cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL

This is official channel for AASTU students to deliver up to date information.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 155
مشترکین
+1724 ساعت
+597 روز
+13430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
▪️عيد الأضحى عرفة  🎉🎉 <<አላህ ፍትሐዊ አድራጊዎችን ይወዳል።>> (ሱረቱ አል ሙምተሂና 60:8) 🔲🔲🔲🔲🔲🔲 ▫️ለሁሉም የአአሳቴዩ ተማሪዎች እና ሰራተኞች 🎉🎉🎉ዒድ ሙባረክ፣ ኩሉዓሚን ወአንቱም ቢኸይር እንኳን ለ 1145ተኛው ኢድ አል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሰን በዚህ የተባረከ የዐረፋ ቀን የኡማህ (የሙስሊም ማህበረሰብ) አንድነትን እና የሐጅ ፍፃሜውን እናከብራለን ፤ ምእመናን በዱዓ እና በጸሎት ይሰበሰባሉ። በዚህ የተቀደሰ ቀን ሁሉም ተደስቶ የሚውልበት ቀን ነውና ያለው ለሌለው አካፍሎ ለሁላችንም የደስታ ዒድ እንዲሆንልን እንመኛለን። 🔲🔲🔲🔲🔲🔲 ▫️TO ALL STUDENTS & STAFFS OF AASTU 🎉🎉🎉Eid Mubarak! May Allah give all of us the strength and power to do good deeds with others. Eid al adha arafa Mubarak ! ▪️عيد الأضحى عرفة ميلاد  🎉🎉🎉 Students Union
نمایش همه...
❗️ውድ ተመራቂ ተማሪዎች❗️ የመውጫ ፈተና (Mock Exam) ወደ ረቡዕ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም ስለተሸጋገረ በዚህ መሠረት እንድትዘጋጁ እና የመፈተኛ ቦታም ማክሰኞ እንደምናሳውቅ ለማሳወቅ እንወዳለን።
نمایش همه...
❗️ፕሬዚዳንሺየል ሜንተርሺፕ ፕሮግራም❗️ ወደ አዲሱ መመረቂያ አዳራሽ የሚሄዱት ባሶች 6 ሰዓት ስለሚነሱ የአስተዳደር (ኤቲኤም አካባቢ) ያለዉ ፓርኪንግ ጋር በሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን
نمایش همه...
❗️ለአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ❗️ በሰኔ 8/2016 ዓ.ም በዩኒቨርስቲያችን ለሚደረገዉ የ2ተኛ እና 3ተኛ ዙር ሜንተርሽኘ ተሳታፊዎች ምረቃ ላይ መጋበዛችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን። በኘሮግራሙም ላይ የክብር እንግዶች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚታደሙ ይሆናል። ኘሮግራሙም የሚካሄደዉ አዲሱ መመረቂያ አዳራሽ ሲሆን ትራንስፖርትም ተዘጋጅቷል። ዝግጅቱ ላይ በትምህርት ሚኒስተር እና ሰለም ሚኒስተር ባዘጋጁት የበጎ-አድራጎት ስራ ላይ ተመዝጋቢዎች ሁላችሁም መገኘት ይኖርባችኋል። ለተጨማሪ መረጃ ተማሪዎች አገልግሎት B-54 2ተኛ ፎቅ ማናገር ምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
نمایش همه...
❗️ክረምትን ግቢ ውስጥ ለመቆየት ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች❗️ ግቢ ውስጥ መቆየት የሚቻለው የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ፤ በባለፈው ከሞላችሁት ፎርም በተጨማሪ ከታች የተጠቀሰውን ፎርም እስከ ቅዳሜ ማታ 08/10/2016 ድረስ ብቻ መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልፃለን። የሁሉም ባች ተማሪ መሙላት ይችላል መስፈርቶች፡- 1) ኢትዮጵያዊ/ት ዜጋ የሆነ/ሆነች፤ 2) በመንግስታዊ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም በመማር ላይ ያለ/ያለች፤ 3) ለበጎ ፈቃድ ስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያለው/ያላት፣ 4) በዩኒቨርሰቲው የሚሰጥ የአገልግሎት ማስጀመሪያ ስልጠና በጥብቅ ዲሲፕሊን ለመከታተል ፍቃደኛ የሆነ/ የሆነች፣ 5) ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ በተመደቡበት አካባቢ ለ1 ወር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ 6) አገልግሎት ለመስጠት በሚያስፈልገው ስፍራ ሁሉ ለመንቀሳቀስ የሚከለክል የጤና እና የአካል ብቃት ችግር የሌለበት/ባት፣ 7) ጥሩ የሆነ ሥነ-ምግባር ያለውና ከማንኛውም ዓይነት ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/ች፣ 8) የስልጠና ማዕከላት የሚያወጡትን ደንብና መመሪያ ለማክበር ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑ፤ 9) በአገልግሎት ጊዜ ከሌሎች ወንድሞቹ/እህቶቹ ጋር ለመቆየት ፍቃደኛ የሆነ/ሆነች፣ 10) በሚመደቡበት አካባቢ የስምሪት መመሪያ ተቀብሎ ለመተግበር ዝግጁ የሆነ/ሆነች፣ ለመመዝገብ 👇👇👇 https://forms.gle/nKFctUnf7FnFmq5LA ❗️መጀመሪያ ለ በጎ አድራጎት ይህንን ፎርም የሞላቹ ደግማችሁ አትሙሉ። ❗️የመጀመሪያው ስልጠና የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 10/10/2016 ዓ.ም ASTU (አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ) ለተከታታይ ቀናት ሰኞ  ጀምሮ የመጀመሪያው ስልጠና ይካሄዳል። በመሆኑም ቀጣይ ለ 1 ወር በሚኖረው መርሃ ግብር ለመሳተፍ ስልጠናውን መውሰድ ግዴታ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትዘጋጅ እናሳስባለን ።
نمایش همه...
Registration Form for Summer Volunteers

Photo unavailableShow in Telegram
❗️Revised freshman final exam schedule
نمایش همه...
To: Candidates graduates of 2023/24 AASTU Job announcement The students’ career development center has been mandated to provide capacity building of students and seeking jobs for the graduates of AASTU. Thus, candidates to be graduated by 2024 in the field of software engineering, electrical engineering and electromechanical engineering departments who certified for employability and job readiness and or DAAP training delivered by Dereja.com can apply this post. Moreover, graduates should have a CGPA of 3 and above can fill this registration form. NB: Registration is on only from June 12 – June 13/2024 Those candidates who tried to fill false information will be punished. https://docs.google.com/forms/d/14FcqcB4cMCNq1GbdfsLRnKtlpDgtdZGYS-JqALA2018/edit
نمایش همه...
❗️ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች❗️ (ቅድመ ምረቃ እና በግል የተማሩ ድህረ ምረቃ) ለዲፕሎማ ማዘጋጃ የሚያገለግል ሁለት ጉርድ ፎቶ ከጀርባው ስም እና ዲፓርትመንት የተፃፈበት በየኮሌጃሁ ሬጂስትራር ከሰኔ 5-12, 2016 ብቻ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን:: ሬጂስትራር እና አልሞናይ ጽ/ቤት
نمایش همه...
ለ ዲን አዋርድ ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረ ተማሪዎች በሙሉ ፕሮግራሙ ሊጀመር ስለሆነ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ቀይ ምንጣፍ ❗️አሁን❗️
نمایش همه...
Dean_Award_List_College_of_Engineering-2023-24-SEM-I.xlsx0.31 KB
❗️ለ ኤሌክትሮመካኒካል ፣ ለኤሌክትሪካል እና ለ ሶፍትዌር ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ❗️ ነገ ረቡዕ 06/11/2024 ከ ቀኑ 8፡00 LT Red Carpet ከስራ ቀጣሪዎች ጋር ፕሮግራም ስለሚኖር እንድትገኙ ስንል እናሳውቃለን።
نمایش همه...