ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
رفتن به کانال در Telegram
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio
نمایش بیشتر3 306
مشترکین
-124 ساعت
-137 روز
-8830 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+19
در 1 کانالها
اوت '26
+20
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+26
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+15
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+27
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+15
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '26
+23
در 5 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+20
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+13
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+4
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+12
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+21
در 5 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+13
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+27
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+39
در 9 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+29
در 6 کانالها
Get PRO
مه '25
+91
در 9 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+24
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '25
+86
در 9 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+138
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+403
در 14 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+433
در 4 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+498
در 4 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+418
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+503
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+682
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+612
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+819
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+834
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+875
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+366
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+22
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+532
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+316
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+539
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+439
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+176
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+215
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+60
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+96
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+196
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+149
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+201
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+141
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+25
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+62
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+273
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+599
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+422
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+174
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+303
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+137
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+126
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+288
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+700
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+1 108
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 سپتامبر | +2 | |||
| 29 سپتامبر | +2 | |||
| 28 سپتامبر | 0 | |||
| 27 سپتامبر | +1 | |||
| 26 سپتامبر | +1 | |||
| 25 سپتامبر | +1 | |||
| 24 سپتامبر | +1 | |||
| 23 سپتامبر | +1 | |||
| 22 سپتامبر | 0 | |||
| 21 سپتامبر | 0 | |||
| 20 سپتامبر | 0 | |||
| 19 سپتامبر | +2 | |||
| 18 سپتامبر | +1 | |||
| 17 سپتامبر | 0 | |||
| 16 سپتامبر | 0 | |||
| 15 سپتامبر | +1 | |||
| 14 سپتامبر | +3 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | +1 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌
🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ
🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ
🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ ማዶ
🚩ጠላቷ ቀለጠ ሟሙቶ እንደበረዶ
🚩ጀምዕይ ወደቀ ፈህሙ ተወላግዶ
🚩ሰለፍዩ ቀረ ወጥሮ ገርግዶ
🌿.ጨምሩባት.. ገጣሚዎች...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
| 2 | ኡስታዝ አቡል አባስ ከመስጅደል አቅሷ
ጀምሯል | 40 |
| 3 | بدون متن... | 132 |
| 4 | 🎙ወንድም አቡበከር '
📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት | 166 |
| 5 | بدون متن... | 179 |
| 6 | بدون متن... | 145 |
| 7 | بدون متن... | 131 |
| 8 | አቅሷየ ኢሽአላህ | 137 |
| 9 | አዑዙ ቢላሂ አረ ቁርጥ ብጥስ የተክለ ሃይማኖትን ወይም የጊወርጊስን ተረት ተረት
የሆነ ነኦርቶን እምነት ነዉኮ የሚመስለዉ
ወይም የነ አዩ ጩፋን ፊልም የመሰለ ደራማዊ
እምነት ይመስላል ሱበሃን አላሂ ረቢል ዓርሽ አል ዓዚም
ከነዚህ የሚገርመኝ የወንድሞቻቸዉ
መደናበር ነዉኮ ሊያሠልሟቸዉ ሲራራጡ!! | 171 |
| 10 | 👉 አህባሽን ለማጥቃት አጥራቸውንና ሰራዊታቸውን የመዳኺላን መንጋ አብረህ ደርምሰው .......ወኢላ አህባሽ በነፃ ጠበቃዎቿ እየተጠበቀች ነው ...እያየህ ...
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በጴንጤና በአህባሽ መካከል ስስ መጋረጃ እንኳ የለም አንድ ናቸው ሙሽሪኮች የውሸት ካዝናዎች ናቸው ብለናል ። በሌላ አገላለፅ የኦርቶ ጳጳሶችና የአህባሽ ቀብር አምላኪ ቃልቾች ቆባቸውና ሽርጣቸው እንጅ ዓቂዳቸው አንድ ነው ብለን ገልፀናል ።
👌ተመልከቱ እንደ ጀማ ንጉሱ ታቦት አድስ አበባ ላይ ሌላ ታቦት ለመፍጠር ገረገንቲ በተረት ሲደፉ አየህ ...
ግሸን ማርያም ግሸን ደገር ግሸን ንጉስ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። አሁን ደግሞ ግሸን ይመር ገነቴ ለማምጣት እያሽኮበኮቡ ነው ።
አሁንም እነዚህን በሰማን ባየን ቁጥር የመዳኺላው መንጋ ጥርስ አልባ እንዳረጀ ጅብ ጩኸት ብቻ እየጮከ እነዚህን ነው የሚያሰልመው ...ወንድሞቼ ይላቸዋል ።
ረቢዓል መድኸሊ የሚባል ሰውዬ ካክቶት የሔደው ቀፋፊ ዓቂዳ ትውልድን ስለሚጎዳ ... አስተምር አጋልጥ የመዳኻላን መንጋ የቀብር አምላኪን ጠበቃ ጠብጥበው ...
ወጥረህ አስተምር አጋልጥ በመረጃ
ጠብጥበው በደሊል ይጩህ እንደ ጥጃ
ቀጥቅጠው እንደባብ በሐድስ ጠመንጃ
እጨደው ከስሩ ጣለው እንደ ሙጃ
ለፍላፊ ቀጣፊ ነውና የሐቅ መጋረጃ
ሰባብረው በተፍሲር በለው በመረጃ
ሲርመጠመጥ ይኑር ምድጃ ለምድጃ
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545 | 144 |
| 11 | 👌የደሴው መስጅደል አቅሷ
===🍀===🍀===🍀===
የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲናዊ እውቀት መቅሰሚያ ፣ ተተኪ ትውልድ ማፍሪያ ሁለገብ መስጅድ
ይህ እውን እንዲሆን በሀሳብም ፣በእውቀትም፣ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በዱዓም የለፋችሁ የበኩላችሁን ጥረት ያደረጋችሁ ከዱንያ ፍላጎታችሁ ይልቅ አኼራችሁን ያስቀደማችሁ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ አላህ #በዱንያ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ከተሟላ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቀማጥላችሁ ። #በአኼራ ፈግሞ በጀነተል ፊርደውስ ቤታችሁን ይገንባላችሁ ።
#በመጨረሻም ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዋናውን ነገር ተጋፍጣችሁ እዚህ አደርሳችሇል #ቀሪውንም መሟላት ያለባቸውን ነገራቶች ተሟልተው መስጅዱ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እስኪገባ ድረስ ድጋፋችን እንዳይለየው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።
አቅሷችን ሆይ አላህ ከተንኮለኛም ፣ከምቀኛም ፣ከቀናተኛም ፣ከሴረኛም፣ ከውስጥም ከውጭም ነገረኛ ይጠብቅሽ ብለናል ። ያረብ በየቦታው፣ በየገጠሩ ፣ በየከተማው፣ በየሀገራቱ የሰለፍዮችን ከፍታ አሳየን ።
👉 t.me/Al_Menjeniq_R | 96 |
| 12 | መስጂዳችን ኢሽአላሀ | 122 |
| 13 | መስጂደል አቅሷ
https://t.me/huda_islamic_Studio | 1 |
| 14 | መስጂደል አቅሷ
https://t.me/huda_islamic_Studio | 163 |
| 15 | መስጂደል አቅሷ
https://t.me/huda_islamic_Studio | 1 |
| 16 | بدون متن... | 180 |
| 17 | ⬆️🎧👈ወንዶች ግን ታድላችሁ በአንድ ቀን ጁሙአ ይሄን ሁሉ አጅር ስታፍሱ ለማንኛውም አድምጡና እድሉን ተጠቀሙበት
➡️ስለ ጁሙአ ቀን ሱናወች
➡️ጁሙአ አዛንን በተመለከተ
➡️የጁሙአ ኹጥባን በትርጉም ማቅረብን እንደ ቢድአ አድርገው ለሚያስቡና
➡️ሌሎችም ከጁሙአ ሶላት ጋር የተያያዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል
🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ ከተፍሲር ደርሱ ላይ የተወሰደ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Menhajeselef56 | 185 |
| 18 | መልዕክት ለሰለፍዮች በሙሉ
============
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
" إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ "
" إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل مُسَمًّى ""
--------------------------------------------
👌 👉 የወንድማችን " አብዱል ከሪም አባት ወደ ማይቀረው አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ።
የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው!
--------------------------------------------
#ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼
-------------------------------------------
👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼
--------------------------------------------
ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼
👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 174 |
| 19 | ዛሂድ ማለት ምን ማለት ነው
በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ
حفظه الله | 201 |
| 20 | +1 ⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይኻችን ሶብር
📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከአመታቶች በፊት እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑንና ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ህዝብን እንዴት #በተውሂድ አደራ ሲልና ምክር ሲሰጥ እንደነበር
👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ
👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 225 |
