ch
Feedback
ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

前往频道在 Telegram

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio

显示更多
3 309
订阅者
-124 小时
-137 天
-8830 天

数据加载中...

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+3
在0个频道中
九月 '26
+19
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+20
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+26
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+15
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+27
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+15
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+23
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+20
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+13
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+4
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+12
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+21
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+13
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+27
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+39
在9个频道中
Get PRO
六月 '25
+29
在6个频道中
Get PRO
五月 '25
+91
在9个频道中
Get PRO
四月 '25
+24
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+86
在9个频道中
Get PRO
二月 '25
+138
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+403
在14个频道中
Get PRO
十二月 '24
+433
在4个频道中
Get PRO
十一月 '24
+498
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+418
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+503
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+682
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+612
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+819
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+834
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+875
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+366
在3个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+532
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+316
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+539
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+439
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+176
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+215
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+96
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+196
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+201
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+62
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+273
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+599
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+422
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+174
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+303
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+137
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+126
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+288
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+700
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 108
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 十月+3
频道帖子
🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌 🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ 🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ 🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ ማዶ 🚩ጠላቷ ቀለጠ ሟሙቶ እንደበረዶ 🚩ጀምዕይ ወደቀ ፈህሙ ተወላግዶ 🚩ሰለፍዩ ቀረ ወጥሮ ገርግዶ 🌿.ጨምሩባት.. ገጣሚዎች... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2
ኡስታዝ አቡል አባስ ከመስጅደል አቅሷ ጀምሯል
43
3
没有文字...
135
4
🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት
168
5
没有文字...
180
6
+1
没有文字...
146
7
没有文字...
132
8
አቅሷየ ኢሽአላህ
አቅሷየ ኢሽአላህ
138
9
አዑዙ ቢላሂ አረ ቁርጥ ብጥስ የተክለ ሃይማኖትን ወይም የጊወርጊስን ተረት ተረት የሆነ ነኦርቶን እምነት ነዉኮ የሚመስለዉ ወይም የነ አዩ ጩፋን ፊልም የመሰለ ደራማዊ እምነት ይመስላል ሱበሃን አላሂ ረቢል ዓርሽ አል ዓዚም ከነዚህ የሚገርመኝ የወንድሞቻቸዉ መደናበር ነዉኮ ሊያሠልሟቸዉ ሲራራጡ!!
172
10
👉 አህባሽን ለማጥቃት አጥራቸውንና ሰራዊታቸውን የመዳኺላን መንጋ አብረህ ደርምሰው .......ወኢላ አህባሽ በነፃ ጠበቃዎቿ እየተጠበቀች ነው ...እያየህ ... 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻�
👉 አህባሽን ለማጥቃት አጥራቸውንና ሰራዊታቸውን የመዳኺላን መንጋ አብረህ ደርምሰው .......ወኢላ አህባሽ በነፃ ጠበቃዎቿ እየተጠበቀች ነው ...እያየህ ... 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌በጴንጤና በአህባሽ መካከል ስስ መጋረጃ እንኳ የለም አንድ ናቸው ሙሽሪኮች የውሸት ካዝናዎች ናቸው ብለናል ። በሌላ አገላለፅ የኦርቶ ጳጳሶችና የአህባሽ ቀብር አምላኪ ቃልቾች ቆባቸውና ሽርጣቸው እንጅ ዓቂዳቸው አንድ ነው ብለን ገልፀናል ። 👌ተመልከቱ እንደ ጀማ ንጉሱ ታቦት አድስ አበባ ላይ ሌላ ታቦት ለመፍጠር ገረገንቲ በተረት ሲደፉ አየህ ... ግሸን ማርያም ግሸን ደገር ግሸን ንጉስ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። አሁን ደግሞ ግሸን ይመር ገነቴ ለማምጣት እያሽኮበኮቡ ነው ። አሁንም እነዚህን በሰማን ባየን ቁጥር የመዳኺላው መንጋ ጥርስ አልባ እንዳረጀ ጅብ ጩኸት ብቻ እየጮከ እነዚህን ነው የሚያሰልመው ...ወንድሞቼ ይላቸዋል ። ረቢዓል መድኸሊ የሚባል ሰውዬ ካክቶት የሔደው ቀፋፊ ዓቂዳ ትውልድን ስለሚጎዳ ... አስተምር አጋልጥ የመዳኻላን መንጋ የቀብር አምላኪን ጠበቃ ጠብጥበው ... ወጥረህ አስተምር አጋልጥ በመረጃ ጠብጥበው በደሊል ይጩህ እንደ ጥጃ ቀጥቅጠው እንደባብ በሐድስ ጠመንጃ እጨደው ከስሩ ጣለው እንደ ሙጃ ለፍላፊ ቀጣፊ ነውና የሐቅ መጋረጃ ሰባብረው በተፍሲር በለው በመረጃ ሲርመጠመጥ ይኑር ምድጃ ለምድጃ --- 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545 --- 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545
144
11
👌የደሴው መስጅደል አቅሷ ===🍀===🍀===🍀=== የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲ
👌የደሴው መስጅደል አቅሷ ===🍀===🍀===🍀=== የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲናዊ እውቀት መቅሰሚያ ፣ ተተኪ ትውልድ ማፍሪያ ሁለገብ መስጅድ ይህ እውን እንዲሆን በሀሳብም ፣በእውቀትም፣ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በዱዓም የለፋችሁ የበኩላችሁን ጥረት ያደረጋችሁ ከዱንያ ፍላጎታችሁ ይልቅ አኼራችሁን ያስቀደማችሁ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ አላህ #በዱንያ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ከተሟላ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቀማጥላችሁ ። #በአኼራ ፈግሞ በጀነተል ፊርደውስ ቤታችሁን ይገንባላችሁ ። #በመጨረሻም ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዋናውን ነገር ተጋፍጣችሁ እዚህ አደርሳችሇል #ቀሪውንም መሟላት ያለባቸውን ነገራቶች ተሟልተው መስጅዱ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እስኪገባ ድረስ ድጋፋችን እንዳይለየው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። አቅሷችን ሆይ አላህ ከተንኮለኛም ፣ከምቀኛም ፣ከቀናተኛም ፣ከሴረኛም፣ ከውስጥም ከውጭም ነገረኛ ይጠብቅሽ ብለናል ። ያረብ በየቦታው፣ በየገጠሩ ፣ በየከተማው፣ በየሀገራቱ የሰለፍዮችን ከፍታ አሳየን ። 👉 t.me/Al_Menjeniq_R
96
12
መስጂዳችን ኢሽአላሀ
መስጂዳችን ኢሽአላሀ
122
13
መስጂደል አቅሷ https://t.me/huda_islamic_Studio
1
14
መስጂደል አቅሷ https://t.me/huda_islamic_Studio
164
15
መስጂደል አቅሷ https://t.me/huda_islamic_Studio
1
16
+1
没有文字...
180
17
⬆️🎧👈ወንዶች ግን ታድላችሁ በአንድ ቀን ጁሙአ ይሄን ሁሉ አጅር ስታፍሱ ለማንኛውም አድምጡና  እድሉን ተጠቀሙበት ➡️ስለ ጁሙአ ቀን ሱናወች ➡️ጁሙአ አዛንን በተመለከተ ➡️የጁሙአ ኹጥባን በትርጉም ማቅረብን እንደ ቢድአ አድርገው ለሚያስቡና ➡️ሌሎችም ከጁሙአ ሶላት ጋር የተያያዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ ከተፍሲር ደርሱ ላይ የተወሰደ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Menhajeselef56
185
18
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  አብዱል ከሪም አባት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ። የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼ ------------------------------------------- 👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼ -------------------------------------------- ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼ 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
174
19
ዛሂድ ማለት ምን ማለት ነው በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ حفظه الله
201
20
+1
⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይኻችን ሶብር 📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከአመታቶች በፊት እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑንና ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ህዝብን እንዴት #በተውሂድ አደራ ሲልና ምክር ሲሰጥ እንደነበር 👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
225