cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL

This is official channel for AASTU students to deliver up to date information.

Больше
Рекламные посты
12 336
Подписчики
+13224 часа
+2087 дней
+31630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

04:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
❗️የመውጫ ፈተና (Exit Exam)  የተመለከተ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል የይለፍ ቃል (Password) እንዴት እንቀይራለን የሚለውን ጨምሮ በፈተና ወቅት መከተል ያሉብንን መሰረታዊ ነጥቦች ይዳስሳል። ❗️ከቀየርን የምንቀይረው የይለፍ ቃል (Password) ልናስታውሰው የሚገባ መሆን አለበት
Показать все...
video_2024-06-19_11-52-50.mp48.88 MB
❗️ሰላም ዉድ ተመራቂ ተማሪዎች❗️ የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በመውጫ ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የተሰበሰቡትን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ  በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። 1. ሞዴል ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀን ለ24 ሰዓታት ለተማሪዎች ይለቀቃል። - Exam link ስለሚሰጥ ተማሪዎች በሞባይላቸውም በኮምፒውተርም በያሉበት ለ24 ሰዓት ኔትወርክ ባለበት በየትኛዉም ስፍራ መከታተል ይችላሉ። - ሞዴል ፈተናው ከዋናው ፈተና ውስጥ ተመርጦ የተዘጋጀ ነው። 2. Electrical and Computer Engineering Core competency በተመለከተ፣ ፈተናው Common competency (course) እንጂ stream competency (course) አይደለም። በሁሉም stream ባላቸዉ ዲፖርትመንቶች ሁሉንም አንድ የሚያደርጉት የጋራ ኮርሶች ላይ ብቻ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው። ❗️ በአጠቃላይ እንደ ሁሉም ፈተናው የሚዘጋጀው curriculum based ሳይሆን competency based ነዉ ። ይህም  Attitude,knowledge,skill አንፃር ሊገለፅ ይችላል። 3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚመረቅ ማንኛውም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የገባበት አመት ከግምት ውስጥ ሳይገባ የመውጫ ፈተና መውሰድ አለበት። ምክንያቱም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጥ ዲግሪ ቀጣሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይጠይቃሉ። 4. የመውጫ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን (የካሪኩለሙን) ሙሉ ኮርስ ያጠናቀቁ ወይም የመጨረሻውን ወሰነ ትምህርት የተመዘገቡ እና የሴኔት የምረቃ ውሳኔን የሚጠብቁ ተማሪዎች ናቸው። - ስለዚህ የኮርስ "F" ጉዳይ ያለባቸውን ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በመመሪያው መሠረት የሚያስተናግዳቸው ይሆናል። 5. የፈተና አወጣጥን በተመለከተ ተቋሙ ምንም እንኳ የተለያዩ  ከመጀመሪያዉ እና ሁለተኛዉ  ትዉልድ ዩኒቨርስቲዎች የተዉጣጡ  መምህራን ጋብዞ የፈተና ጥያቄ እንዲያዘጋጁ ቢያደርግም ጥያቄዎቹ ከCoursu objective እና Competence Standard ዉጪ ሊሆኑ አይችሉም።ይህም ማለት ተማሪዎች መምህራን ከሰጧቸዉ PPT ይልቅ አጠቃላይ በእያንዳንዱ Course ማወቅ ያለባቸዉን መሠረታዊ እዉቀት  ማግኘታቸዉን እርግጠኛ መሆን አለባቸዉ። 6. የዉጤት አገላለፅና ከSoftware ጋር በተገናኘ ከአምናዉ የተለየ ነገር የለም። 7. በዉስን ዩኒቨርስቲዎች ብቻ የሚሰጥ Department በተመለከተ የፈተናዉ ጥያቄ ከነኚሁ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ምህራን ቀርቦ እንዲሁም በMOE Committee ተገምግሞና Refine ተደርጎ ይዘጋጃል። ❗️ Graduation Ceremony በተመለከተ በየግቢው የሚያልቅ ጉዳይ ነው። ★ የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ በየግቢው ተልኳል። Username and Password also. NB:- ተመራቂ ተማሪዎች በexit ዙሪያ  ብዢታ እንዲያጠራ በMOE የተዘጋጀ በExit ፈተና ዙሪያ የተዘጋጀ መመሪያ ከተቋሙ Website ገብቶ እንዲያነቡ ይበረታታል። -የመውጫ ፈተና አላማዉ ተመራቂ ተማሪዎች በጊቢ ቆይታቸዉ ተገቢዉ እዉቀት ማግኘታቸዉን እንዲሁም ገበያዉ (Market) የሚፈልገዉን እዉቀትና ክህሎት መጨበጣቸዉን ማረጋገጥ ነዉ።
Показать все...
👆👆Dear graduating class students This is updated Schedule for tomorrow mock exam
Показать все...
EXIT EXAM Schedule FINAL Tuesday JUNE 18).xls2.47 KB
Afternoon Session.xlsx0.24 KB
Morning Session.xlsx0.23 KB
❗️Dear graduating class students This is Schedule for tomorrow mock exam
Показать все...
Schedule-1.pdf0.07 KB
❗️ለ2017/18 ዓ.ም ፓርላማ የተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ❗️ ለ2017/18 የተማሪዎች ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ (ፓርላማ) የተመረጣችሁ የክፍል ተወካዮች በ28/ 09/ 2016 ዓ.ም ተወካዮች እስከ ዓርብ 14/10/2016 ክሊራንስ አሰርታቹ እንዳወጡ እያሳወቅን፡፡ በዕለተ አርብ ለተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈጻሚነት ተማሪዎችን የምናስመርጥ ይሆናል። ስለሆነም ሁላችሁም የጠቅላላ ጉባኤ (ፓርላማ) አባላት እንድትገኙ እናሳውቃለን። ቦታ፡ ቀይ ምንጣፍ ሰዐት፡ 4፡00 Local Time ቀን
Показать все...
Dear Freshman students, We would like to inform you that the Architecture Program Entrance exam results have been updated based on recent complaints. ❗️Missed pages added Regards, Architecture Department
Показать все...
Updated_due_to_Complain_Architecture_Program_Entrance_Exam_Result.pdf0.84 KB
❗️ለሁሉም የመደበኛ ቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ❗️ ለወጪ መጋራት የሚሆን ሁለት 3 በ 4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እስከ ሰኔ 17 ቀን 2016 ብቻ ወጪ መጋራት ክፍል እንድታስገቡ በጥብቅ እናስታውቃለን:: ሬጂስትራር እና አልሞናይ ጽ/ቤት
Показать все...