሳኝ ነጥቦችን ወደማጣት እንደሚያመራ አስጠንቅቋል።
#GGMU #MUEF | 693 |
| 3 | 🔴 "በራሴ ላይ የማስቀምጠው ግብ የተሻለ የራሴን ማንነት መገንባት እንጂ ሌላ ሰውን ለማሸነፍ መሞከር አይደለም❗️" ብሩኖ ፌርናንዴዝ
- የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉን የጎል አመቻችቶ የመቀበል (assists) ታሪካዊ የበላይነት ክብረ-ወሰን በብቸኝነት በእጁ ቢያደርግም፣ የነጠላ ግል ክብረ-ወሰኖች ለእሱ ያላቸውን ቦታ አቅልሎ ተናግሯል። የፕሪሚየር ሊግ ታላላቅ ተጫዋቾች የነበሩትን ቲየሪ ኦነሪ እና ኬቪን ደ ብሩይንን ማልፉ ልዩ ስኬት መሆኑን ቢያመንም፣ የፖርቹጋሉ አማካይ ይህን ረጅም ጊዜ የቆየ ክብረ-ወሰን መስበር ፈፅሞ ዋና ኢላማው ወይም የግል ምኞቱ እንዳልነበረ ገልጿል።
- ፌርናንዴዝ ዋና ዋና አላማው ከሌሎች ተጫዋቾች ካስመዘገቡት ስኬት ጋር መፎካከር ሳይሆን እራሱን ሁልጊዜ እያሻሻለ መሄድ እንደሆነ አብራርቷል። ወደ ክብረ-ወሰኑ እየተቃረበ ሲመጣ የውጭ ወሬዎች እና ንግግሮች ቢበዙም፣ ስኬቱ በተፈጥሮአዊ የጨዋታ መንገዱ የመጣ እንደሆነ እና የውድድር ዘመኑ ቁጥሮችን በማሳደድ ሳይሆን በግል እድገቱ ላይ ያተኮረ ስኬታማ ጊዜ እንደነበር ገልጿል።
- ቡሩኖ ማግኔፊኮ 🥇💯🔥💪👏
#GGMU #MUEF | 715 |
| 4 | 🔴 ከኢፕስዊች ጋር ባደረገው ጨዋታ ሀትሪክ የሰራው ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ❗️
- የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፌርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች (Player of the Matchweek) ክብርን አሸንፏል።
- አጥቂ አማካዩ ማንችስተር ዮናይትድ ኢፕስዊች ታውንን 5 ለ 2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሶስት ግቦችን (ሀትሪክ) በማስቆጠር እና ለብራያን ምቤውሞ ግብ ደግሞ አመቻችቶ በማቀበል ላሳየው ድንቅ ብቃት እውቅና ተሰጥቶታል።
- በዚህም ምክንያት የ31 ዓመቱ ተጫዋች የደጋፊዎችን 69 በመቶ ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት ራያን ቸርኪ፣ ሞርጋን ጊብስ-ዋይት፣ ኒኮ ጎንዛሌዝ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ፣ ዮአኦ ፔድሮ እና ኮንስታንቲኖስ ጾላኪስን በሰፊ ልዩነት በመበለጥ ሽልማቱን ወስዷል።
- ፌርናንዴዝ ባለፈው የውድድር አመት የነበረውን ጥሩ ብቃት ወደዚህኛው የውድድር አመት ያሸጋገረ ሲሆን፣ በ2025-26 ስድስት ጊዜ ተመሳሳይ ሽልማቶችን ማሸነፉ ይታወሳል።
- ቡሩኖ ማግኔፊኮ 💯🔥👏💪🥇
#GGMU #MUEF | 926 |
| 5 | 🔴 ጆሹዋ ዘርክዚ በኦልድ ትራፎርድ ይቆያል❗️
- ጆሹዋ ዚርክዜ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ከኤቨርተን ፍላጎት ቢቀርብበትም በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት ወስኗል። ኤቨርተን በተለይም ፎላሪን ባሎጉንን ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ እንቅፋት ከገጠመው በኋላ፣ የማጥቃት ክፍሉን ለማጠናከር ሲል ትኩረቱን ወደዚህ የኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አዙሮ ነበር።
- ሆኖም ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ ተስማሚ ተካፋይ ለማግኘት በቂ ጊዜ ባለመኖሩ ምክንያት አጥቂው ክለቡን ለቆ እንዲወጣ ላለመፍቀድ ወስኗል።
- ይህ ውሳኔ ሳምንታት ከፈጀ ግምት በኋላ የዚርክዜን የወደፊት ጉዞ ግልጽ አድርጎታል። ከኤቨርተን ጥያቄ በፊት ፊዮሬንቲና እና ጁቬንቱስ ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚችሉበትን መንገድ መርምረው የነበረ ቢሆንም፣ ሁለቱም የሴሪ ኤ ክለቦች ወደ ሌሎች አማራጮች በመዞራቸው ዝውውሩ ሳይሳካ ቀርቷል።
#GGMU #MUEF | 925 |
| 6 | 🌎ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁነቶችን፣ አዳዲስ የፖለቲካና ኢኮኖሚ መረጃዎችን በግልጽ፣ በፈጣንና በታመነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል‼️ | 154 |
| 7 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 79 |
| 8 | 🔥 አንኳር ዜና Ankuar News
ያልተሰሙ እና የተጣሩ የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ መረጃዎች ከእውነተኛ ምንጭ የሚደርሱበት መሪ ቻናል‼️ | 130 |
| 9 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 87 |
| 10 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 65 |
| 11 | 🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇
👤 Mikaya Behailu
👤 Minyeshu Kifle
👤 Muluken Melesse
👤 Neway Debebe
👤 Nati Haile
👤 Nhatty Man
👤 Sami Dan
👤 Sayat Demissie
👤 Seleshe Demissie
👤 Shewandagne Hailu
👤 Tamrat Desta
👤 Teddy Afro
👤Aster Awoke
👤Abnet Agonafr
👤Geremew Asefa
📌 All Ethiopian Music 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 109 |
| 12 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 66 |
| 13 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 72 |
| 14 | ተለቀቀ | 103 |
| 15 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 131 |
| 16 | 🔥 አንኳር ዜና Ankuar News
ያልተሰሙ እና የተጣሩ የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ መረጃዎች ከእውነተኛ ምንጭ የሚደርሱበት መሪ ቻናል‼️ | 139 |
| 17 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 173 |
| 18 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 74 |
| 19 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 72 |
| 20 | #ሰበር_ዜና
የዘንድሮ የRemedial መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ👇👇
✅ ለተፈጥሮ ሳይንስ(NS) 👇
✅ ለማህበራዊ ሳይንስ(SS) 👇 | 102 |
