fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ (Ustaz Akmel Nurato Mosa) قناة أستاذ أكمل بن نوراتو بن موسى

ኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ (Ustaz Akmel Nurato Mosa) قناة أستاذ أكمل بن نوراتو بن موسى

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ የሚሰጡ ደርሶች፣ ሙሃደራዎች እንዲሁም ጠቃሚ መልዕክቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናሉን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ t.me/DaruNurChannel 🌐قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ أكمل نوراتو موسى سدده الله ጥያቄና አስተያየት ካልዎት በዚህ ማስፈንጠርያ ይላኩ  @malekitmeqebya333

نمایش بیشتر
1 201
مشترکین
+224 ساعت
+37 روز
+130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+21
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+32
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+95
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+31
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+91
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+86
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+77
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+19
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+139
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+215
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 اکتبر+1
22 اکتبر+2
21 اکتبر0
20 اکتبر0
19 اکتبر+2
18 اکتبر+1
17 اکتبر+2
16 اکتبر+3
15 اکتبر0
14 اکتبر+1
13 اکتبر0
12 اکتبر+2
11 اکتبر+2
10 اکتبر+1
09 اکتبر+1
08 اکتبر+1
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر+1
03 اکتبر+1
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
2
የዘንድሮ የሐጅ ክፍያ 827,000  ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺ ብር ተብሏል። ከጥቅምት 12 – ጥር 10 ምዝገባ ይጀምራል አላህ የጠራው አይቀርም ወደ ቤቱ ከሚጠራቸው ባሮቹ ያድርገን
261
3
📢 የቁርኣን አስተማሪ ይፈልጋሉ? ከመግሪብ በኋላ እስከ ኢሻእ ድረስ ወደ ቤታችሁ በመምጣት ልጆቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን በክፍያ የሚያስቀራ ወንድ ኡስታዝ ወይም ሴት ኡስታዛ ከፈለጋችሁ፣ በመርከዝ አስ-ሱና ቁርኣን ሂፍዝ በብቃት ያጠናቀቁና በሥነ ምግባራቸው የተመሰገኑ አስተማሪዎችን አገናኛችኋለሁን። 📩 የሴት ኡስታዛ ወይም የወንድ ኡስታዝ የምትፈልጉ  በዚህ @malekitmeqebya333 ዩዘርኔም አናግሩኝ። 🌿 الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِወደ መልካም ሥራ የሚያመላክት እንደ ሠሪው ነው።
480
4
​📢 ለድሬደዋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን! ​💧 ውሃ የቅንጦት ሳይሆን የሕይወት መሠረት ነው! ​በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 09 (ሌላም ሊኖር ይችላል) ድፍን ህብረተሰብ ውሃ ከተቋረጠበት 5ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ​በዚህ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ባለው የድሬደዋ አየር ንብረት፣ ህዝቡ በየወሩ ለአገልግሎቱ ከፍሎ በሚጠቀመው ውሃ ላይ ይህን ያህል ረጅም ቀን በውሃ እጦት እና ጥም ማሰቃየት ምን ዓይነት ግድየለሽነት እና ጭካኔ ነው? ​በዚህ የኑሮ ውድነት ላይ የውሃ ማጣት ሲደራረብበት ማህበረሰቡ ምን ያህል መከራ ላይ እንደሚወድቅ አስባችሁታል? ​🔴 ትልቁ ጥያቄ የውሃ መቋረጡ ብቻ አይደለም፤ የሚመለከተው አካል መረጃ በሚገባ አለመስጡ ነው! ​❓ ውሃ በምን ምክንያት ተቋረጠ? ❓ ችግሩስ ምንድን ነው? ❓ መቼስ ነው የሚመጣው? ​የሚለውን መረጃ እንኳን ለህዝቡ ማሳወቅ እንዴት ያቅታል? ​የውሃ መቋረጥ ከማጋጠሙ በፊት ወይም ካጋጠመ በኋላ እስከ ታች ድረስ ወርዶ በሞንታርቮ (በድምጽ ማጉያ) እና በተለያዩ የመረጃ መንገዶች ህዝቡ እንዲያውቀውና ጥንቃቄ እንዲያደርግ መነገር አልነበረበትም? ​❌ ይህ ዓይነቱ ግድየለሽ አሰራርና መረጃ የመከልከል ልማድ ለአሁኑ ማህበረሰብና ትውልድ ፈጽሞ አይመጥንም!
659
5
​📢   ለድሬደዋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን! ​ውሃ የቅንጦት ሳይሆን የሕይወት መሠረት ነው! ​በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 09 (ሌላም ሊኖር ይችላል)ድፍን ህብረተሰብ  ውሃ ከተቋረጠበት 5ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። በዚህ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ባለው የድሬደዋ አየር ንብረት ፣ ህዝቡ  በየወሩ ለአገልግሎቱ ከፍሎ በሚጠቀመው ውሃ ላይ ይህን ያህል ረጅም ቀን በውሃ እጦት እና ጥም ማሰቃየት ምን ዓይነት ግድየለሽነት እና ጭካኔ ነው? ​በዚህ  የኑሮ ውድነት ላይ የውሃ ማጣት ሲደራረብበት ማህበረሰቡ ምን ያህል መከራ ላይ እንደምወድቅ አስባችሁታል? ​ ትልቁ ጥያቄ የውሃ መቋረጡ ብቻ አይደለም   የሚመለከተው አካል መረጃ በሚገባ አለመስጡ ነው! ውሃ በምን ምክንያት ተቋረጠ? ችግሩስ ምንድን ነው? መቼስ ነው የሚመጣው? ​የሚለውን መረጃ እንኳን ለህዝቡ ማሳወቅ እንዴት ያቅታል? የውሃ መቋረጥ ከማጋጠሙ በፊት ወይም ካጋጠመ በኋላ እስከ ታች ድረስ ወርዶ በሞንታርቮ (በድምጽ ማጉያ) እና በተለያዩ የመረጃ መንገዶች ህዝቡ እንዲያውቀውና ጥንቃቄ እንዲያደርግ መንነገር አንነበረበትም! ​ይህ ዓይነቱ ግድየለሽ አሰራርና መረጃ የመከልከል ልማድ ለአሁኑ ማህበረሰብና ትውልድ ፈጽሞ አይመጥንም! ​
1
6
رَابِعًا: لَا تَحْمِلْ هَمَّ الْغَدِ قَبْلَ أَنْ يَأْتِيَ ​عِبَادَ اللَّهِ! مِنْ أَكْبَرِ أَسْبَابِ الْقَلَقِ أَنْ يَعِيشَ الْإِنْسَانُ فِي هَمِّ الْمَاضِي الَّذِي انْقَضَى، وَخَوْفِ الْمُسْتَقْبَلِ الَّذِي لَمْ يَأْتِ بَعْدُ، فَيَفْقِدَ رَاحَةَ الْحَاضِرِ. ​يُفَكِّرُ فِي مَصَائِبِ الْأَمْسِ، وَيَخَافُ مِنْ مَجْهُولِ الْغَدِ، وَيَنْسَى أَنَّ لَهُ رَبًّا يَعْلَمُ مَا كَانَ وَمَا يَكُونُ.
723
7
የዛሬው የኹጥባችን ርዕስ إذا ضاقت عليك الدنيا، فأين تجد الراحة؟ ዱንያ በጠበበችብህ ጊዜ እረፍትን የት ታገኛለህ?
663
8
📣 بشرى سارة لطلبة العلم يسر مركز ابن مسعود الإسلامي، بالتعاون مع المركز العلمي لتحفيظ القرآن والسنة، أن يعلن عن: فتح باب الت+1
📣 بشرى سارة لطلبة العلم يسر مركز ابن مسعود الإسلامي، بالتعاون مع المركز العلمي لتحفيظ القرآن والسنة، أن يعلن عن: فتح باب التقديم للراغبين في الالتحاق بالبرنامج العلمي المتخصص في علوم الكتاب والسنة. مدة البرنامج: ثلاث سنوات. مزايا البرنامج: برنامج علمي متكامل باللغة العربية، يجمع بين التأصيل الشرعي، والتربية الإيمانية، وحفظ القرآن والسنة والمتون وفهمها، ضمن خطة علمية متدرجة بإشراف نخبة من العلماء والمدرسين. ويتميز ببيئة علمية قائمة على التلقي والإسناد والمتابعة المستمرة، مع مسارات متقدمة بعد التخرج في المطولات، والتخصص العلمي، والملازمة، والتأهيل الأكاديمي والإداري والتقني. المخرجات المتوقعة: إعداد حفاظ وطلاب علم متمكنين في القرآن والسنة والعقيدة والفقه واللغة العربية، قادرين على التعامل مع المتون وأمهات الكتب والبحث العلمي. كما يهدف البرنامج إلى تأهيل دعاة ومعلمين وأئمة وباحثين مرتبطين بالعلماء ومنهج التلقي والإسناد، قادرين على خدمة الدين والمجتمع بالتعليم والدعوة والإرشاد. شروط القبول: ١. حفظ القرآن الكريم. ٢. إتقان اللغة العربية قراءةً وفهمًا وتحدثًا. ٣. أن يكون عمر المتقدم بين ١٧ و٢٣ سنة. ٤. القدرة على الحفظ والاستيعاب وتحمل متطلبات البرنامج الدراسي المكثف. ٥. الالتزام بالتفرغ التام للبرنامج. ٦. التحلي بالأخلاق الإسلامية وحسن السمت والسلوك. ٧. الالتزام بلوائح المركز وأنظمته. ٨. اجتياز المقابلة الشخصية والاختبار التقييمي. طريقة التقديم: 🔹 التسجيل الإلكتروني: عبر الاستمارة التالية: https://forms.gle/omZZtdTyyAEnb26v8 🔹 التسجيل الحضوري: بالتوجه إلى المقر الرسمي لـ مركز ابن مسعود الإسلامي – حي ١٨، أديس أبابا. 📍 رابط الموقع على خرائط Google https://maps.app.goo.gl/xHSFQE2NgsWsvACE6?g_st=aw 📞 للاستفسار – اتصال / واتساب: +251930001037 +251910689044 نسأل الله أن ينفع بهذا البرنامج، وأن يجعله سببًا في إعداد طلاب علم راسخين في الكتاب والسنة، وأن يبارك في القائمين عليه والمشاركين فيه. ---------- 🕌 Ibnu Masoud Islamic Center @merkezuna
631
9
من القواعد التي قررها القرآن {ومن أعرض عن ذكري فإن له معيشة ضنكا} قال ابن رجب: «الذنوب يتبعها ولابد من الهموم والآلام، وضيق الصدر، والنكد، وظلمة القلب، وقسوته، أضعاف أضعاف ما فيها من اللذة»
539
10
በአነቃቂዎች መርዝ የረገፈው ወጣትነት (የዘመኑ ደጋሚዎች) ​በአሁኑ ዘመን በአነቃቂ ንግግሮች(Motivational speaker) ስም የሚሰራጨው አደገኛ አስተሳሰብ እና በብዙ ወጣቶች ሕይወት ላይ እያደረሰ ያለው ቀውስ አርቆ ማሰብ ለቻለና ልቡ ለሚያስተውል ሁሉ ትልቅ የሕሊና እሳት ነው ​በቀድሞው ዘመን ሰዎችን ከሸሪዓ ሕግጋትና ከእውነተኛው የሕይወት ውጣ ውረድ የሚነጥሉ  ሕልምና ቅዠትን የሚያጋቡ ሰዎች ደጋሚዎች ይባሉ ነበር  ዛሬ ግን ደጋሚዎቹ ቅርጻቸውን ቀይረው  በቪዲዮ ካሜራዎች ፊትና በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ቆመው አንተ ልዩ ነህ ማንም አያስፈልግህም ታላላቆችህን ቤተሰቦችህንና አስተማሪዎችህን እንዳትሰማ እነሱ የኋላቀር አስተሳሰብ እስረኞች ናቸው  የሚል የጥፋት መርዝ ይረጫሉ ​እነዚህ አፈጮሌዎች የሰዎችን ስሜት በሚያወዛውዝ ንግግራቸው የኃላፊነት ስሜት በጎደለው ጽሑፋቸው እና በግብዝነት በተሞላው መፈክራቸው ብዙ ገና ያልበሰሉና ሚዛናዊ ማገናዘብ የማይችሉ ወጣቶችን አደንዝዘዋል ​የመታለልና የከንቱ ትዕቢት ዋጋ ​በእነዚህ አነቃቂዎች ዕፅ አልባ ስካር የወደቁ ወጣቶች በቅጽበት ባዶ ተስፋ ተሞልተው ለራሳቸው ያልሆኑበትን ከፍተኛ ቦታና ደረጃ ይሰጣሉ  እውነተኛው የሕይወት ጎዳና በጥረት በትህትና እና ከሰዎች ጋር በሚደርግ ጥበብ በተሞላ ግንኙነት የሚገነባ መሆኑን ዘንግተው ሌላውን ማቃለልና ማሳነስ ይጀምራሉ። ​በትዳር ላይ ያመጣው ጠባሳ  በትዕግሥትና በይቅርታ በተግባቦት ሊገነባ የሚገባውን ትዳር  አይመችህም? ጥለኸውና ውጣ በሚል የጅልነት ምክር ይበትኑታል የዓመታት ፍቅርና ቤተሰብ በአንድ ምሽት ይፈርሳል ​በሥራና በሕይወት ላይ ያመጣው ጥፋት አንተ የሌላ ሰው አገልጋይ አይደለህም የራስህን ድርጅት ገንባ  በሚል ባዶ ዘፈን በላባቸው የሚያገኙትን ሥራ ጥለው ይወጣሉ ውጤቱም ሥራ አጥነት ተንከራታችነትና የኢኮኖሚ ውድቀት ይሆናል ​በማህበራዊ ሕይወት ላይ ያደረሰው ጠባሳ የትልቅ ሰው ምክርና ተግሣጽ አሉታዊ ኃይል ተብሎ  ስለሚፈረጅ ታላላቆችን ማክበርና ከሰዎች ጋር ተስማምቶ መኖር እንደ ድክመት ይታያል ። ​ንቃት ወይስ ዘግይቶ የመጣ ቁጭት? ​የዚህ ሁሉ አሳዛኝ ገጽታ ደግሞ ወጣቶቹ በተሳሳተ መንገድ ሲሄዱ የታዘባቸው የወደዳቸውና ያሰበላቸው ሰው ሊመክራቸውና ሊመልሳቸው ሲሞክር አንተ አታውቅልኝም በሚል ድንቁርና መስማት አለመቻላቸው ነው  ምክርን አይሰሙም እውነቱን የሚያሳያቸውን ሰው እንደ ጠላት ያያሉ ​በመጨረሻ ግን የዕውነት ጨረቃ ሲወጣ የደጋሚዎቹ መርዝ ሲረግፍ እና ጊዜው ካለፈ በኋላ ይነቃሉ (ولات حين مناص ) ነገር ግን ያኔ መክፈል የሌለባቸውን ውድ ዋጋ ከፍለዋል ትዳራቸው ፈርሷል ሥራቸውን አጥተዋል ከሰው ተግልለዋል  ዕድሜያቸውም በአየር ላይ በንኖ አልቋል ። ማጠቃለያ ​ሕይወት በጥበብ በትህትና በሥራና ከሰዎች ጋር በመከባበር እንጂ በባዶ ንግግርና በውሸት ተስፋ አትገነባም ወጣቶች ከእነዚህ ዘመናዊ ደጋሚዎች የስሜት ስካር ነቅተው ከቅዠት ዓለም ወጥተው እውነታውን ማየትና የታላላቆቻቸውን መልካም ምክር ማዳመጥ ሲጀምሩ ብቻ ነው የሕይወታቸውን ትክክለኛ መስመር ማግኘት የሚችሉት ይቀጥላል ኢንሻ አላህ   
735
11
ሀገርን የማፍረስና የማቆየት ፍልሚያ ነው ለመሆኑ የትብብር ኃይሎች ብለው ራሳቸውን የሰየሙትን አካላት አካሄድ በጥልቀት አስባችሁበታል? እነዚህ አካላት ከተበተበው አስተሳሰባቸው ነፃ ያልወጡ ናቸው በአንድ በኩል የአንድን ሃይማኖትና ብሔር የበላይነት ለማስፈን በሌላ በኩል የኔን ብሔሬ ከኢትዮጵያ እገነጥላለሁ  በሌላ ወገን ደግሞ ያጡትን ሥልጣንና የዘረፉትን ንብረት ለማስመለስ የሚፋለሙ ስብስብ ናቸው። ​እነዚህ ኃይሎች ተሳክቶላቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ቢያሸንፉ ሀገሪቱን ያለ መንግሥት አስቀርተው በቅጽበት እርስ በርሳቸው ወደሚበላሉበት ጦርነት ሲገቡ የሚከተለውን ጥፋት ገምታችሁታል? የሕዝቡ እልቂትና መፈናቀል የንብረት ውድመት እንዲሁም በሴቶች ላይ የሚደርሰው ግፍና መደፈር ምን ያህል አሰቃቂ ሊሆን እንደሚችል አስቡት ​በአጠቃላይ አሁን ላይ በሀገራችን እየተካሄደ ያለው ጦርነት ሀገርን የማፍረስና የማቆየት ፍልሚያ ነው አላህ ሰላሙን ያውርድልን ደባቸዉንም በራሳቸው ላይ ይ መልሰው
769
12
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ  | መስከረም 3/2019 https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=8WorKvJ_aR2-Yi93
809
13
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ | መስከረም 3/2019 https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=i0iEFlca-0jKS8IJ
1
14
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ | መስከረም 3/2019 https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=PfZgnzrBHj8ZHYMn
1
15
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣቹህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=hqaoHZBKCVgJFjhx
843
16
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=9T7gEjnXfNSY2CUC
1
17
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=lQ4PcUCzarALdCEs
6
18
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=tSPdv-VXNDfZeSRM
1
19
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=tSPdv-VXNDfZeSRM
1
20
https://youtu.be/52n8ef9jFDE?si=ftR-G7OxQPe6nf6R
1